tgindex
ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት

Статистика

ውድድር

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 022
+3 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
346
21 постов
Вовлечённость
33,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
255
1/48двое суток
292
1/72трое суток
315

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • አስቸኳይ መልዕክት ዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 7/2018ዓ.ም ለክ/ከ የ13ዓመት ተወዳዳሪዎች በመሉ ከዚህ ቀደም 13ዓመት በታች ለክ/ከ ውድድር ተመልምላችሁ ያለፋችሁ የመወዳደሪያ ገንዘብ ክፍለ ከተማው 12ሺህ 500መቶ ብር ስላለ ቢያንስ እያንዳንዳችሁ 800 ብር ማዋጣት ትችላላችሁ ወይ? ይሄን ካደረጋችሁ የመጫወቻ ማሊያውን ደግሞ እኔ አዘጋጅላችኋለሁ ቶሎ ወላጆቻችሁን ጠይቁ እና በ0913015911 ሀሳባችሁን አሳውቁኝ የሰማችሁ ላልሰማችሁ አሳውቁልኝ።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

  • ዕለተ ማክሰኞ ነሐሴ 5/2018ዓ.ም ለነዌያውያን በሙሉ የረቡዕ ቀን ነሐሴ 6/2018ዓ.ም ልምምድን ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ነገ ረቡዕ ነሐሴ 6/2018ዓ.ም የልምምድ ፕሮግራም የሚቀጥል ሲሆን ቀን ከ6:00-8:00 የ13ዓመት (የሮቤል ልጆች) የ17 ዓመት ተጫዋቾችም በተመሣሣይ ሰዓት ከቀኑ 6:00-8:00 ሲሆን ከ8:ዐዐ ጀምሮ የክ/ከ ተወዳዳሪዎች ከነባር የከተማ ፕሮጀክት ጋር እና ከሮቤል ልጆች ከተወጣጡ ተጫዋቾች ጋር የወዳጅነት ግጥሚያ ሲሆን ከ10:00 ቡኋላ የመደበኛ ተጫዋቾች ልምምድ የሚጀመር ሲሆን በተያዘላችሁ ፕሮግራም ብቻ እንድትመጡ እያሳወኩኝ እና ወርሀዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ተጨዋቾች የመጨረሻው ክፍያ ዛሬ የተጠናቀቀ ሲሆን አብዛኛው ተጫዋቾች ክፍያ እየከፈላችሁ ስላልሆነ ወላጆች የተጫዋቾችን ክፍያ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እያሳሰብኩ ክፍያውን በካሽም ሆነ ከታች በተቀመጠው አካውንት ወይም በቴሌ ብር መክፍል የምትችሉ መሆኑን አሳውቃለሁ እና ከቻላችሁ የላካችሁበትን ስክሪንሹት አድርጋችሁ የሠልጣኞች ሰም አብሮ በመፃፍ በመላክ እንድትተባበሩኝ እጠይቃለሁ ።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ CBE 1000087602315 Neway G/tsadik Tele birr 0913015911

  • ዕለተ ሰኞ ማለዳ ነሐሴ 4/2018ዓ.ም ለኤርሚያስ ለእስጢፋኖስ እና ለያፌት ልጆች(ለ10፣11፣12 እና 15 ዓመት ታዳጊዎችን ) በተመለከተ የተላለፈ ለ13 ዓመት የክፍለ ከተማ ውድድር የተመለመላችሁ ታዳጊዎች እና ዛሬ ለልምምድ የተቀጠራችሁ ኤርሚያስ የእስጢፋኖስ ወይም (10፣11እና12ዓመት ታዳጊዎች ) ዛሬ ከ6:00 ጀምሮ ልምምድ ሲኖራችሁ የያፌት ልጆች ወይም የ15ዓመት ተጫዋቾች ከ7:00 ጀምሮ ልምምድ ያላችሁ መሆኑን እያሳወኩ የክፍለከተማ ተወዳዳሪዎች ከቀኑ 9:00 ላይ ልምምድ ስላላችሁ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ እያሳሳብኩ የሮቤል ልጆች (13፣14 ታዳጊ ተጫዋቾች እና የ17ዓመት ወጣት ተጫዋቾ ረቡዕ ነሐሴ 6/2018ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ልምምድ ሲኖራች በተጠቀሰው ሰዓት እና በፕሮራማችሁ ብቻ እንድትገኙ እያሳሰብኩ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካላችሁ 0913015911 ደውላችሁ ተገቢውን መረጃ መጠየቅ የምቴችሉ መሆኑን እያሳወኩኝ ወርሀዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ተጫዋቾች እንድትከፍሉም ጭምር አሳስባለሁ።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝብቹዋን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ CBE 1000087602315 Neway G/tsadik Tele birr 0913015911

  • አስቸኳይ መልዕክት ዕለተ እሁድ ነሐሴ 3/2018ዓ.ም ለታዳጊ ተጫዋቾች በመሉ ዛሬ ነሐሴ 3/2018ዓ.ም በአጋጣሚ ከኛ በፊት የሚገቡት የሴቶች ፕሮግራም ዛሬ የሴቶቹ ፕሮግራም ባለመኖሩ ሜዳው ባዶ ስለሚሆን ታዳጊዎች ሰፊ ሰዓት ለልምምድ እንዲኖረን የምትችሉ ከሆነ የልምምድ ሰዓታችንን 6:30 ጀምሮ በምናደረገው ሰፊ ሰዓት ስለምናገኝ ታዳጊዎች ከ6:30 ጀምሮ የምትችሉ ከሆነ ታዳጊዎች ለልምምድ እንድትመጡ እጠይቃለሁ የሰማችሁ ላልሰማችሁ አሰሙልኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ።አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ

  • ዕለተ እሁድ ነሐሴ 3/2018ዓ.ም ለነዌያውያን የሠልጣኝ ወላጆች ሠለጣኞችን በተመለከተ በመሉ የነሐሴ ወር ክፍያ ከነሐሴ 1-5/2018ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ወላጆች በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳወኩኝ ክፍያ በአካውንት፣በቴሌብር እንዲሁም በካሽ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እያሳወኩ ወላጆች የወርሃዊ ክፍያን በአካውንትም ሆነ በቴሌብር ሆነ በአካውንት  የምትከፍሉ ከሆነ የከፈላችሁበትን በ0913015911ስ.ቁ ቴሌግራም ላይ  የከፈላችሁበትን ስክሪን ሹት በማድረግና የሠልጣኙን ሥም አብራችሁ እንድትልኩልኝ በአክብሮት የዛሬው የልምምድ ፕሮግራማችሁ እንደከዚህ ቀደሙ በተያዘለት ፕሮግራም የምትሰሩ መሆኑን አሳውቃለሁ።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ።አሜን አሜን አሜን!!!ነዌ CBE 1000087602315 Neway G/tsadik Tele birr 0913015911ነው

  • 15 ዓመቶች

  • 13 ዓመቶች

  • ኮች Vs ጁናይድ

  • አብርሃም M.

  • ያፌት vs ፍራኦል

  • ኤፍሬም

  • ክርስቲያን

  • ጎዶሊያስ

  • በረከት

  • ታዳጊዎች

  • ታዳጊዎች

  • ዋሲሁን Vs ክርስቲያን

  • መካሪም

  • ማታን

ነዌ እና ልጆቹ የታዳጊዎች እግር ኳስ ስፖርት ፕሮጀክት — tgindex