tgindex
ከሰማይ መዝገብ Kesemay Mezigeb ( ቤተ ጳውሊ )

ከሰማይ መዝገብ Kesemay Mezigeb ( ቤተ ጳውሊ )

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 450
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 395
21 постов
Вовлечённость
96,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
281
1/48двое суток
322
1/72трое суток
347

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.tiktok.com/@besufekad59/video/7673413964985945364?_r=1&u_code=e3m1am4akef5hk&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e26hjm6909ehkh&share_item_id=7673413964985945364&source=h5_m&timestamp=1786636978&user_id=7143275931192706053&sec_user_id=MS4wLjABAAAAfW7Y2HA9atz58fDPnKjnOueh9vnv7WRxdw9i19wLzfwmdOdyICUo1FFcEL4o0mV6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7669068848171583250&share_link_id=56e2517a-f17a-481f-b248-aebd6a14dfa2&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2878%2Cb2878&sp_root_share_link_id=56e2517a-f17a-481f-b248-aebd6a14dfa2&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=others_homepage&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=e3m1am4akef5hk&sp_root_d=e26hjm6909ehkh

  • ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ መልዕክት እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን እያልን መጪው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረው የግሸን ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ መስከረም 15 እና መስከረም 17 የሚነሳው ጉዞ ምዝገባ የተጀመረ መሆኑ እያሳወቅን የመሄድ አሳብ ካሎት ቦታ ሳይሞላቦት በጊዜ ይመዝገቡ በተጨማሪም ለአድባራት እና ለገዳማት ጧፍ ፤ ዕጣን ፤ ዘቢብ ፤ ሻማ ያስፈልጋል ለአረጋውያን መነኮሳት እናቶች እና አባቶች ደግሞ ፎጣ ፤ ጫማ እና አስቤዛ እንዲሁም ለአስኳላ እና ለአብነት ተማሪዎች ቅዱሳት መፃህፍት ፤ ደብተር ፤ እስክሪብቶ ፤ እስራስ እና ቦርሳ በእለቱ ለመርዳት አስፈላጊ ስለሆነ እርሶ በመሳተፍ ሌሎችን ደግሞ በማስተባበር መንፈሳዊ ግዴታ በመውጣት ከጉዞ በፊት አስቀድመው ያቀርቡልን ዘንድ በግሸኗ ስም አድራ አደራ አደራ እንላለን ። 👉 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202  ለበለጠ መረጃ ፦ 0964020202/0963676767 👉 አዘጋጅ ፦ የቤተ ጳውሊ የግሸን ተጓዦች በጎ አድራጎት የነዳያን ማኅበር

  • 13 июл.1 0745

    без подписи

  • 13 июл.1 0745

    без подписи

  • 13 июл.1 07025

    ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል የተላከ የባቡር እና የመኪና ጉዞ ፦ ሐምሌ 19 ቀን የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 20 ቀን ድረስ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በባቡር ያዘጋጀን ሲሆን በምዝገባ ላይ ነን ፈጥኖ ይመዝገቡ የጉዞ ዋጋ 12 ሺህ ብር ▶️ በባቡር መጓዝ ለማትፈልጉ በመኪና ያዘጋጀን ሲሆን የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ጨምሮ 5,500 ብር ✝ እንዲሁም ለደብረ ታቦር በዓል ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ምዝገባ ጀምረናል 👉 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ለበለጠ መረጃ ፦ 0963676767/0964020202/0912699825 *https://t.me/kesemay2mezigeb አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 25 мая1 5716

    ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦ ✝ ግንቦት 29 ቀን ተነስተን ሰኔ 9 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል ። ▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ግብጽ ቅዱሳን መካናት ለመሳለም የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ። 👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦ ▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ✅ ቁጥር 2 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላይ 4ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ለበለጠ መረጃ ፦ 0963676767/0964020202/0912699825 *https://t.me/kesemay2mezigeb አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 29 апр.1 69071

    ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦ ✝ ግንቦት 2 ቀን ተነስተን ግንቦት 11 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል የጉዞ ዋጋ 28,000 ብር ። ▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለእርገት በዓል የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ። 👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦ ▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ✅ ቁጥር 2 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላይ 4ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ለበለጠ መረጃ ፦ 0963676767/0964020202/0912699825 *https://t.me/kesemay2mezigeb አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 18 апр.1 5271

    без подписи

  • 18 апр.1 58251

    ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦ ✝ ሚያዝያ 17 ቀን ተነስተን ሚያዝያ 26 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል የጉዞ ዋጋ 25,000 ብር ። ▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለእርገት በዓል የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ። 👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦ ▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ✅ ቁጥር 2 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላይ 4ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ለበለጠ መረጃ ፦ 0963676767/0964020202/0912699825 *https://t.me/kesemay2mezigeb አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 24 мар.1 6497

    без подписи

  • 24 мар.1 65156

    👉 ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ፦ ✝ ይህ ዓብይ ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የመጨረሻ ጉዞ እሑድ መጋቢት 20 ቀን ጠበሉ በቀስተ ደመና የሚያጠምቅበት ወደ አጃና ቅዱስ ሚካኤል ገዳም እና ወደ ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን ዋጋ 2,000 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ። ▶️ ልዩ ጉዞ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ መጪውን የትንሣኤው በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም አዘጋጅተን የነበርነውን ጉዞ ምዝገባ ያጠናቀቅን ሲሆን በቀጣይ የእርገትን በዓል በተመለከተ የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ወላጅ እናት እና አባቶን ይጋብዙ እርሶም ይጓዙ ። 👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦ ▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ✅ ቁጥር 2 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላይ 4ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 👉 ለበለጠ መረጃ፦ 0964020202/0963676767/0912699825 * አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 10 мар.1 7835

    без подписи

  • 10 мар.2 0415

    без подписи

  • 10 мар.1 78035

    👉 ይህን ዓብይ ፆም ምክንያት በማድረግ የቤተ ጳውሊ ጉዞዎች በተመለከተ ፦ ✅ እሑድ መጋቢት 6 ቀን የሚከበረው የደብረ ዘይት ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን መስመር የምትገኘው ፤ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእግሯ አሻራ ያለበት እንዲሁም የሃረጋዊ የቅዱስ ዮሴፍ የእግሩ አሻራ የሚገኝበት ወደ ቦረናሽ ቅድስት ማርያም ገዳም የደርሶ መልስ የንግሥ ጉዞ አዘጋጅተናል በጉዞአችን ወቅት ጥንታዊው ዘንባባ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ገዳም እንሳለማለን ዋጋ 2,000 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ። ✴️ በቀጣይ መጋቢት 10 ቀን የሚከበረው የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለበት መስቀል የሚገኝበት እና ያረፈበት ቅዱስ ሥፍራ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ገዳም ከመጋቢት 8 ቀን አንስቶ እስከ መጋቢት 12 ቀን ድረስ የምንቆይበት ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 5,500 ብር የጉዞ ዋጋችን ግሸን ከገባንበት ቀን አንስቶ እስከምንወጣ ድረስ ማሪፊያና ሙሉ መስተንግዶ አካቶ መሆኑን እንገልፃለን ። ✝ በመጨረሻም እሑድ መጋቢት 20 ቀን ጠበሉ በቀስተ ደመና የሚያጠምቅበት ወደ አጃና ቅዱስ ሚካኤል ገዳም እና ወደ ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን ዋጋ 2,000 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ። ▶️ ልዩ ጉዞ መጪውን የትንሣኤው በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ወላጅ እናት እና አባቶን ይጋብዙ እርሶም ይጓዙ ። 👉 ለበለጠ መረጃ፦ 0964020202/0963676767/0912699825 * አዘጋጅ ፦ ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 8 мар.1 440143

    👉 ሞት እራሱ የሚሞትበት ቀን መች ይሆን ? 👉 አንዳድ እልፈቶች ለማመን ይከብዳሉ !!! 😭😭😭 እውነተኛውን ኖላዌ አጣነው ግን " የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን " የሐ. 21÷14 📖 ለበርካታ ዓመታት ከገጠር እስከ ከተማ ፤ ከሀገር ውስጥ እስከ አኅጉራት የክርስቶስ ወንጌልን በታማኝነት እና በትጋት እንዲሁም ስለ እውነት ያለ እረፍት ያገለገሉት እውነተኛ መምህር ዘለዓለም ወንድሙ ( ወልደ ሰማዕት ) የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከድካመ ሥጋ አርፈዋል ። "" ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ ወልደ ሰማዕት "" " አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ ፤ በጥቂቱ ታምነኻል ፥ በብዙ እሾምኻለኹ ፤ ወደ ጌታኽ ደስታ ግባ " ማቴ 25÷21 " ነፍስክን በአብርሃም ፤ በይስሐቅ ፤ በያዕቆብ እና በቅዱሳን ሐዋርያት እቅፍ ያኑራት " 👉 ለቤተሰቦቹ እና ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መጽናናትን እንመኛለን ። """ እኛ መኖርህን ተመኘን አንተ በእግዚአብሔር ታመንክ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ """ 👉 ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል

  • 27 февр.1 45028

    😭😭😭 " የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን " የሐ. 21÷14 የሰው ልጅ በዚህ ምድር ላይ የሚኖረው እግዚአብሔር በፈቀደለት እለት እና ቀን እንዲሁም ሰዓት ነውና ለረጅም ዓመታት በቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል በማንኛውም ጉዞ ላይ በመገኘት እና እስከ ኬኔያ ጠረፍ ድረስ በመጓዝ ቤተሰቦቹን ፤ አብሮ አደግ ጓደኞቹን እና የስራ ባልደረባ ዎቹን በማሰባሰብ በመልካም መንፈሳዊ ስራ የምናውቀው ቀልደኛ እና ተጫዋች የሁላችንም ወንድም ጋዜጤኛ ተመስገን ባዲሶ ( ሀብተ ማርያም ) ዛሬ ማንጊያ ላይ በድንገት ያረፈ ሲሆን ነገ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ውንጌት ቅዱስ ጴጥሮስ ወቅዱስ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ስርዓተ ቀብሩ ስለሚፈፀም የቤተ ጳዉሊ የጉዞ አባላት እንድትገኙ ጥሪአችንን እናቀርባለን ለቤተሰቡ እና ለመላው ጓደኞቹ መጽናናትን እየተመኘን አምላከ ቅዱሳን የወንድማችንን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ነፍስ ይማርልን !!! 👉 " እኛ መኖርህን ተመኘን አንተ በእግዚአብሔር ታመንክ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ "

  • 26 февр.1 46318

    без подписи

  • 26 февр.1 79218

    без подписи

  • 26 февр.1 42618

    без подписи

  • 26 февр.1 20218

    без подписи