Eldan Primary & Secondary School Jimma
Статистикаጊዜያዊ ፡የተልዕኮ፡ ት/ት የግል፡ ማጥኛ አና መማርያ ገፅ፤🌆🔠🔢🔣➕❌➗➖
- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 355
- 1/48двое суток
- 406
- 1/72трое суток
- 438
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Check out ዘንቢል surprise&gift's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZS4rrkdBg/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ቀን 15/11/2018 ውድ የኤልዳን ትምህርት ቤት ማህበረሰብ፣ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና መምህራን በሙሉ፦ ✨እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ✨ ዛሬ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ (ሚኒስትሪ) ፈተና ውጤትን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።ተማሪዎቻችን እጅግ አስደሳች እና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ፣ ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ (ወደ 9ኛ ክፍል) ተሸጋግረዋል። ይህ ታላቅ ስኬት የሁላችንም የጋራ ጥረት ነው፦ ✨እንኳን ደስ አለን ! ✨ተማሪዎቻችን እንዲሁ በሁለተኛ ደረጃ (High School) ትምህርታችሁ ከዚህ የበለጠ ድንቅ ውጤት ለማስመዝገብ ከወዲሁ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ ምክራችን ነው። እንወዳችኃለን!✨ ማንኛውም ጤናማ ህፃን በፍቅር እና በእንክብካቤ ካደገ ወጤታማ እንደሚሆን የኤልዳን እምነት ነው። ትምህርት ቤታችን ኤልዳን ሁሌም ለላቀ ስኬት እንተጋለን!
✨ የኤልዳን ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ! ✨ በዚህ ልዩ ቀን ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ለተማሪዎቻችን መልካም እረፍት፣ ለመላው የኤልዳን ማህበረሰብ ደግሞ መልካም የዝግጅት ወቅት ይሁን! #ማስታወሻ ተሸላሚ ተማሪዎቻችን ዛሬ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤታችን በመገኘት ተጨማሪ ሽልማታችሁን እንድትወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! ኤልዳን ትምህርት ቤት
ቀን 5/11/2018 የትምህርት ቤታችን፣ ተማሪዎች እና ወላጆች እንደምን ዋላችሁ። ዛሬ ባከበርነው የ2018 ዓ.ም የትምህርት ማጠቃለያ መርሃ ግብር ባስመዘገባችሁት የላቀ የ ትምህርት ውጤት በክፍል ደረጃ ከ 1-3 እና ልዩ ተሸላሚ ተማሪዎች ሽልማት የተበረከተላችሁ ሲሆን ዛሬ በመድረክ እንደተገለጸላችሁ በስማችሁ የተዘጋጀ ተጨማሪ ሽልማት በአስረካቢዎች መዘግየት ምክንያት ሊደርስ ያልቻለ ቢሆንም መርህ ግብሩ ከተጠናቀቀ በኃላ የደረሰን በመሆኑ ነገ ሐምሌ 6 ጠዋት 5:00 በመገኘት ሽልማታችሁን እንድትወስዱ እያሳወቅን ለላቀ ውጤታችሁ እና ላሳያችሁት ትጋት ያለንን አድናቆት በድጋሚ እንገልፃለን እናመሠግናለን ትምህርት ቤቱ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи