tgindex
ተስፋ እግር ኳስ ፕሮጀክት

ተስፋ እግር ኳስ ፕሮጀክት

Статистика

ይህ የታላቁ ተስፋ እግር ኳስ ፕሮጀክት የቴሌግራም ቻናል ነው።

Последний пост
14 нояб.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 188
−5 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
213
20 постов
Вовлечённость
9,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 нояб.3303из alemgenapremierleague

    5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ። የዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ጆቢር ሀ13 መልካም እድል ለሁላችሁም።🙏🙏🙏 https://t.me/alemgenapremierleague https://t.me/alemgenapremierleague

  • ዛሬ በተደረገ ሀ11 የወዳጅነት ጨዋታ አለምገና ሀ11 1 - 0 ተስፋ ሀ11 ማራኪ እግርኳስ ብንጫወትም የአለምገናን የተከላካይ መስመር ግን መስበር አልቻልንም። ብዙ ነገሮችን ተምረንበታል። በቀጣይ አስተካክለን የበቀል ዱላችንን እናሳርፍባቸዋለን። አለምገናዎች በሰላም ተቀብለው በሰላም ሸኝተውናል። ቆንጆ ከሰዓት አሳልፈናል የእውነትም የወዳጅነት ይመስል ነበር።

  • ይህ ጨዋታ ለነገ ተዘዋውሯል።

  • без подписи

  • #የቀጠለ.... 📊እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች ! . ተስፋ ሀ20 እና አለምገና ሀ20 በታሪክ አንድ ጊዜ ብቻ የተገናኙ ሲሆን . እንደተለመደው ተስፋ ሀ20ናችን ጨዋታውን በማሸነፍ የበላይነቱን ሲያስከብር አለምገናዎች በበኩላቸው ያለድል ተመልሰዋል። . ክለባቸን ነገ አለምገናዎችን በፍቅር ሜዳ ድባቅ መምታት የሚችል ከሆነ ተከታታይ ስድስተኛ ድሉን ያስመዘግባል። . ከአለምገና ጋር መጫወት የሚቀናው…

  • አሸንፈናል። በጣም ከባድ ትንቅንቅ የነበረው ጨዋታ ነበር። ሁለቱም ቡድን ለማሸነፍ የነበራቸው ወኔ እጅግ በጣም የሚገርም ነበር በስተመጨረሻም ተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ታግዞ አለምገናን 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በመሆኑም በተከታታይ የማሸነፍ ጉዞውን አስቀጥሏል። 7 ጨዋታ 7 አሸነፈ 0 ሽንፈት 0 አቻ👏👏👏👏👏👏 አለምገና እግርኳስ ፕሮጀክት ዛሬ ጠንካራ የነበረ ሲሆን ተቀብለው ሸኝተውናል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ተመኘንላቹህ❤️🙏

  • без подписи

  • #ማጠቃለያ... ✍ የጨዋታ ውጤት ግምቶች ! . አብዛኞች አቋማሪ ድርጅቶች እንዲሁም ሚዲያዎች ጨዋታው በተስፋ ሀ20 አሸናፊት ይጠናቀቃል ሲሉ ግምታቸው አስቀምጠዋል !     🎽| ግምታዊ አሰላለፍ ! ተስፋ ሀ20 [2-3-1] ፦ ፊሮምሳ ፣ ያሬድ ፣ አቡበከር ፣ አብዱራህማን ፣ ገመቹ ፣ አብይ ፣ አብዲሳ 🎙| የቀጥታ ስርጭት . ከዚህ በተጨማሪም በስልካችሁ ወይም በኮምፒውተራችሁ ጨዋታውን ልትመለከቱ የምትችሉባቸውን አማራጮች ወደ እናንተ የምናደርስ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ቅድመ ዳሰሳውን አሰናድቼ ያቀረብኩላችሁ እኔ አድሚን #አብዱ [ @abdu_ibn_kedir ] ነበርኩኝ መልካም ምሽት ። ድልል ያለ ድል ለሀያሉ ክለባችን ተስፋ ሀ20 !⚪️⚫️

  • #የቀጠለ... የቡድን ዜና ! የቡድን ዜና በተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት በኩል ! . የክለባችን የተስፋ ሀ20 የጉዳት ሁኔታ በነገው ጨዋታ የ2 ተጫዋቾችን ግልጋሎች ብቻ የማናገኝ ይሆናል። . በመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታችን ጣፋጩን 3 ነጥብ እንድንጎናፀፍ ከባዱን ሚና የተጫወተው.... የፊት መስመር አጥቂያችን ቶፊቅ በቤተሰብ ጉዳይ በነገው ጨዋታ የመሳተፍ ዕድሉ የጠበበ ነው። . ሌላኛው ጀግናው Center back ላይ የሚጫወተው ሙስተጃብ ከጉዳቱ ሙሉ በመሉ ያገገመ ቢሆንም ለነገው ጨዋታ የመድረሱ ጉዳይ ግን አጠራጣሪ ነው።. አሰልጣኝ አብዱልሀፊዝ ይበልጥ እንዲያገገም ጊዜ ለመስጠት እና ሀላፊነት ላላመውሰድ ሲሉ ከነገው ጨዋታ ውጪ አድርገውታል ። በክለባችን በኩል ነገ ግልጋሎት የማይሰጡ ተጫዋቾች ! ❌ ሙስተጃብ - ጉዳት ❌ ቶፊቅ - የግል ጉዳይ #ይቀጥላል.....

  • #የቀጠለ.... 📊እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች ! . ተስፋ ሀ20 እና አለምገና ሀ20 በታሪክ አንድ ጊዜ ብቻ የተገናኙ ሲሆን . እንደተለመደው ተስፋ ሀ20ናችን ጨዋታውን በማሸነፍ የበላይነቱን ሲያስከብር አለምገናዎች በበኩላቸው ያለድል ተመልሰዋል። . ክለባቸን ነገ አለምገናዎችን በፍቅር ሜዳ ድባቅ መምታት የሚችል ከሆነ ተከታታይ ስድስተኛ ድሉን ያስመዘግባል። . ከአለምገና ጋር መጫወት የሚቀናው አብዲሳ ከአለምገና ጋር ባደረገው ያለፈው ጨዋታ 3 ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። #ይቀጥላል...

  • ⚪️| የአለምገና ደርቢ ጨዋታ     ⚪️⚫️ ተስፋ ሀ20 ከ አለምገና ሀ20 🟢⚫️            ⏱| ጠዋት 2:00            📄| የጨዋታ ቅድመ-ደሰሳ . የወዳጅነት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት የሚመለሱ ሲሆን ክለባችንም ንጋት ላይ አብሮ የሚመለስ ይሆናል። . በድል መንፈስ የታጃበ ጉዞን እያደረገ የሚገኘው ሀያሉ ክለባችን.... . ነገ ጠዋት ወደ አለምገና ሜዳ አምርቶ አለምገና ሀ20ን በፍቅር ሜዳ የሚጋፈጥ ይሆናል። . ከዳለቲ ሜዳ ድል መልስ የበለጠ ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ክለባችን እስከዛሬ ሽንፈት የሚባል ነገር ያልቀመሰ ሲሆን.... . ከጥበብ በልጅነት ሜዳ አንስቶ እስከ ዳለቲ ሜዳ ድረስ 5 ጨዋታዎችን አድርጎ 5ቱንም ማሸነፍ ችሏል። . በጣም አስፈሪ የነበረውና በዚህ አመት መቀዝቀዝን ያሳየው አለምገና ጨዋታውን በጥንቃቄ ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል.... . የነገውን ጨዋታ በጀግና እና ምርጥ አሰልጣኞቻቸው አዲሱ እና ወንዴ እየተመሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳቸው እና በደጋፊዎቻቸው ፊት የሚያደርጉ ይሆናል። . ከወትሮ በተለየ መልኩ ታማኙን ደጋፊ በተስፋ መርከብ ጭነው መጓዝ የጀመረው አሰልጣኝ አብዱልሀፊዝ(አቢቲ) እና ሰራዊቶቻቸው... የድሉን ጉዞ ለማስቀጠል ጥሩ በሚባል የስነ ልቦና መነሳሳት እና ማሸነፍ ግዴታ በሚመስል መልኩ የነገውን ጨዋታ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። #ይቀጥላል....

  • ተስፋ ሀ20 ከ አለምገና ሀ20 ዘንድሮ አንድ ጊዜ ብቻ የተገናኙ ሲሆን በጨዋታውም ተስፋ ሀ20 6-1 አለምገና ሀ20 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ነገ ጠዋትስ ምን ይፈጠር ይሆን?

  • 🏆🏆🏆ይገምቱ ይሸለሙ🏆🏆🏆 ✅ የጨዋታ ቀን የአለምገና ደርቢ ተጠባቂ የወዳጅነት ጨዋታ ! ⚪️⚫️ ተስፋ ሀ20 Vs አለምገና ሀ20 ⚫️🟢 📆 ቅዳሜ ፣ ጥቅምት 29 ⏰ ጠዋት 02:00 ሰዓት 🏟 አለምገና ፍቅር ሜዳ 📲 ቀጥታ ስርጭት በስልካችሁ ⚪️⚫️ ድል ለተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት

  • 6 нояб.1421из alemgenapremierleague

    https://t.me/alemgenapremierleague https://t.me/alemgenapremierleague https://t.me/alemgenapremierleague

  • ተጠባቂው እና አጓጊው የወዳጅነት ጨዋታ በተስፋ ሀ20 እና አለምገና ሀ20 መካከል ቅዳሜ ጥቅምት 29 ከጠዋቱ 2:00 ላይ ይካሄዳል። ይህንን የምርጦች ምርጥ የአለምገና ደርቢ በፍቅር ሜዳ እንድትመለከቱ ጋብዘናል። መልካም እድል ለውዱ ፕሮጀክታችን ተስፋ ሀ20🙏🙏🙏 የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ ወደ በኋላ እንመለስበታለን።

  • ታዳጊዎቻችን ዛሬም ድል አድርገዋል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • ተናግረን ነበር አሳክተነዋል። ተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት ይለያል ስንል በምክንያት ነው። ሌሎቻችሁም ይሄንን ስኳድ የሚበታትን አቅሙ አለን የሚል አካል ካለ ጋብዙን እንመጣለን። ሰበታ አለምገና ዳለቲ ወለቴ ፉሪ ሁሉም ቦታ ለመምጣት ዝግጁ ነን🙏🙏🙏🙏 https://t.me/hopefootballproject https://t.me/hopefootballproject

  • የጨዋታ ቀን [ Match Day ] ! የወዳጅነት ተጠባቂ ጨዋታ ! ተስፋ ከ ጥበብ በልጅነት ዛሬ ጥቅምት 21 - 2018 ቀን 7:00 ዳለቲ ስታድየም የቀጥታ ስርጭት በ ዲኤስቲቪ ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️

  • እሁድ ሙሉጌታ ትምህርት ቤት አይቀርም እኮ ነው የምልህ