KhilX Academy Public
описание
ክተት በክረምት “በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge” የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት Click Below to Register👇 https://kitet.khilx.academy/
Лучшие посты
за три месяцаለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም! የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን! ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን! Good Luck Everyone 🙌
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night! ማንም እንዳያረፍድ! 🔥 Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
We are live 🔥🔥 https://youtu.be/jY0xuL8SJFE
መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟
ተማሪዎች ከሆናችሁ የመጀመሪያችሁ 10,000 Birr ስለ ገንዘብ የሚያስተምራችሁ ትምህርት፣ ከየትኛውም ምክር ይበልጣል። ምክንያቱም the moment እጃችሁ ላይ ሲገባ, everything becomes real. በ theory ማሰብ አቁማችሁ reality-ውን face ማድረግ ትጀምራላችሁ። ሰዎች ምን value እንደሚያደርጉ፣ እና ሰው ከኪሱ አውጥቶ ሲከፍላችሁ responsibility እንዴት እንደሆነ ይገባችኋል። የመጀመሪያ payment ገንዘብ ብቻ አይደለም። እናንተ በሰራችሁት ነገር ላይ ሰው value አይቶ፣ ለናንተ ለመክፈል willing እንደነበረ ማሳያ proof ነው።
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰ 👉 ለመመዝገብ Telegram @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን! ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!
Morning everyone as Today is Monday let's talk about setting goal and achieving them! አሸናፊም ተሸናፊም ያለው Goal አንድ ነው። እውነታውን እንነጋገር successful የሆነውም ያልሆነውም ሰው ምኞቱ አንድ ነው። ሁለቱም ራሳቸውን መቀየር፣ አዲስ ነገር መማር፣ እና የተሻለ life መኖር ይፈልጋሉ። ታዲያ አንዳንድ ሰዎች ለምን አይሳካላቸውም? ምክንያቱም Goal Action ስለማይሆን ነው! Action ደግሞ System ይፈልጋል! system የምትፈልጉበት ቦታ የሚያደርሳችሁን ዋጋ በየቀኑ እንድትከፍሉ ያግዛችኋል! "Video editing እማራለሁ" ወይም "Trading እጀምራለሁ" ማለት Goal ነው። System ማለት ለህይወት Routine እንዳለን ሁሉ ለስራውም Routine(በየቀኑ የምትከተሉት exact steps) ያስፈልገዋል! Goal ሩቅ ያለን ተራራ ያሳያችኋል። System ግን እያንዳንዱን እርምጃ ያራምዳችኋል።
- 8 авг.1 560 просмотров
2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
ይሄንን ክረምት በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ! አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን! ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy
1 ቀን ቀረው አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ! ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ እንድትወጡ ቻሌንጅ እናድርጋችሁ! ቻሌንጁ ላይ በነፃ ለመሳተፍ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ! See you!
🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም! ዛሬ ማታ የመጨረሻ ጊዜያችን ይሆናል! ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን! ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!! እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር! የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ። 🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
ብዙ Entrepreneurs የተፈጠሩት ከሌላ ሰው የተለየ opportunity ተሰጥቷቸው ወይም የተለዩ ሆነው አይደለም Recurring ችግር መፍታት ስለቻሉ ነው! አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድሉ እናንተ በጣም በሚገባችሁ ችግር ውስጥ ነው ያለው። እናንተ ያጋጠማችሁት ችግር አለ። ሰዎች የሚባክኑበትን ጊዜ አይታችኋል። ሰዎች የሚቸገሩበትን ነገር ታውቃላችሁ።፤ እና ያንን ችግር ከሌሎች በተሻለ መፍታት ከቻላችሁ፣ ያ ልምዳችሁ የቢዝነስ እድል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ቢዝነስ መጀመር ስታስቡ የግዴታ “ምን አዲስ ነገር ልፍጠር?” ብላችሁ አትጨነቁ የትኛውን ችግር እኔ ከሌሎች በተሻለ አውቃለሁ?” ብላችሁ አስቡ። አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድላችሁ ሊኖር ይችላል አካባቢያችሁን በደንብ ተመልከቱ! ችግሩን በትክክል ማየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀 ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥 ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ! Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል! ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች። ዛሬ ላይ ምህረት፦ • የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ • የ Khilx 5 Figure Club አባል • ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት! በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት! የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision ነው!
Create የምታደርጉት content የሚታየው እና Impact የሚያመጣው audience-አችሁን በደንብ ስትረዱት ብቻ ነው። ስለ hooks, editing, ወይም algorithm ከማሰባችሁ በፊት... Avatar-አችሁን define አድርጉ። እድሜያቸውን ወይም ስራቸውን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።እንዴት እንደሚያስቡ ተረዱ። 1.ማታ እንቅልፍ የሚነሳቸው ነገር ምንድነው? 2.ምን achieve ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት? 2.ምን አይነት ስህተቶችን ነው ደጋግመው የሚሰሩት? 3.Scroll ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ የሚያደርጋቸው ምንድነው? Great creators ለሁሉም ሰው create አያደርጉም። አንድን የሰዎች group ከማንም በላይ በመረዳት expert ናቸው! If you're Creating Content drop yes🙌👇
🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ቢዝነሳችሁን Scale የምታደርጉበት ጊዜ ደርሷል! Skill ተምራችኋል፤ በተግባርም እየሰራችሁበት ነው። ቀጣዩ እርምጃ ምንድን ነው? ቢዝነሱን ማሳደግ። 📈 🔥 ለዚህም 'Scaling with Yonas' የተሰኘ Free Live session አዘጋጅተናል። አሁን ላይ ከ client ጋር እየሰራችሁ ከሆነ (በክፍያም ሆነ በነፃ) ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ። ብቻችሁን አትታገሉ አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ። ቀን: አርብ ነሐሴ 8 📩 ፕሮግራሙን ለመቀላቀል "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ። #Khilx
Good morning Everyone! Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥 ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀 The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው! የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው! Tonight’s energy is going to be crazy! 💯 ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything! ማታ እንገናኝ! 💥
⏳ 2 ቀናት ብቻ ቀሩ! 🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ያላችሁን ክህሎት እና የጀመራችሁትን ስራ ወደ ላቀ ደረጃ (Scale) ለማድረስ ተዘጋጅታችኋል? 🔥 በጉጉት ለሚጠበቀው 'Scaling with Yonas' Free Live Session የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው! ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛም ጋር መስራት ጀምራችኋል... ቀጣዩ ትልቁ እርምጃ ግን ቢዝነሱን ማሳደግ ነው። ብቻችሁን አትታገሉ፤ ከሌሎች ጋር አብረን እየተማማርን እናድጋለን። ይህ ወሳኝ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ! 📅 ቀን: አርብ ነሐሴ 8 📩 ቦታችሁን አሁኑኑ ለማስያዝ "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ። #Khilx
- 8 авг.1 264 просмотров
Hello Everyone we hope you are all doing good! 🔴እስከዛሬ ድረስ YouTube ላይ ካያችኋቸው የዮናስ ሞህ ቪዲዮዎች ውስጥ ይሄ ቢኖር ብላችሁ የምታስቡት እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት Topic ከነበረ ወይም ካለ ከስር ፃፉልን👇