tgindex
School of indiana /Mariyam/KG1-3

School of indiana /Mariyam/KG1-3

Статистика
Последний пост
15 авг. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
846
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 412
20 постов
Вовлечённость
521,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የ 2017 ዓ.ም የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ዝርዝር ይመልከቱ ።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kgindiana

  • 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ዉድ ወላጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ ።እናመሰግናለን ።

  • https://t.me/kgindiana

  • ስኩል ኦፍ ኢንዲያና ለተመራቂ ተማሪ ወላጆች ውድ ወወላጆች የመመረቂያ ጋውን እስከ ሐምሌ19/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት ጀሞ 1 ከለላ ህንጻ 2ኛ ፎቅ መጥታችሁ እንድትመልሱ ማሳሰቢያ - ለመያዣነት የተከፈለው ብር400 ተመላሽ የሚሆነው ጋዋኑን በንጽህና ሲመለስ ነው፡፡ - ከሐምሌ 19/2016 ዓ.ም በኋላ በቀን 50 ቅጣት የሚኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ

  • без подписи

  • 19 июл. 2024 г.6 5804из yaredprinting

    jemo B

  • 19 июл. 2024 г.5 1524из yaredprinting

    jemo A

  • 🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ስኩል ኦፍ ኢንድያና ትምህርት ቤት ቅድመ መደበኛ የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።🧑‍🎓🎓 🎓🎓🎓 ሐምሌ 14 🎓🎓🎓 🎓🎓ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ🎓🎓 🎓በቦስኮ አዳራሽ 🎓 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • የምዝገባችን 60% ተጠናቀቀ 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 ውድ የተማሪ ወላጆች በተደጋጋሚ በፅሁፍ መልዕክት እንዳሳወቅነው፣ የ 2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከ ባለፈው ሰኞ ማለትም 28/10/16 አንስቶ መጀመሩ ይታወሳል። ሆኖም ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት  በተደረገው ምዝገባ የትምህርት ሚኒስተር ያስቀመጠውን የተማሪ ቅበላ ብዛት፣እያጠናቀቅን ነው ። ስለሆነም ከዚህ ቀደም በትምህርት ቤቱ ስትገለገሉ የነበራችሁ ወላጆች (ነባር ተማሪዎች) ከወዲሁ እንድታስመዘግቡ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን። ማስታወሻው 🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍 ሰኞ ሐምሌ 15/11/2016 ዓ.ም የተማሪዎች። ምዝገባ/ቅበላ/ የመጨረሻ ቀን መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን ። ከተቀመጠው ቀን ውጪ የሚመጣ አስመዝጋቢ ለሚያጋጥመው ችግር ት/ቤቱ ሀላፊነት እንደማይወስድ በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን ።                       🏘🏘ት/ቤቱ            🔊 ብልህ ወላጅ ለልጁ              ቅድሚያ ይሰጣል🔊

  • እንኳን ደስ ያላችሁ ፤ ደስ ብሎናል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የመካከለኛ ጀረጃ ት/ት መልቀቃያ ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዱ ሁለም /100%/ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 9ኛ ክፍል መዘዎወራቸውን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ። 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ፈተናውን ከወሰዱት አጠቃላይ 44 ተማሪዎች ውስጥ 19 ተማሪዎች ከ90% በላይ ውጤት ሲያስመዘግቡ ቀሪ 25 ተማሪዎች 50-89% ማምጣት ችለዋል። 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ለተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ትምህርት ቤቱ ከልብ የመነጨ ምስጋና ለመምህራን ፣ ለወላጆች ፣ ለተማሪዎች እንዲሁም ለአስተዳደር ሰራተኞች በተጨማሪም አስተዎፆ ላበረከታችሁ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ ማቅረብ ይወዳል ። 🪅 🎊🪅🎉🎊🪅🎉🎊🪅🎉🎊🪅 🏠ት/ቤቱ

