tgindex

KhilX Academy Public

описание

ክተት በክረምት “በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge” የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት Click Below to Register👇 https://kitet.khilx.academy/

9 568
подписчиков
Охват к подписчикам
14,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,58%
365 на 34 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
132
Постов в день
1,3
всего 33

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.Specific Skill ከሌላችሁ ወጥታችሁ ስራ መፈለግ ከባድ ነው! በተለይ Freelancer ለመሆን ስታስቡ ስራ ለመፈለግ ስትወጡ፣ “ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ” ማለት ብቻ በቂ አይደለም።ምክንያቱም Employer ሲያያችሁ በመጀመሪያ የሚጠይቀው፦ “ይሄ ሰው ምን ሊሰራልኝ ይችላል?” የሚለውን ነው። ለምሳሌ" Digital Marketer ነኝ" ከምትሉ "Business ላላቸው ሰዎች social media content በመስራት lead በማምጣት እረዳለው" ብትሉ የምትሰጡት value የበለጠ ግልፅ ያደርገዋል:: ይህ ደግሞ ራሳችሁን በቀላሉ ለMarket ማቅረብ እና ትክክለኛው client ማግኘት ያቀልላችዋል:: ስለዚህ ስራ ከመፈለጋችሁ በፊት ምን መስራት እንደምትችሉ እወቁ ችግር መፍታት የሚችል ሰው ሁኑ።1,80%
  • 9 авг.መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟1,62%
  • 10 авг.Morning everyone as Today is Monday let's talk about setting goal and achieving them! አሸናፊም ተሸናፊም ያለው Goal አንድ ነው። እውነታውን እንነጋገር successful የሆነውም ያልሆነውም ሰው ምኞቱ አንድ ነው። ሁለቱም ራሳቸውን መቀየር፣ አዲስ ነገር መማር፣ እና የተሻለ life መኖር ይፈልጋሉ። ታዲያ አንዳንድ ሰዎች ለምን አይሳካላቸውም? ምክንያቱም Goal Action ስለማይሆን ነው! Action ደግሞ System ይፈልጋል! system የምትፈልጉበት ቦታ የሚያደርሳችሁን ዋጋ በየቀኑ እንድትከፍሉ ያግዛችኋል! "Video editing እማራለሁ" ወይም "Trading እጀምራለሁ" ማለት Goal ነው። System ማለት ለህይወት Routine እንዳለን ሁሉ ለስራውም Routine(በየቀኑ የምትከተሉት exact steps) ያስፈልገዋል! Goal ሩቅ ያለን ተራራ ያሳያችኋል። System ግን እያንዳንዱን እርምጃ ያራምዳችኋል።1,50%
  • 13 авг.አመቱ ሊያልቅ exactly 1 ወር ብቻ ነው የቀረው። ብዙ ሰው አሁን ላይ የሚለው Anyway አመቱ አልቋል፣ let me just chill እና next year አዲስ ነገር እጀምራለሁ። But in reality ላሰበበት ሰው 1 ወር በጣም ብዙ time ነው! 30 days is a lot of time. በዚህ 1 ወር ውስጥ ቢያንስ ለቀጣይ አመት የሚጠቅማችሁን አዲስ ነገር መጀመር ትችላላችሁ። So, new year resolution ብላችሁ perfect time አትጠብቁ። Next year ላይ ዜሮ ላይ ከመጀመር፣ አሁን ላይ ከሁሉም ሰው ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ። 1 ወር ብዙ ነው። Make it count. Let’s get to work!💪1,21%
  • 29 апр.без подписи1,19%
  • 4 авг.ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት! በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት! የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision ነው!1,16%
  • 7 авг.ተማሪዎች ከሆናችሁ የመጀመሪያችሁ 10,000 Birr ስለ ገንዘብ የሚያስተምራችሁ ትምህርት፣ ከየትኛውም ምክር ይበልጣል። ምክንያቱም the moment እጃችሁ ላይ ሲገባ, everything becomes real. በ theory ማሰብ አቁማችሁ reality-ውን face ማድረግ ትጀምራላችሁ። ሰዎች ምን value እንደሚያደርጉ፣ እና ሰው ከኪሱ አውጥቶ ሲከፍላችሁ responsibility እንዴት እንደሆነ ይገባችኋል። የመጀመሪያ payment ገንዘብ ብቻ አይደለም። እናንተ በሰራችሁት ነገር ላይ ሰው value አይቶ፣ ለናንተ ለመክፈል willing እንደነበረ ማሳያ proof ነው።1,10%
  • 13 авг.⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረ! 🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ የጀመራችሁትን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🔥 Scaling with Yonas — Free Live Session ነገ ነው! 🙌 ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛ ጋርም መስራት ጀምራችኋል። አሁን የሚቀጥለው እርምጃ? Scale! 📈 አብረን እንማር፣ እንጠይቅ፣ እና ወደ ቀጣዩ ደረጃ እንሂድ! ❤️ 📅 ነገ | አርብ ነሐሴ 8 📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን። 🔥 1 ቀን ብቻ ቀረ — እንገናኝ! #Khilx0,98%
  • 11 авг.ብዙ Entrepreneurs የተፈጠሩት ከሌላ ሰው የተለየ opportunity ተሰጥቷቸው ወይም የተለዩ ሆነው አይደለም Recurring ችግር መፍታት ስለቻሉ ነው! አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድሉ እናንተ በጣም በሚገባችሁ ችግር ውስጥ ነው ያለው። እናንተ ያጋጠማችሁት ችግር አለ። ሰዎች የሚባክኑበትን ጊዜ አይታችኋል። ሰዎች የሚቸገሩበትን ነገር ታውቃላችሁ።፤ እና ያንን ችግር ከሌሎች በተሻለ መፍታት ከቻላችሁ፣ ያ ልምዳችሁ የቢዝነስ እድል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ቢዝነስ መጀመር ስታስቡ የግዴታ “ምን አዲስ ነገር ልፍጠር?” ብላችሁ አትጨነቁ የትኛውን ችግር እኔ ከሌሎች በተሻለ አውቃለሁ?” ብላችሁ አስቡ። አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድላችሁ ሊኖር ይችላል አካባቢያችሁን በደንብ ተመልከቱ! ችግሩን በትክክል ማየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።0,93%
  • 19 мар.без подписи0,84%
  • 6 авг.Good morning Everyone! Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥 ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀 The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው! የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው! Tonight’s energy is going to be crazy! 💯 ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything! ማታ እንገናኝ! 💥0,75%
  • 1 апр.без подписи0,74%