Yesakor
СтатистикаThe go to source for IT News,Insights and Analysis. Follow us for the latest on emerging tech,trends
- Последний пост
- 18:35
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 319
- 1/48двое суток
- 365
- 1/72трое суток
- 394
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
1. Claude (solve anything) 2. Supenli AI (create viral content) 3. Virality AI (find viral content) 4. Perplexity (research anything) 5. ChatGPT (generate images) 6. Luma (AI content agents) 7. ElevenLabs (create voices & music) 8. Notion AI (smart workspace) 9. Gamma (instant PowerPoint) 10. Skysnail (design thumbnails) 11. Foodient (free AI food app) 12. Syllaby (Viral faceless videos) 13. Google omni (edit any video)
🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ ! ➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ። ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ። ➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :- 'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if you unbann my account' ብላቹ ማስገባት። ከዛ ከታች ሙሉ ስም Emailና ስልክ ቁጥራቹን አስገብታቹ Submit በሉት። ➡️ለቀናት Review ካደረጉ በዋላ አካዉንታቹን ሊመልሱላቹ ይችለል እንደየክብደቱ አይተዉ ማለት ነዉ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 አርጉ አንጂ
ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level 1️⃣. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode 2️⃣. 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። 3️⃣. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው። 4️⃣. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። 5️⃣. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። 6️⃣. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። 7️⃣. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ። 8️⃣. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። 9️⃣. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts 1️⃣0️⃣. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self district የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት። ይህን ለማድረግ Settings - privacy and security- delete my account - 24 months
At this moment, nothing matters more than shaping the life I truly want.
"If you want peace , prepare for war."
"No matter the economy of the jungle , The lion will never eat grass."
“Take the risk, or stay there imagining how it would be.”
አብዮት በቪዲዮ ፈጠራ! Sora 2 በይፋ ተለቀቀ! OpenAI የሰው ልጅን የሚመስል ቪዲዮ የመፍጠር ችሎታ ያለውን Sora ሞዴሉን ወደ Sora 2 በማሻሻል መልቀቁን ይፋ አድርጓል! ይህ አዲሱ ሞዴል የሚዲያ እና የሲኒማ ዓለምን ሊቀይር የሚችል አስገራሚ አቅም ይዟል። ✨ ዋና ዋና አዳዲስ ነገሮች: የተሻለ እውነታ (Hyper-Realism): የቁሶች እንቅስቃሴ እና የፊዚክስ ህጎች አተገባበር እጅግ በጣም ተጨባጭ (realistic) ሆኗል። ድምጽ እና ውይይት: ቪዲዮው ከምስሉ ጋር የተመሳሰለ (synchronized) ድምጽና ውይይት አለው! ይህ ከዚህ በፊት ትልቅ ክፍተት የነበረበት ጉዳይ ነበር። የግል ተሳትፎ፡ እራስዎን ወይም ጓደኛዎን "ወደ የትኛውም ቪዲዮ ማስገባት" እና መልካቸውን እንዲሁም ድምፃቸውን እንደጠበቀ እንዲቀርብ ማድረግ ይቻላል! ቁጥጥር: በቪዲዮው ቅደም ተከተል እና ስታይል (style) ላይ የተሻለ ቁጥጥር ተሰጥቷል። 💸 አጠቃቀም: Sora 2 ለጊዜው በ "ጥሪ (Invite)" አማካኝነት የሚሰጥ ሲሆን፣ የመጀመሪያ ተጠቃሚዎቹ ከአሜሪካና ካናዳ ይሆናሉ። ነፃ የአጠቃቀም ገደቦች ያሉት ሲሆን፣ Sora 2 Pro ደግሞ ለተሻለ ጥራት በደንበኝነት (subscription) ይሰጣል። 🤔 የቪዲዮ ፈጠራን ለሁሉም ሰው ተደራሽ የሚያደርግ አብዮት ነው! ምን ታስባላችሁ?
የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተነገረ! "ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ደህንነት ስጋቶች ላይ የሚሰራዉ ክሌፊስ #Cleafy’s ቡደን አሳወቀ። የዚህ ቫይረስ መከሰት በሞባይል ባንኪንግ ስጋት እድገት ዉስጥ ከፍተኛ የሚባል ለዉጦች እየተከሰቱ መሆናቸዉን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል። በክሌፊስ ቡድን አማካኝነት በነሃሴ ወር መጨረሻ የተለየዉ ይህ ቫይረስ በአውሮፓ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ባነጣጠሩ መጠነ ሰፊ ዘመቻዎች ዉስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተገልጿል። "ክሊዮፓትራ" የተራቀቀ የባንክ ትሮጃን ቫይረስ የመረጃ መንታፊዎች በርቀት ሆነዉ የተደበቀ ምናባዊ ኔትዎርክ ስርዓትን በመጠቀም ለጥቃት ሰለባ የሆኑ መሳሪያዎችን መቆጣጠር የሚያስችላቸዉ መሆኑ ተነግሯል። ይህ አጥፊ ሶፍትዌር ከገሃዱ ዓለም የማጭበርበር ሙከራዎች ጋር ቁርኝት የፈጠረ ሲሆን ለጥቃት ኢላማ የተደረጉ አካላት መሳሪያዎቸዉን ቻርጅ ሲያደረጉ እንዲሁም ብዙም ክትትል አይደረግበትም ብለዉ በሚያስቡት ምሽት ላይ ጥቃቶች በጥንቃቄ እንደሚሰነዝሩ ታዉቋል። የደህንነት ባለሙያዎች ቫይረሱ ለወደፊቱ የዘርፉ ስጋቶች ማሳያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚችል ያስጠነቀቁ ሲሆን ይህም የፋይናንስ ተቋማትን ላይ ያለዉ የስጋት ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገዉ ጠቁመዋል። የቫይረሱ መከሰት ለፋይናንሺያል ተቋማት እና ፀረ-ማጭበርበር ቡድኖች፣ ከስታቲክ ትንታኔ በላይ የሆኑ ስራዎችን እንደሚጠበቅባቸዉ ያሳየና በመጠቀሚያ መሳሪያዎች ላይ የሚከሰቱ የባህሪ ለዉጦች ላይ ክትትል ማድረግ እንዲሁም የስጋት ማሳወቂያ መፍትሄዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑን ተገልጿል።
Your Location Matters a lot in Business A bottle of water can be sold $1 in a store, $2 at the gym, $4 at the airport, and $7 on a flight. Same water. Different value. Why? It’s not about the water, it’s about the location. Sometimes it’s not that you’re not good enough. You’re just not in the right environment. You might be around people who don’t see your worth, not because you don’t have value, but the people in your current location don't value what you have. Stop begging to be seen in places that were never built to understand your greatness. Change your circle. Change your location. And you’ll see how your value rises. Just like that bottle of water, you don’t have to change who you are, sometimes location is what needs to change. I hope this helps someone 💡
የስልክዎን ባትሪ ዕድሜ ለማርዘም ስልክዎን በተደጋጋሚ መሙላት አድካሚ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ምክሮች በመከተል የባትሪዎ ዕድሜ እንዲረዝም ያድርጉ። የማያ ገጹን ብርሃን ይቀንሱ: የስልካችን ማያ ገጽ ከሁሉም በላይ ባትሪ ይበላል። ብርሃኑን ዝቅተኛ በማድረግ ብዙ ባትሪ ይቆጥባሉ። የባትሪ ቆጣቢ ሁነታን ይጠቀሙ (Battery Saver Mode): ስልክዎ ላይ ያለው ባትሪ ቆጣቢ ሁነታ አላስፈላጊ የሆኑ ዳራ ላይ የሚሰሩ ፕሮግራሞችን ስለሚያቆም ባትሪዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ያደርገዋል። ያልተጠቀምናቸውን ገጽታዎች ያጥፉ: ብሉቱዝ (Bluetooth)፣ ዋይ-ፋይ (Wi-Fi) እና ጂፒኤስ (GPS) ካልተጠቀምንባቸው ማጥፋት የባትሪ ዕድሜን ያረዝማል።
13 AI tools you need to try in 2025: 1. http://ChatGPT.com (solves anything) 2. http://Writesonic.com (writes anything) 3. http://MidJourney.com (generates art) 4. http://Replit.com (generates code) 5. http://Synthesia.ai (generates video) 6. http://Soundraw.io (generates music) 7. http://Fliki.ai (generates TikToks) 8. http://Starry.ai (generates avatars) 9. http://SlidesAI.io (generates PPTs) 10. http://Remini.ai (edit pictures) 11. http://Pictory.ai (edit videos) 12. http://Wordtune.com (summarize notes)
📱 የአፕል አይፎን 17 Series ስልኮች ይፋ ሆኑ! አፕል አዲሱን አይፎን 17፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ አይፎን 17 ፕሮ ማክስ እና እጅግ ቀጭኑን አይፎን ኤር አስተዋውቋል። አዲሶቹ ለውጦች እነሆ፡- ✨ ዲዛይን እና ማሳያ (Design and Display) iPhone Air: በ5.6 ሚሜ ውፍረት እስካሁን ከተሰሩ አይፎኖች ሁሉ ቀጭኑ ነው። መሰረታዊ iPhone 17: 6.3-ኢንች 120Hz OLED display ይዞ ይመጣል። ፕሮ ሞዴሎች: ለላቀ ፎቶግራፊ ምቹ የሆነ የካሜራ ዲዛይን አላቸው። ⚡️ Performance A19 / A19 Pro chip: ፈጣን ፍጥነት ይሰጣሉ። N1 chip: Wi-Fi 7 እና Bluetooth 6ን ይደግፋል። C1X 5G modem: እጅግ ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነትን ያረጋግጣል። 📸 የካሜራ ለውጦች Dual 48MP: ለመሰረታዊው አይፎን 17 በጀርባው ሁለት 48MP ካሜራዎች ተደርገዋል። Pro ሞዴሎች: 48MP ቴሌፎቶ ሌንስ እና 8× optical zoom አላቸው። የፊት ካሜራ:18MP ነው። 💾 Storage & SIM ሁሉም ሞዴሎች የሚጀምሩት በ256 ጂቢ ማከማቻ ነው። በብዙ ሀገራት eSIM-only ተደርገዋል። 📅 የሚወጣበት ቀን እና ዋጋ Preorders: መስከረም 12, 2025 ይፋዊ ሽያጭ: መስከረም 19, 2025 ዋጋ: አይፎን 17 ከ$799፣ አይፎን Air ከ$999 ይጀምራል። አይፎን 17 Series ስልኮች በሚያምር ዲዛይን፣ በፈጣን performance እና በጥሩ ካሜራዎቻቸው የአፕል ትልቁ update ተብለው ተገልጸዋል። ለቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች እና ለፎቶግራፊ ወዳዶች ምርጥ ምርጫ ነው።
"Your ordinary day is someone else's dream, so be grateful every day." _ _
Open Ai በAI የታገዘ የስራ ቅጥር ፕላትፎርም እየገነባ ነው። የChatGpt መስራች የሆነው ይህ ድርጅት እንደገለፀው ከሆነ ቢዝነሶችን እና ተቀጣሪዎችን የሚያገናኝ ፕላትፎርም እየገነባ ነው። በAI የታገዘው ይህ platform ስሙ Open Ai job platform ሲሰኝ ከሊንክዲን ጋርም ተፎካካሪ ሊሆን ይችላልም ተብሏል። ይህ ፕላትፎርም በ2026 አጋማሽ ወደ ስራ እንደሚገባ የሚጠበቅ ሲሆን ትናንሽ ቢዝነሶችንም ሊጠቅም እንደሚችል ተገልጿል። ዘገባው የtech crunch ነው።
“nature finds a way, you will too.
የሃካቶን ውድድር ጥሪ ============.. የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን። የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል። ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ ያለመ ነው። የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform
"You are stronger than you think and more capable than you imagine."
🔰Google just released AI courses for free. ⚫Introduction to Generative AI https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/536 ⚫Introduction to Large Language Models. https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/539 ⚫Gen AI https://cloudonair.withgoogle.com/gen-ai-bootcamp ⚫Google AI Essentials Specialization https://www.coursera.org/specializations/ai-essentials-google ⚫Introduction to Responsible AI https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/554 ⚫Google Cloud Computing Foundations: Data, ML, and AI in Google Cloud https://www.cloudskillsboost.google/course_templates/156 ⚫Responsible AI: Applying AI Principles with Google Cloud. https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/388 ⚫Prompt Design in Vertex AI https://t.co/4ksrfKNl6n
Discipline feels hard today. Regret feels harder tomorrow. Choose your habits wisely.