  • #Welcome to School of indiana Jemo branch We are glad to inform you that. # School of Indiana is Registering Newly Coming Students for 2024/25! Here are the school's basic information: # Name: school of indiana # Year of establishment: 2006 E.C, # The school's standard /level: level 3 # Annual Coast: 32,000.00 ETB for Grades and 40,000.00 ETB for KG, # School's age/ grade levels   from Kindergarten to grade 12, #School Facilities: School of indiana's Facilities include: - Modern buildings, - Classrooms- Space: Adequate size to accommodate students comfortably. -  Lighting and Ventilation: Proper and natural lighting, as well as good ventilation bright.    - Classrooms and offices which are well-furnished and equipped with imported and qualitative educational materials, - well -organized sports field and playgrounds, - well-painted classrooms as well as walkways and corridors, - Standardized Libraries and Science Laboratories! # Child safty policy: - It never compromises the safety of each child and has no tolerance over child abuse  and maltreatment so far, the school strictly adheres to children's rights. #Teaching Quality: Services which we are provided for the community are very useful. Quality is its prime concern of us. - The quality of education services are peculiar characteristics of the school so, this makes us, the difference. # Curriculum: with our distinguished values to be added, we fully apply the New National  Curriculum of Education. # Special Need Services: we emphasize inclusive education with available additional professional support. # Extracurricular Activities: we encourage and facilitate learning from different directions. For this reason, we established more than 15 clubs for our students. #Education Technology: we wisely support the teaching and learning processes with assorted educational technologies. # Leadership/Administration: The school is led by highly professional, experienced and. competent Leaders. # P.S.T.A: we believe the power of working hand to hand with different stakeholders like P.S.T.A and also, we are running with the new manual. Parents-Students-Teachers Association/ # Location: Jemo 3, about 50 meters from the glass factory or k/k Sub City. Community Police Department, beside Mariyam church. Tel. +251 913 37 59 40        +251 913 97 00 01 https://t.me/jemobrunch ## We are the home of visionaries! We really thank You

  • መልካም ዜና... እንኳን ለ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ት/ቤታችን ከሰኔ 28-ከሐምሌ 15 ቀን / 2016ዓ.ም. ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚያካሄድ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው። እባክዎን ቦታዎቹ ከመያዛቸው በፊት ባስቀመጥነው የምዝገባ ሰሌዳ መሰረት ልጅዎን በቶሎ እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን። ማስታወሻ #የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ሐምሌ 10 /2016ዓም የሚጀምር ይሆናል ። # የ2016ዓ.ም የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ሐምሌ 01 /2016ዓ.ም ይሰጣል ። የትቤ/ቱ አስተዳደር

  • የመጨረሻ ማስታወሻ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ክፍያ በወቅቱ ባለመክፈል የሚፈጠረው መስተጓጎል ትምህርት ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድና ምንም አይነት መጉላላት በተማሪዎቻችን ላይ እንዳይከሰት ወላጆች ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ማሳሰቢያ: ከማክሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2016ዓ. ም ጀምሮ ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ክፍል የማይገባ መሆኑን በጥብቅ እናሳሰባለን:: 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀           ከማክበር ሰላምታ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏           ት/ቤት አስተዳደር

  • የ2016 ዓ.ም የትምህርት ክፍያን ስለማጠናቀቅ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺      የ2016 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ያልተከፈለ ሁሉንም የትምህርት ክፍያ እና የሰርቪስ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በተደጋጋሚ እንድታጠናቅቁ ማስታወሻ መላካችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የተወሰኑ ወላጆች እስካሁን ክፍያ ያልፈጸማችሁ እንደሆን የፋይናንስ መዝገባችን ያሳያል።  ስለሆነም ይህ የሚመለከታችሁ ውድ ወላጆች ውዝፍ ክፍያችሁን እስከ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ. ም በማጠናቀቅ ክፍያ የፈጸማችሁበትን የባንክ ሰነድ ፋይናንስ ክፍል(ከለላ ህንፃ) እንድታቀርቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡              👇👇👇👇👇👇👇 ማሳሰቢያ: ከሰኞ ሰኔ 17 ቀን 2016ዓ. ም ጀምሮ ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ክፍል የማይገባ መሆኑን በጥብቅ እናሳሰባለን::

  • ስኩል ኦፍ ኢንዲያና ጀሞ ቅርንጫፍ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው ዓመታዊ የትምህርት ካሌንደር መሠረት የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28 እስከ ሀምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡                    ት/ቤቱ

  • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • ስኩል ኦፍ ኢንዲያና 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 ለወላጆች በሙሉ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 እንደሚታወቀው ስኩል ኦፍ ኢንዲያና በ2016 ዓ.ም ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ በተደረገው የውጪ ኢንስፔክሽን በተጨማሪ እውቅና እድሳት በክፍለ ከተማችን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የ2016 ዓ.ም መርሀ ግብር ማጠናቀቁን እየገለጽን በ2017 የትምህርት ዘመን ከ9-12ኛ ክፍል ያሉትን ተማሪዎች ቃል በገባነው መሠረት በአዲሱ ህንፃ (ጀሞ 3 ገብርኤል ቤተክርስቲያን) አካባቢ ትምህርት የሚጀምር መሆኑን በታላቅ አክብሮት እና ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ ለዚህም ትልማችን መሳካት ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ ከልብ ማመስገን እንወዳለን፡፡  💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ማስታወሻ የምዝገባ ወቅት በሚጀምርበት ጊዜ ከ9-12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በአዲሱ ህንፃ ላይ እንደሚስተናገዱ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ት/ቤቱ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи