ከፍታ ለወጣቶች
Статистикаከፍታ የእናንተ የወጣቶች ፕሮግራም ነው፡፡ ከፍታ ከ አሜሪካ የልማት ተራድኦ (ዩኤስኤ አይዲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ እና አጋሮቹ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ጋር በቅንጅት የሚተገበር ፕሮጀክት ሲሆን ወጣቶች የእራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ አቅም፣ የሲቪል እና ማህበራዊ ተሳትፎ እንዲያሳዳጉ ይሰራል፡፡
- Последний пост
- 11 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 92
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
በየአመቱ መስከረም 30/October 10 የአእምሮ ጤና ቀን ይከበራል ዘንድሮም “በድንገተኛ አደጋዎችና ቀውሶች ወቅት የአእምሮ ጤና አገልግሎቶችን ማስፋት” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። 🧠 የስነልቦና ባለሙያዋ ኤሉል ደረጀም የአእምሮ ጤና ምንድን ነው የሚለውን ትነግረናለች:: መልካም ቆይታ! 📻🧏🏽🧏🏻♀️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📻 ከፍታ የወጣቶች የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማ ሂወቴን ቀይሮታል ! ታሪኩን በጽሁፍ ያካፈለን ዘላለም አዲስ ከፍታ ካፈራቸው ፈርጦች አንዱ ነው ዘላለም ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ተጋበዙልን🎧 ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን መልካም ቆይታ
видео или голосовое, без подписи
ከፍታ ለወጣቶች pinned a photo
видео или голосовое, без подписи
ከፍታ ለወጣቶች pinned «https://vm.tiktok.com/ZMSPVtM8j/»
https://vm.tiktok.com/ZMSPVtM8j/
https://www.linkedin.com/posts/rachel-karanja-grantresearcher_grants2025-fundingopportunities-innovation-activity-7334185789179805697-ew3F?utm_source=social_share_send&utm_medium=android_app&rcm=ACoAAA3hXH0B2bh1ngwAXLxcNmqX4i8Vkz4_NVA&utm_campaign=copy_link
Apply Now: IGAD Internship Programme 2025 for Students and Young Professionals in Africa - Opportunities for Youth https://opportunitiesforyouth.org/2025/04/15/apply-now-igad-internship-programme-2025-for-students-and-young-professionals-in-africa/?amp=1
🎓 Talent Cloud Scholarship – Now Open! Safaricom Ethiopia, Amref Health Africa, and the Vodafone Foundation are joining forces to offer a free, one-year online program to help young Ethiopians (ages 18–35) gain practical skills in tech fields like software development, data science, and AI. ✅ Learn at your own pace ✅ Monthly data support included ✅ Mentorship and job placement opportunities 📅 Application deadline 24 April 2025 📌 Click the link below, register and take the short assessment. https://register.kefeta.et/ Spaces are limited—apply early! #TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation
ከፍታ ለወጣቶች pinned a photo
🎓 ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድል ምዝገባ ተጀመረ፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ቮዳፎን ፋውንዴሽን፣ አምረፍ ሄልዝ አፍሪካና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጋራ ዕድሜያቸው ክ18 – 35 ዓመት ላሉ ኢትዮጵያውያን ውጣቶች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድል በቴክኖሎጂ ዘርፎች ማለትም በሶፍት ዌር ደቨሎፕመንት፣ ዳታ ሳይንስና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አዘጋጅተዋል፡፡ ✅ ባሉበት ቦታ ሆነው በሚመችዎት ሁኔታ ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ፤ ✅ ለአንድ ዓመት ወርሃዊ ዳታ ጥቅል (6 ጊጋ ባይት) ይሰጣል፤ ✅ ሜንተርሺፕና የስራ ትስስር ዕድሎች ይመቻቻሉ፤ 📅 የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሚያዝያ 16፣ 2017 ዓ.ም 📌 ለመመዝገብ በጣም ቀላል ነው፤ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ፣ ይመዝገቡ፣ ምዘናውን ይውሰዱ፤ https://register.kefeta.et/ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ እንዲመዘገቡ ይመከራል! #TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation
https://opportunitiesforyouth.org/2025/04/07/joint-japan-world-bank-graduate-scholarship-program-2025/?amp=1
Join Amref Health Africa’s Mission Through the General Interest Application (Call for Talent Pool Applications) - Opportunities for Youth https://opportunitiesforyouth.org/2025/04/08/join-amref-health-africas-mission-through-our-general-interest-application/?amp=1
https://opportunitiesforyouth.org/2025/04/01/paid-internship-eu4youth-project-by-giz-youth-engagement-empowerment-tbilisi-georgia/?amp=1
https://opportunitiesforyouth.org/2025/03/30/call-for-applicationsyouth-leaders-yole-fellowship-program-cohort-5fully-funded/?amp=1
Internship opportunities for the youth!