Kayreddin Official Tube
Статистикаاهلا بكم ❤❤ ይህ ይፋዊ የኸይረዲን ኑረዘማን የቴሌግራም ገፅ ነው😉 👉ለሁሉም ወዳጆቼ እና አድናቂዎቼ እጅጉን ምስጋናዬ የላቀ ነው! 👉በውስጥ መስመር ከእኔ ጋር ለመገናኘት @Kayre_Bot 'ን ይጠቀሙ!
- Последний пост
- 26 нояб. 2021 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ። 👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫 ✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ??? ✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ??? ✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ??? ✅እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ @Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏። ========================== :¨·.·¨: ❀ ·. Telegram 👇Join ያድርጉ https://t.me/Kayreddin :¨·.·¨: ❀ ·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q :¨·.·¨: ❀ ·. Face Book 👇 Follow ያድርጉ! https://www.facebook.com/kayreddin.nura.9
እርግጠኛ ነኝ የዛሬዋን አርብ ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ ልዩ ስጦታ ናት። ህይወትን ደስ በሚልህ መልኩ ዛሬ መጀመር ትችላለህ ምክንያቱም ትላንት እንደ ጭራ ከኋላ ቀርቷል፤ ነገ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬን ተጠቀምበት! ወዳጄ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው እድሜህ ስለትናንት በማሰብ የሚባክን ጊዜ አይኑርህ!
🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ። 👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫 ✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ??? ✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ??? ✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ??? ✅እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ @Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏። ========================== :¨·.·¨: ❀ ·. Telegram 👇Join ያድርጉ https://t.me/Kayreddin :¨·.·¨: ❀ ·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q :¨·.·¨: ❀ ·. Face Book 👇 Follow ያድርጉ! https://www.facebook.com/kayreddin.nura.9
አላህ❤️ የቱንም ያህል በወንጀል ባህር ብትሰምጥም፣ የቱንም ያህል በኅጢዓት ሰንሰለት ብትተሳሰር፣ መውጣት የማትችልበት ከሚመስልህም ፈተና ውስጥ ብትገባ 👉ከልብህ፣ ተፀፅተህ ወደ ጌታህ ከተመለስክ ካለህበት የወንጀል ባህር ያፀዳሃል፡፡ ከየትኛውም ከሚገጥምህ አጣብቂኝ ችግር ያወጣሃል፡፡አላህ ከፀጋዎችም ይለግሰሀል፡፡ Wendmachuh #Kayre_Negn @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin
ትዳር እኛ መርጠን ቢሆን እማ እኔን ስላፈቀረቺኝ እኔን ስለማትረሳኝ እኔ ስለማደርግላት እኔ ቆንጆ ስለሆንኩኝ ከእኔ ማንንም መውደድ.ብዙ ምክንያቶች አሉ የወደድካትን የራስ ለማረግ እመነኝ እሶ ይህን ሁሉ ስለሆነች/ሆክ አይደለም የራስህን/ሶን የምታገኝው አላህ ሲፈቅድልህ/ላት ብቻ ነው ። አላህ ይዘንልን. #Kayre_Negn @Kayreddin @Kayreddin
ይህ ፎቶ አንድ አሜሪካዊ ሰው ነው የለቀቀው...ፎቶውንም አንስቶ የለቀቀበት ምክንያት አያቱ ሙታ 900ሺ ዶራል በላይ ትታ ስለሞተች ተደስቶ ነበር... ከተቀበረች ብኋላ ግን ነገራቶች ተቀየሩ አያቲቶ ያላትን ገንዘብ ሁሉ ለበጎ አድራጎት ድርጅት አስተላልፍ ነበር። መልዕክትም አስቀምጣለት ነበር ። የኔ ትንሹ ውሻየ የአያትህን ምርኩዝ ትቼልሀለሁ መኝታ ቤት ያለው ቁምሳጥን ውስጥም ጥርሶቼን አስቀምጫልሀለሁ ቶሎ ብለህ ውሰዳቸው አዲሶቹ የቤቱ ባልተቤቶች ሳይመጡ በፊት....😊 #Kayre_Negn @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin
ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ! እውነተኛው ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ! #Join & #Share አድርጉዋት😉 @Kayreddin @Kayreddin
ጂም ሮን የተባለ ደራሲ ላንተ ብሎ ፑሽ-አፕ (ስፖርት) እንዲሰራልህ ሌላ ሰው አትቀጥርም ስለዚህ ከሌላ ሰው ብዙ አጠብቅ ይለናል። የኛን ሸክም ማንም jአይሸከምልንም፣ እንደውም እኛ ከራሳችን አልፈን የሌሎችን ሸክም ማቅለል እንደምንችል ማመን አለብን። አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም! #Share & Join አድርጉዋት😉 @Kayreddin @Kayreddin
✨የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል። 🌓ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ! ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ በብዛት ይወድቅብሃል። ደጋግመህ ስለሱ ባሰብክም ቁጥር በእጅህ ያለውን ነገር መጣልህ አይቀርምና አብዝተህ ተጠንቀቅ። የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል። 🕰እንደወደቀው ትቶ ያለውን ይዞ መራመዱ የሚበጅበት ግዜ አለና የወደቀው ወደኋላ ከመለሰህ እሱን ተወውና ጉዞህን ቀጥል። ስለወደቀውም ነገር ዘላቂ መፍትሄ አብጅለት። 🌓የወደቀብህን ሁሉ አነሳለሁ ማለት ያለህን መበተን ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ ቀና ብለህ ባለህ ላይ እየጨመርክ ወደ ፊት ተራመድ ። #Share & #Join አድርጉዋት😉 @Kayreddin @Kayreddin
በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት 1) ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡- «በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል) በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡- «ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል) 2 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው «ተቀመጥ ሰውን አስቸገር» ብለውታል። በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል። 3 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- «የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል) ★★★★★★★★★★ የኸይረዲን ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግም ለሌሎች ያጋሩ! @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin
አንዲት በር እንኳን ብትሆን ተው… ከእለታት አንድ ቀን ሰሂል ኢብኑ አምር ከ ሚስቱ ጋር ጉዞ ላይ ሳለ መንገድ ላይ ሽፍታዎች መተው ሰንቃቸውንም ብራቸውንም ይዘርፏቸዋል ፣ ከዛም ሌቦቹ ከሰረቁት ምግብ እዛው እየበሉ የሌቦቹ አለቃ ግን አይበላም ነበር፣ ሰህልም: ለምን እነሱ ጋር አትበላም አለው አለቃውም : ፆመኛ ነኝ አለው ሰህልም በመገረም እየሰረክ ትፆማለህን!! እሱም:በእኔ እና በጌታዬ መሀከል ምን አልባት አንድ ቀን የምገባበትን በር እተዋለሁ… ! ከዛም ከአመታት በኃላ ሰህል ሰውየውን ዛሂድ አቢድ ሆኖ አየው እና አወቀው ከዛም አለው: በጌታው እና በሱ መሀከል በርን የተወ ሰው አንድ ቀን ይገባበታል !! ምንም እንኳን አማፂ ብትሆንም ባንተ እና በጌታህ መሀል የምታገናኝ አንዲትን በር እንኳን ብትሆን መተውህን አትዘንጋ ‼️‼️ ምን አልባት አንዷ በር የብዙዎቹ በር መከፈት ምክንያት ልትሆን ትችላለች ❗️❗️👍 #Join & #Share አድርጉዋት😉 @Kayreddin @Kayreddin
ከጋብቻው ውል ቡኃላ እንዲህ አላት: አንቺ ጋር ለመድረስ ብዙ ሰደቃን ዋጋ አስከፍሎኛል ፣በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብዙ ቁጥር ያላቸውም ዱአ አድርጊያለሁ ፣በከተማ ውስጥ አሻራዬን ያላስቀመጥኩበት መስጅድ የለም ፣አንቺ ጋር ለመድረስ መንገዱ በጣም ከባድ ነበር፣ነገር ግን የጌታዬ ቃል ኪዳን አውን ነው❤️❤️❤️ እንዲህ ብሎ አንጅት መብላት…😝😝 ሁስኒ አልፍ መብሩክ አቤይ😘😁 @Kayreddin @Kayreddin
ከአስገራሚ ንግግሮች ንግግር ባበዛህ ቁጥር ስህተቶችህ ይበዛሉ አላህ የሚያስታውስ ንግግር ሲቀር አላህን በማስታወስ ንግግር ባበዛህ ቁጥር ስህተቶችህ ይማራሉ። ትርጉም ያለው ንግግር🌸 سبحان الله و بحمده ، سبحان الله العظيم "💖 :¨·.·¨: ❀ `·. @Kayreddin_Official
አታገባህም...!! ወደ እንቅልፍህ ሂድ አንተ ሞኝ....!😀
አስገራሚ ገጠመኝ የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት ባሎ ጋር በጣም ትጣላለች የተጣሉበትም ባልየው ሌላ ሴት እንደሚያገባና እሷን እንደሚተዋት ነግሮት ስለነበር ነበር። ወዲያው ሚስቲቶ ተናዳ ወደ ውስጥ ገብታ ራሷን ከ10ኛ ፎቅ ወረወረች በዚህ ጊዜ ባልየው ከፎቁ ወርዶ ስለነበር ሚስቱ ከላይ ወደቀችበት በዚህ ጊዜ እሱ ሞተ እሷ ተረፈች...😂 @Kayreddin @Kayreddin
❌🚫 Mowlidɑ ❌🚫 Nuti muslimoonni Lɑmɑ qofɑ qɑbnɑ Ayyɑɑnɑ kɑbɑjnu Kɑnɑɑn ɑlɑ nuti Kɑn birɑɑ hin qɑbnu Innis ɑyyɑɑnɑ ɑrɑfɑɑfi Ayyɑɑnɑ fixriiti. Wɑnti kɑnɑɑn ɑlɑɑ Kɑn wɑrrɑ Bid'ɑɑti Anɑɑn nɑn lɑɑllɑtu Ayyɑɑnni #mowlidɑɑ wɑrri kɑbɑjjɑn kun Mee Rɑgɑɑ nɑɑfidɑɑ. Wɑɑn Rɑsuulɑɑf sɑhɑɑbɑɑn Hin goone tɑsumɑɑ Wɑɑn hundee hin qɑbne Mɑɑlumɑɑf hordofnɑɑ? Tɑɑbi'oonni gurguddoon Beektonni sɑlɑfɑɑ Wɑɑn tɑkkɑɑ hin goone Eessɑɑ fuutɑn lɑfɑɑ? Bid'ɑɑdhɑ #mowlidni Afɑɑn guuteen jedhɑ Miti wɑrri jettɑn Mee rɑgɑɑ nɑɑf fidɑɑ Rɑgɑɑ hin qɑbdu tɑɑnɑɑn Kufɑɑdhɑ dubbiinkee Bid'ɑɑrrɑɑ gɑrɑgɑli Hin fixin umriikee ✍ Walaloo 7/2/2017 E.C #Join And #Share Godhaa. @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin
የሆነች ሴት ድምፅን ከፍ አድርጋ ባሎ ላይ ጮሀችበት አሉ...... እኔ የዚህ ቤት ባሪያ ነኝ እንዴ ምግብ እሰራለሁ.. ልብስ አጥባለሁ..በህይወቴ መደሰት ለኔ አይገባኝም እንዴ...?!🙄 ለምንድን ነው ወንዶች ብቻ ነፃነት የሚያገኙት...? ባሎም እንዲህ ሲል መለሰ እኔን እንዴት ነፃ ነህ ትይኛለሽ ባይንሽ ታስሬ(የአይንሽ ምርኮኛ)..!😍 ፈገግ ብላ ወደ ምግብ ማብሰያው ሄደች...😘 ውዶቼ በእውነት ሴቶች እንደዚህ ናቸው....❤ Bro & Sisoch #ፈታ በሉ ብዬ ነው። ለበለጠ መረጃ #ኸይሬ ነኝ😉 @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin @Kayreddin
💛ደግነት የእውነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ውበታችን ነው።በሕይወት ጉዞ ላይ በቂ የሆነ ስንቃችን ነው።ትዕቢት ና ኩራት የምናጠፋበት ልዩ ኃይላችን ነው። 💜ከትሕትና የበለጠ መልካም ነገር የለም። ሌሎችን መረዳት የመጀመርያው ንቃት እና ዕውቀት ነው፣ መንፈሳችንንም ወደ ላይ ክፍ ከፍ ያደርገዋል። 💛ልግስና የነፍስ ምግብ ነውና ፣ ለሚሰጥ አብዝቶ ይመለስለታል። ጥሩ እርካታ ያገኘ ጥሩ ክፍያ እንዳገኘ ነው ። ባለንና በምናገኘው ነገር ኑሯችንን ስንመሰረት በምንሰጠው ነገር ደግሞ ሕይወታችንን እንመሰርታለን ። ለራሳችን ማድረግ የምንችለው ትልቁ ነገር ቢኖር ለሌሎች ጥቂት ነገር ማድረግ መቻል ነው ። 🔑መስጠት እውነተኛ የደስታ መገለጫ ነውና፣የሕይወትህ መሰረት አድርገው ! #Like & #Share አድርጉዋት😉 #Kayre_Negn @Kayreddin @Kayreddin
🔹ስሜትህን፣ 👉 ፍላጎትህን፣ 👉 አላማህን እና 👉 ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም ነገር እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል! 😷ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ! 💞ወንድማችሁ #Kayre_Negn😉 @Kayreddin @Kayreddin
የአላህ ስጦታ ምነኛ አማሩ... የመጀመሪያው እስልምናዬ...ጤንነቴ...ጓደኞቼ...እንዲሁም ደሞ እዚህ ቻናሌ ውስጥ ያሉ ወዳጆቼ...በህይወቴ ገብተው ህይወቴን ይበልጥ አሳመሮት...❤ ከአላህዬ ቀጥሎ ሁላችሁንም አመሠግናችኋለው🤩 🌹መልካም ግዜ....🌹 ወንድማችሁ ኸይሬ ነኝ😍 @Kayreddin @Kayreddin