tgindex
የትምሮ ቤት 𝐌𝐄𝐌𝐄𝐒 😂

የትምሮ ቤት 𝐌𝐄𝐌𝐄𝐒 😂

Статистика
@joint_high_school_memeанглийский

Created in #March_17.2021 የትምሮ ቤት MEMES......😁😂😝😳😄 #HIGH_SCHOOL✅📝 Don't Be Angry 😥😪🤐😫😡😠🤪😵 ❌🚫 ለአስተማሪ ትልክና ጉድህ ይፈላል አንቺም እንደዛው 📢⛔️❌ አለበለዚያ Ban 🍻 #matric😎 😑Elmo😑😑Workneh😑

Последний пост
7 нояб.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
27
+1 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
422
27 постов
Вовлечённость
1563,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #Memories

  • P#BoranaUniversity በ2018 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር

  • без подписи

  • без подписи

  • Created in #March_17.2021-2026 የትምሮ ቤት MEMES... #HIGH_SCHOOL✅ We wish all of us good luck. It has been five years since this channel was launched and we have spent many happy, funny, and sad times together on this channel...and now we have all completed the first chapter and moved on to the next round to start a new life in our own way. We wish all of us good times again! We would like to thank our dear teachers and school directors whom we love and respect so much!! We wish you a good time until we meet again,and we all say it would be good if we stayed in this channel to the best of our ability to avoid being separated!

  • #WolloUniversity በ2018 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ሁለት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ትምህርት ሚኒስቴር

  • DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 18 እና 19/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። በ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር

  • 📣 አምቦ ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ በዋና ካምፓስ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንዲሁም ኦንላይን በ estudent.ambou.edu.et ማመልከቻና ሙሉ መረጃ ሞልታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን። ማሳሰቢያ፡- ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:- ➢ የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት፤ ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና 1 ፎቶ ኮፒ) እንዲሁም 3\*4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ ➢ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ። ➢ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር

  • Welkite university በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 15እና 16/2018 ዓ.ም  መሆኑን  ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ➫ ብሄራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID) እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN Number ) ትምህርት ሚኒስቴር

  • BoranaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ትምህርት ሚኒስቴር

  • WerabeUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8ኛ ክፍል ውጤት ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ➫ አራት 3x4 መጠን ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። በ2018 የትምህርት ዘመን አዲስ ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ  በሪሚዲያል ፕሮግራም የምትመደቡ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር

  • Wachamo university በ2018 የትምህርት ዘመን  ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ የተመደባችሁ እና በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ  የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር

  • JimmaUniversity በ2018 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ፍሬሽማን ተማሪዎች እንደዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም   መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ከ Section 1-26) እና በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ (ከ Section 27-33) ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ከጥቂት ቀናት በኋላ የአድሚሽን ቁጥርዎን በመጠቀም https://portal.ju.edu.et ላይ ገብታችሁ የተመደባችሁበትን ሴክሽን፣ ዶርም፣ ካፍቴርያ ማወቅ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር

  • MekelleUniversity በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሐቂ ግቢ ከሰኞ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም የሥራ ሰዓት portal.mu.edu.et ላይ በመግባት ወይም 213.55.94.34 በመጠቀም የማመልከቻ ቅፁን እንድትሞሉ ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። በ2017 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው መሰረት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር

  • BahirDarUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታተላችሁና ወደ Freshman Program ለመግባት የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የመንግሥት ስኮላርሽፕ (በወጭ መጋራት) የተመዘገባችሁ እና በግላችሁ ከፍላችሁ በመደበኛው መርሐግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A - Men የሆናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ፤ ስማችሁ ከ Meq - Z የሆናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ግሻ አባይ (ይባብ) ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር

  • ArbaMinchUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡  ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና ያለፋችሁ በተማራችሁበት ካምፓስ፣ ➫ በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ኩልፎ ካምፓስ፣ አባያ ካምፓስ፣ ጫሞ ካምፓስ እና ዋናው ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ኩልፎ፣ አባያ፣ ጫሞ እና ዋናው ግቢ ካምፓሶች ፤ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር

  • DebreBerhanUniversity ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የተቋሙ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም  መሆኑን አሳውቋል። በዚህም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ በዋናው ግቢ፤ በ2017 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታችሁን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ በነበራችሁበት ካምፓስ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣ ➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ትምህርት ሚኒስቴር

  • ለ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ካርድ (orignal)ስለመጣ ከዛሬ ጀምሮ ት/ቤት እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ።

  • #HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች፦ በዋናው ግቢ  የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች፦ በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና…