tgindex
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

Статистика

Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel. It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው! JOIN @Computer_Mobile21 Contact @seen311 or @seen3bot Group👉 @Computer_Mobile3

Последний пост
20:42
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 107
+7 за 3 дн.
Сутки
+5
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 565
26 постов
Вовлечённость
64,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 20:421131

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июл.1 1771из alphatech3удалён 20:54

    ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ? 👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇 የፍላት ቲቪ ጥገና @tanatech23 0918088267 የኮምፒዩተር ጥገና @Feleke23 0918304419 የሞባይል ጥገና @Ermmiy11 0964745868 👉የተለያዪ ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ 👉የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን! 👉ባሉበት በምጣት ጭምር የጥገን አገልግሎት እንሰጣለን። አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9

  • 1 июл.3 33421

    በሕይወትዎ ላይ ምን ማሻሻል ይፈልጋሉ? @necktop3 @necktop3 @necktop3 @necktop3

  • 8 июн.3 1044

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 июн.3 0884

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 июн.2 97084

    በአንድ ጊዜ  34 ፍሬ የሱቅ ሻማ የሚያመርት ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግና በትርፍ ሰዓቱ 🕯️የሻማ ስራ ለመስራት የወሰነ👍 በውስጥ ያናግሩኝ! @tanatech23 +251918088267 አድራሻ: ባህር ዳር

  • 4 июн.2 618177

    የሞባይል ባትሪ ዕድሜ እንዲረዝም እና ክፍያው እንዲቆይ የሚረዱ ጥንቃቄዎች፦ 1. ባትሪውን 0% እስኪደርስ ድረስ አትጠብቁ፤ 20%–80% መካከል መጠበቅ ይሻላል። 2. ሙቀትን ያስወግዱ፤ በፀሐይ ውስጥ ወይም በጣም ሞቃት ቦታ አትተዉት። 3. ኦሪጂናል ወይም ጥራት ያለው ቻርጀር ይጠቀሙ። 4. ባትሪው 100% ከሞላ በኋላ ለረጅም ጊዜ ቻርጀር ላይ አትተዉት። 5. የስክሪን ብርሃን (Brightness) ዝቅ ያድርጉ። 6. የማያስፈልጉ Bluetooth, Wi-Fi, GPS እና Mobile Data ሲያልፉ ያጥፉ። 7. ከጀርባ የሚሰሩ መተግበሪያዎችን ይዝጉ። 8. Battery Saver ወይም Power Saving Mode ይጠቀሙ። 9. ስልኩን እና መተግበሪያዎቹን በየጊዜው ያዘምኑ። 10. ባትሪው ካበጠ ወይም በፍጥነት ከሚያልቅ ከሆነ መቀየር ይመከራል።

  • 31 мая2 27442из computer_mobile21

    ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ? 👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇 የፍላት ቲቪ ጥገና @tanatech23 0918088267 የኮምፒዩተር ጥገና @Feleke23 0918304419 የሞባይል ጥገና @Ermmiy11 0964745868 የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን! አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9

  • 21 мая3 119106

    ቲቪ ስንጠቀም የሚጠቅሙ ጥንቃቄዎች፦ 1. ቲቪውን በትክክለኛ ቮልቴጅ ይጠቀሙ የኤሌክትሪክ መውጫ መቆጣጠሪያ (Stabilizer/Surge Protector) መጠቀም ይመከራል። 2.ከውሃና ከእርጥበት ያርቁ ውሃ ወይም እርጥበት ቦርድን ሊያበላሽ ይችላል። 3.የአየር መግቢያውን አትዝጉ ቲቪው እንዳይሞቅ ከጀርባው አየር እንዲያልፍ ቦታ ይተዉ። 4.ለረዥም ጊዜ ሰዓታት አይጠቀሙ ኤሌክትሪክ ለመቆጠብና የቦርድ እድሜ ለማራዘም ይረዳል። 5.ስክሪኑን በጠንካራ ነገር አትንኩ LCD/LED ስክሪን በቀላሉ ሊሰበር ይችላል። 6.በትክክል ያጽዱ ለስላሳ ጨርቅ ብቻ ይጠቀሙ፤ ቀጥታ ውሃ ወይም ኬሚካል አትርጩ። 7. ልጆች እንዳይጥሉት በደንብ መቀመጡን ያረጋግጡ ግድግዳ ላይ በደንብ ይስቀሉ ወይም በጠንካራ ጠረጴዛ ላይ ያስቀምጡ። 8.በመብረቅ ጊዜ ሶኬት ይንቀሉ የኤሌክትሪክ ጉዳት እንዳይደርስ ይከላከላል። 9.ያልተለመደ ሽታ ወይም ድምፅ ካለ ወዲያውኑ ያጥፉና ባለሙያ ያሳዩ። 10.ብራይትነስና ድምጽ ከመጠን በላይ አያድርጉ የስክሪን እድሜንና የጆሮ ጤናን ይጠብቃል። JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @seen311

  • 15 мая2 6323

    ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ? 👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇 የፍላት ቲቪ ጥገና @tanatech23 0918088267 የኮምፒዩተር ጥገና @Feleke23 0918304419 የሞባይል ጥገና @Ermmiy11 0964745868 የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን! አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9

  • 14 мая2 6891010

    ስለ ኮምፒውተር ሞኒተሮች ማወቅ የሚገባን ነጥቦች የኮምፒውተር ሞኒተር አይነቶች እና በብዛት የሚያጋጥሙ ብልሽቶች ከነመፍትሄዎቻቸው 1️⃣➖. የሞኒተር አይነቶች (Monitor Types) በአሁኑ ጊዜ በብዛት የምንጠቀማቸው የሞኒተር አይነቶች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦ 🔲 LCD (Liquid Crystal Display): በአሁኑ ሰዓት በብዛት ጥቅም ላይ የሚውል፣ ቀጭን እና አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም የሞኒተር አይነት ነው። 🔲 LED (Light Emitting Diode): ከ LCD ጋር ተመሳሳይ ሆኖ፣ የብርሃን ምንጩ (backlight) የተሻለ ጥራት ያለው እና ቀለሞችን ደምቀው እንዲታዩ የሚያደርግ ነው። 🔲 OLED (Organic LED): እያንዳንዱ ፒክሰል (pixel) የራሱን ብርሃን ስለሚፈጥር በጣም ጥራት ያለው ምስል እና ጥቁር ቀለምን በትክክል የሚያሳይ ቴክኖሎጂ ነው። ለቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ለግራፊክስ ስራ ይመረጣል። 🔲 CRT (Cathode Ray Tube): የድሮዎቹ ትልልቅ እና ከበድ ያሉ ሞኒተሮች ናቸው። አሁን ላይ በብዛት ጥቅም ላይ አይውሉም። 2️⃣.  የተለመዱ ብልሽቶች እና መፍትሄዎቻቸው        1️⃣.  ምስል አለመምጣት (No Display)‼️ ✅ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የኃይል (Power) ወይም የቪዲዮ ኬብል መላላት። ✅ መፍትሄ፦ ኬብሉን ነቅሎ በደንብ መመለስ (Check VGA/HDMI/Power cables)። 2️⃣.  ጥቁር ስክሪን ሆኖ ግን መብራት አለው 🆗 ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የግራፊክስ ካርድ (GPU) ወይም የሶፍትዌር ችግር። 🆗 መፍትሄ፦ ኮምፒውተሩን Restart ማድረግ ወይም በሌላ ሞኒተር ላይ ሞክሮ ማረጋገጥ። 3️⃣. ስክሪኑ ላይ መስመሮች መታየት ⭕️ ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የኬብል መበላሸት ወይም የስክሪኑ (Panel) አካላዊ ብልሽት። ⭕️ መፍትሄ፦ የቪዲዮ ኬብሉን (VGA/HDMI) መቀየር፤ ካልተስተካከለ ስክሪኑ ተመትቶ ወይም ተሰብሮ ሊሆን ይችላል። 4️⃣. ምስል ቶሎ ቶሎ መጥፋት (Flickering) 📛 ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የRefresh rate አለመመጣጠን ወይም የኬብል ችግር። 📛 መፍትሄ፦ በ Display Settings ውስጥ Refresh Rate ማስተካከል (60Hz ወይም 75Hz ማድረግ)። 5️⃣. የሞተ ፒክሰል (Dead Pixels) 🔴ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የስክሪኑ ዳዮዶች ማረጅ ወይም መቃጠል። 🔴 መፍትሄ፦ ጥቂት ከሆኑ ችላ ማለት ይቻላል፤ ብዙ ከሆኑ ግን ስክሪኑ መቀየር ይኖርበታል። 6️⃣. የደበዘዘ ምስል (Dim Screen) ➡️ ሊሆን የሚችል ምክንያት፦ የBacklight (መብራት) መቃጠል ወይም የBrightness መቀነስ። ➡️ መፍትሄ፦ የሞኒተሩን Brightness መጨመር፤ ካልሰራ የውስጥ መብራቱ (Backlight) መጠገን አለበት። JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @seen311

  • 23 апр.3 05481

    የግንባታውን ዘርፍ አዲስ ገፅታ እያላበሰ የሚገኘው የሞዱላር (3D) ቴክኖሎጂ **** በቻይና የመኖሪያ ቤቶች እና የኢንዱስትሪ ሕንጻዎች የሚገነቡበት መንገድ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አዲስ መልክ እየያዘ ይገኛል። ሀገሪቱ የሞዱላር (3D) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቤቶችን ክፍሎች በፋብሪካ አምርቶ የመገጣጠም ዘዴን በስፋት እየተገበረች ሲሆን፣ ይህም የግንባታውን አቅምና ፍጥነት በእጅጉ ጨምሮታል። ይህ ስልት ግንባታን ከተለመደው አድካሚ አሠራር ወደ ዘመናዊ የፋብሪካ ምርትነት በመቀየር ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ ለኢንዱስትሪውም አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል። በዚህ ዘመናዊ አሠራር ደንበኞች የሚፈልጓቸውን የቤት ዓይነቶች፣ ዋጋ እና ዲዛይን ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት መምረጥ ይችላሉ። ደንበኛው ምርጫውን ካሳወቀ በኋላ ቤቶቹን የሚሠራው ድርጅት በፍጥነት ወደ ሥራ የሚገባ ሲሆን፣ ከግንባታው ሥራ 90 በመቶ የሚሆነው ክፍል በፋብሪካ ውስጥ በከፍተኛ ጥንቃቄ ተመርቶ ደንበኛው በፈለገው ቦታ ላይ እንዲገጣጠም ይደረጋል። ይህ አሠራር የግንባታ ጊዜን በ75 በመቶ፣ የካርቦን ልቀትን በ30 በመቶ፣ እንዲሁም የአቧራና የድምፅ ብክለትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @seen311

  • 5 апр.3 471174из necktop3

    በህይወታችን እድል (opportunity) ለመጠቀም አስተዋይነት፣ ዝግጅት እና ውሳኔ ያስፈልጋል። @necktop3 @necktop3 👉 እድልን ማወቅ አይኖችህን ክፈት፤ በአካባቢህ ምን እየተለወጠ እንዳለ አስተውል። 👉 ዝግጁ መሆን ክህሎትህን አዳብር (መማር፣ ልምድ ማካበት) 👉 ፈጣን ውሳኔ ውሰድ አንዳንድ እድሎች አይመለሱምና በጊዜው  ውሳኔ ውሰድ 👉 ከፍርሃት ውጣ “አልችልም” ብሎ መቆም እድልን ያጠፋል ስህተት ከሆነ እንኳን ትምህርት ነው:: @necktop3 @necktop3 👉 ግንኙነት ገንባ ከሰዎች ጋር መስራት ብዙ እድሎችን ይከፍታል አዲስ ሰዎችን እወቅ፣ ላንተ የሚሆንህን ምክር ተቀበል 👉 ትንሽ ጀምር ትንሽ ነገር ጀምር → ታላቅ ውጤት ይመጣል እድል = ዝግጅት + ጊዜ + ውሳኔ @necktop3 @necktop3         SHARE

  • 29 мар.3 912118

    ሞባይል ስልክ ቻርጅ ላይ እያለ ለብልሽት ወይም ሞባይሉ እዲቃጠል ሊያርጉ የሚችሉ ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ​1. ጥራት የሌላቸው (Fake) ቻርጀሮችና ኬብሎች ​በጣም የተለመደው ምክንያት ኦሪጅናል ያልሆኑ ወይም የደህንነት መስፈርቶችን የማያሟሉ ቻርጀሮችን መጠቀም ነው። እነዚህ ቻርጀሮች የኤሌክትሪክ ፍሰቱን በትክክል መቆጣጠር ስለማይችሉ ስልኩ ከመጠን በላይ እንዲሞቅና ባትሪው እንዲያብጥ ያደርጋሉ። ​2. ከመጠን በላይ ሙቀት (Overheating) ​መሸፈኛ (Cover) አለማውለቅ፦ ስልኩ ቻርጅ ሲደረግ ሙቀት ይፈጥራል። ወፍራም መሸፈኛ ካለው ሙቀቱ ወደ ውጭ መውጣት ስለማይችል የውስጥ አካላትን ሊያበላሽ ይችላል። ​አየር በማያስተላልፍ ቦታ ላይ ማስቀመጥ፦ ስልኩን ፍራሽ፣ ትራስ ወይም ሶፋ ላይ አስቀምጦ ቻርጅ ማድረግ ሙቀቱ እንዲታመቅ ስለሚያደርግ ለቃጠሎ ከፍተኛ ዕድል አለው። ​3. የኤሌክትሪክ መዋዠቅ (Power Surge) ​የመብራት ኃይል በድንገት ሲጨምር ወይም ሲዋዥቅ ስልኩ ቻርጅ ላይ ከሆነ የውስጥ ሰርኪዩቶቹን (Motherboard) ሊያቃጥል ይችላል። ​4. ቻርጅ እየተደረገ ስልኩን በከፍተኛ ሁኔታ መጠቀም ​ስልኩ ቻርጅ እየተደረገ ከባድ ጌሞችን መጫወት/ቪዲዮዎችን ማየት ባትሪው በአንድ ጊዜ ኃይል እንዲቀበልና እንዲያወጣ ስለሚያስገድደው ከፍተኛ ሙቀት ይፈጥራል። ​5. የተበላሸ ባትሪ ​ቀድሞውኑ ያበጠ፣ የፈሰሰ ወይም የተጎዳ ባትሪ ካለው ቻርጅ ሲደረግ የሚፈጠረውን ኬሚካላዊ ጫና መቋቋም ስለማይችል ሊፈነዳ ይችላል። ​ጥንቃቄዎች 👍​ሁልጊዜ የራሱን ኦሪጅናል ቻርጀር ይጠቀሙ። 👍​ስልኩ በጣም ከሞቀ ቻርጁን ወዲያውኑ ይንቀሉ። 👍​ሌሊት ስልኩን ከራስጌዎ ስር አድርገው ቻርጅ አያድርጉ። 👍​ባትሪዎ ማበጥ ከጀመረ በአፋጣኝ ይቀይሩት። JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @seen311

  • 4 мар.4 5043624

    ChatGPT "ጅል" እንዳይሆንባችሁ ChatGPT እውነተኛ ረዳት እንዲሆንላችሁ ከፈለጋችሁ፣ እናንተን እንዲሞግትና ስህተታችሁን እንዲያርም በ "Custom Instructions" ማዘዝ ትችላላችሁ ። 🎯 ChatGPT ላይ Settings ውስጥ ይግቡ ። 🎯 Personalization የሚለውን መርጠው Custom Instructions የሚለውን ይክፈቱ። 🎯 "How would you like ChatGPT to respond?" በሚለው ሳጥን ውስጥ የሚከተለውን ትዕዛዝ ኮፒ አድርገው ያስገቡ፦ "ሁልጊዜ እኔን ለማስደሰት ብቻ አትሞክር። ስህተት ከሰራሁ በግልጽ ንገረኝ፣ ሃሳቤን ሞግተው (Challenge me)፣ እና ከተለመደው ውጭ ያሉ አዳዲስ አማራጮችን አቅርብልኝ። እንደ ጅል 'አዎ' ባይ ሳትሆን እንደ ጥብቅ መምህርና አማካሪ ሁን ።" [ ይህን instruction comment ላይ በ English ጭምር አሰቀምጣለሁ check comment section ] 🎯 የዚህ ሴቲንግ 3 ጥቅሞች፦ 1. ከስህተት ያድናችኋል፦ የሆነ ጽሁፍ ጽፋችሁ "እንዴት ነው?" ስትሉት "ቆንጆ ነው" ከማለት ይልቅ "እዚህ ጋር ተሳስተሃል፣ ይሄኛው ሃሳብህ ደካማ ነው" ብሎ እውነቱን ይነግራችኋል። 2. አዳዲስ ሃሳቦችን ያፈልቃል፦ የእናንተን ሃሳብ ብቻ ከመድገም ይልቅ "ይህንን ነገር በዚህ በኩል ለምን አታየውም?" በማለት የተሻለ መንገድ ያሳያችኋል። 3. የሃሳብ ጥራት ይጨምራል፦ የሚሞግታችሁ ሰው ሲኖር ሃሳባችሁን ይበልጥ እንድታጠሩና ጠንካራ ስራ እንድትሰሩ ያደርጋችኋል። "አንድ ትልቅ ሚስጥር፦ ChatGPT እንደ መስታወት ነው። የጠየቃችሁትን ያህል ነው የሚመልሰው። 'ብልጥ' ጥያቄ ከጠየቃችሁት 'ብልጥ' መልስ ይሰጣችኋል፤ ዝም ብላችሁ 'እሺ' ካላችሁት ግን ጅል ሆኖ ያርፋል!

  • 19 февр.4 23293

    ቻይና እየተስፋፋ የመጣውን የበረሃማነት አደጋ ለመግታት እና የተራቆቱ መሬቶችን መልሶ ለማልማት በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ ዘመናዊ ሮቦቶችን በስፋት ማሰማራቷን አስታወቀች።

  • 24 янв.5 288215

    በቅርቡ ቻርጀር እና የኤሌክትሪክ ገመድ ታሪክ ሊሆኑ ነው! የፊንላንድ ሳይንቲስቶች ኤሌክትሪክን ያለ ምንም ገመድ፣ ሶኬት ወይም ኬብል በአየር ላይ ማስተላለፍ የሚቻልበትን አስደናቂ ግኝት በተግባር አሳይተዋል። በሄልሲንኪ እና ኦሉ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ይህንን ቴክኖሎጂ ዕውን ለማድረግ አልትራሳውንድ (የድምፅ ሞገድ)፣ ሌዘር እና የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲዎችን በመጠቀም ኤሌክትሪኩ በአየር ላይ የሚጓዝበትን "አኮስቲክ ዋየር" (Acoustic Wire) የተሰኘ የማይታይ መንገድ መፍጠር ችለዋል። ይህ ሙከራ ገና በጅምር ላይ ያለ እና ለተወሰኑ ማሳያዎች የተገደበ ቢሆንም፣ ወደፊት ስልካችንን እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎቻችንን ያለ ምንም ገመድ ልክ እንደ ዋይፋይ (WiFi) ከርቀት ኃይል እንዲያገኙ የሚያደርግ ትልቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው። የወደፊቱ ዓለም... ገመድ አልባ ነው! JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21

  • 7 янв.5 8214715

    ሞባይል የቤት ስልክን ገደለ .ሞባይልና ኢንተርኔት ስንቱን ከጨዋታ ዉጭ አደረገ፣ስንቱን አባረረ፣ስንቱን ገደለ !! የቤት ስልክን ገደለ ፣ቴሌቪዥንን ገደለ፣ሬዲዮንን ገደለ፣ደብዳቤን ገደለ፣ካሜራን ገደለ፣ሰአትን ገደለ፣ካሌንደርን ገደለ፣የእጅ ባትሪን ገደለ፣ኮምፒውተርን ገደለ፣ማስታወሻን ገደለ፣እስክርቢቶ ደብተርን ገደለ፣ጋዜጦችንና መፅሃፍትን መፅሄቶችን ገደለ፣ ° ከዚህም በላይ እኛን ገደለ ....ቤተሰብን ገደለ ፣ልጅችን ገደለ ፣ትምህርትን ገደለ፣ስብሰባችንን ገደለ፣ሹራችንን ገደለ፣ማህበራዊ ኑሮአችንን ገደለ ፣ፍቅርን ገደለ፣ትዳርን ገደለ፣ባህል እሴታችንን ገደለ፣ መንፈሳዊነታችንን ገደለ፣ሞራላችንን ገደለ፣ስነምግባራችንን ገደለ፣የቤተሰብ ክብርን ገደለ፣ከዚያም አልፎ አይናችንን ገደለ፣እንቅልፋችንን ገደለ፣አዕምሮኣችንን ገደለ፣የፊት ቆዳችንን ገደለ፣ጀርባችንን ገደለ፣አንገታችንን ገደለ፣ትኩረታችንን ገደለ። ~ከሁሉ በላይ ደግሞ ጊዜያችንን ገደለ በስርኣትና በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ገና ብዙ ነገራችንን ይገድላል ፣መጪዉን ትዉልድ እርባና ቢስ ሊያደርገዉ ሁሉ ይችላል። ስልካችን ለመልካምና ለሚጠቅም ነገር እንገልገልበት! JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21

  • 6 нояб.7 656182

    ትራፊኩ ሮቦት በይፋ ሥራውን ጀምሯል *** በቻይና ዤጂያንግ ግዛት፣ ቶንግሺያንግ ከተማ አንድ የትራፊክ ተቆጣጣሪ ሮቦት በይፋ ሥራውን ጀምሯል። የ1 ሜትር ከ80 ሳ.ሜ ቁመት ያለው ትራፊኩ ሮቦት ዛሬ በይፋ ሥራውን መጀመሩን ተከትሎ የቶንግሺያንግ ከተማን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማሳለጥ ላይ ይገኛል። አቅጣጫዎችን እና የተለያዩ የመንገድ ትራፊክ ምልክቶችን እንዲረዳ ተደርጎ የተፈበረከው ሮቦቱ የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በተገቢው መንገድ በመረዳት ሥራውን በአግባቡ እያከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል::

  • 2 нояб.6 04015

    አስደሳች ዜና‼ የሞባይል ጥገና ስልጠና በቴሌግራም ባሉበት ሆነው በተግባር መማርና ምርጥ ባለሙያ የሚሆኑበት ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! የመጀመሪያው ዙር ለጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው!  በተመጣጣኝ ክፍያ! የምትፈልጉ ብቻ  በውስጥ እናውራ! @seen311 ሙያ ትልቅ ያደርጋል!! ለበለጠ መረጃ @seen311 0918088267 JOIN👇👇👇 @computer_mobile21 @computer_mobile21

COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE — tgindex