- Последний пост
- 22 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 067
- 1/48двое суток
- 1 222
- 1/72трое суток
- 1 318
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1. በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2. በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3. በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4. በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5. 7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ
ለ2019 ዓም 11ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆናችሁ በኤሎን አካዳሚ የተመዘገባችሁ በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በሚሊንየም ክላስተር የተጀመረ መሆኑን እየገለጽን ሰኞ ሐምሌ 13 ቀን 2018ዓም ሚሊንየም 2ኛ ደረጃ ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳስባለን ኤሎን አካዳሚ
ሰላም ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች የኢምፔሪያል አካዳሚ ተማሪ የነበራችሁ እና ኤሎን አካዳሚ ለምትቀጥሉ ለ2019 ዓ/ም6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ሐምሌ 13/11/2018 ስለሆነ ከጠዋቱ 2:30 የመማሪያ ቁሶቻችሁን አሟልታችሁ እንድትገኙ !!! ኤሎን አካዳሚ
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ውድ ወላጆች ቀድም ብለን እንዳሳወቅነው የአንደኛ ደረጃ ውጤት መግለጫ የሚሰጠው ማክሰኞ ሰኔ 30/10/2018 ከጠዋቱ 2:30 _ 6:00 መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን !! ማሳሰቢያ ወርሀዊ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን የትምህርት መረጃ መውሰድ የምትችሉት ክፍያችሁን ስታጠናቅቁ ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ ከወዲሁ ክፍያችሁን ታጠናቅቁ ዘንድ በጥብቅ እናሳስባለን !!!
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች አርብ ማለትም በ19/10/2018 የፈተና የመልስ ወረቀት ይሰጣል የተባለው በመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች አጠቃላይ ስብሰባ ምክንያት ወደ ሰኞ 22/10/2018 የተቀየረ መሆኑን እንገልፃለን 🙏🙏🙏 ማሳሰቢያ እሁድ በ21/10/2018 ስለ 2019 የትምህርት ዘመን ለመነጋገር በተጠራው አጠቃላይ የወላጆች ስብሰባ ላይ ከጠዋቱ 2:30 ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን!!!! 🙏🙏🙏 ውድ ወላጆች ሰዓት 2 :30 ነው ይከበር !!!
ሰላም ውድ የኢምፔሪያል አካዳሚ የ6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች በተደጋጋሚ አንደገለፅንላችሁ ለፈተና ስትመጡ 1. እስከ ሰኔ ወር ከፍላችሁ ክሊራንሳችሁን ያዙ ! 2 የትምህርት ቤት መታወቂያ 3.የተሟላ ዩኒፎርም 4. ወንድ ተማሪዎች ፀጉራችሁን በአግባቡ ተቆረጡ ፣ ሴት ተማሪዎች በአግባቡ ተሰሩ !( አስይዙ) !! ፍሪዝ ማድረግ አይቻልም ! 5.ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ነገር መያዝ አይቻልም !
ቅዳሜ እና እሁድ የምትከፍሉ የ6ተኛ ክፍል ወላጆች ክሊራንስ እንዳዘጋጅላቸው ደረሰኛችሁን በእኔ ቴሌግራም ላኩልኝ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ከሰኞ ግንቦት 24/09 /2018 እስከ ረቡዕ 26 09/2018 ድረስ ትምህርት የማይኖር ሲሆን ሐሙስ ግንቦት 27/09/2018 እና አርብ ግንቦት28//09/2018 የ6ተኛ አና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ሲኖራቸው ሌሎቹ ከ1ኛ አስከ 7ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ደግሞ የማሟያ ሙከራዎች ስለሚኖራቸው የእረፍት ጊዜያቸውን ሳይዘናጉ እንዲያጠኑበት ያግዟቸው !!!! ማሳሰቢያ 1. ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናሳስባለን!!! 2. ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባችሁ እና በወቅቱ ወርሃዊ ክፍያችሁን የምትከፍሉ ቤተሰቦች አመቱ እየተጠናቀቀ ሰለሆነ የልጆቻችሁን ክፍያ የሰኔ ወርንም ጨምሮ በማጠናቀቅ ልጆቻችሁ የፈተና ሰሞን ከሚገጥማቸው እንግልት ታድኗቸው ዘንድ ከወዲሁ እናሳስባለን !!! ***የ 6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ እስከ ሰኔ 5/10 /2018 ድረስ መጠናቀቅ ይኖርበታል 🙏 ደህና እደሩ🙏🙏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи