tgindex
Mame Posts
@mame_postsанглийский

"In our channel: We share beneficial Islamic reminders, daily moral guidance, and valuable posts for a better life. & Beneficial posts for everyone! Buy ads: Telega.io/c/mame_posts For paid promotion👇 Owner: @mame1_ms

Последний пост
19:05
Последнее чтение
20:48
Постов за неделю
19
Всего постов
46
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 693
−74 за 4 дн.
Сутки
−18
−0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 827
40 постов
Вовлечённость
26,4%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 46
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 994
1/48двое суток
2 285
1/72трое суток
2 464

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:05818539

    . #ለማስታወስ አህባብ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም❤️‍🩹

  • 10:161 58517512

    . የሰርግሽ ቀን ማታ ከባልሽ ጋር የብቸነት ለሊት ልታሳልፊ በተዘጋጀሽበት ቅጽበት ከሱ በፊት በነበረ ወንድ ስለጣሽው ቢክራ መጨነቅ ከዱንያ ጭንቀቶች ትልቁ ጭንቅት ነው:: ቢክራውን የወሰደው እሱ ከሆነ የዛን ለሊት ደስታ ከባድ ነው 🤌😁 ቀድሞ የተቀመሰ ጣፈጭ ምግብ ለሁለተኛ ጊዜ እንደተቀመሰ ምግብ ልዩ ስሜትን አይሰጥም... ስለዚህ እህቴ ጠንቀቅ በይ 🙌

  • 07:211 75910312

    😊 قيل የሴት ልጅ እድሜና የመግሪብ ወቅት አንድ ናቸው !! ሁለቱም ቶሎ ያመልጣሉ وأنا أقول የመግሪብ ወቅት እንዳያመልጥ ተብሎ ያለ ውዱእ አይሰገድም እህቴዋ ታገሽ @mame_posts

  • 15 авг.1 9248918

    . ​ፊትሽ በደስታ ፍንትው ብሎ እስኪበራ ድረስ... ከእኔ ደስታ ላይ የፈለግሽውን ያህል ውሰጂ...... አንቺ ብቻ መጀመሪያ #ደስተኛ_ሁኚ፤ ከዚያማ በአንቺ ደስታ እኔም ደስተኛ እሆናለሁ።❤️‍🩹 @MAME_POSTS

  • 15 авг.2 026593

    ሁሉም  ሰው አንድ አይነት  ጅማሮ እና  አንድ  አይነት  መጨረሻ  አለው.. ሁሉም ይወለዳል ሁሉም ይሞታል ምን አዘጋጅተናል ?? https://t.me/mame_posts

  • 15 авг.2 056864

    ከልብ የመነጨ ዱዓ❤️‍🩹 #አላህ_ሆይ! የዚህን ቻናል ተከታታዮች ሁሉ በራህመትህ እቀፋቸው፤ የልባቸውን ጭንቀትና ጥበት ሁሉ ገፈፍላቸው፤ የተመኙትንና የጓጉለትን መልካም ነገር ሁሉ አሳካላቸው። ህይወታቸውን በበረካ፣ አእምሮአቸውን በሰኪና ሙላው፤ ከማንኛውም በሽታና ሕመም ዓፊያን ስጣቸው፤ በጀነትም ውስጥ ከወደድካቸው ባሮችህ ጋር ሰብስባቸው።🤍 ​@mame_posts

  • 15 авг.2 03812518

    አንድ አሉ ተበድሮ ሞሊድ ደግሶ  መክፈል አቀታው አሉ🤣🙈 ምን ብሎ ነሸደ.. ቦንቡ ፍቅሮ አሀሀ ሲፈነዳ.. አሀሀ ላንቱ ብዬ አሀሀ ..... ገባሁ እዳ..🕺🕺🕺 አለ አሉ🙈🤣

  • 14 авг.2 15911716

    ተስፋኮ አንቆርጥም ግን.. መንገዱ ራቀብን🥺 @mame_posts

  • 14 авг.2 228493

    ጁምዓን ዬት ሰገዳችሁ #ኹጥባውስ ስለ ምን ነበር? እስኪ እንተዋወስ

  • 14 авг.2 0351298из Quran_post18

    ልባችን ላይ ያለው አቧራ እና ድር ምን ያህል ይሁን,,,,💔..... አላህ ይዘንልን 😔 https://t.me/Quran_post18

  • 13 авг.2 270357

    የአንድ ተማሪ ህልም በ70 ብር ይጀምራል! ✨ ደርዘን ደብተር ለየቲሞች! ​📖 "እኔና የቲምን ተንከባካቢ በጀነት ጎን ለጎን ነን::" - ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ▢ ​አዲሱ የትምህርት ዘመን ሲቃረብ፡ ወላጅ የሌላቸው (የቲም) ልጆች ደብተር እና እስክርቢቶ ለማሟላት ይቸገራሉ። የእርሶ ትንሽ እርዳታ ለአንድ ተማሪ ትልቅ ተስፋ ነው። ​ለዚህ መልካም ስራ አብረን እንቁም! ግባችን ከ500 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች ደብተር በማቅረብ መማር እንዲችሉ መደገፍ ነው። ▢ ​💸 የደብተር ዋጋ ዝርዝር፡ ​➝ አንድ ደብተር =70 ብር (አንድ ተማሪን ለመርዳት!) ➝ አንድ ደርዘን (12 ደብተሮች) = 800 ብር (ብዙ ተማሪዎችን ለመደገፍ!) ➝ 500 ደርዘን (አጠቃላይ ግባችን) = 400,000 ብር ​"ትንሽ እርዳታ ለአንድ ተማሪ መማር ምክንያት ሊሆን ይችላል::" ▢ ​እንዴት መሳተፍ ይችላሉ? የፈለጉትን ያህል መጠን ባንክ በማስገባት መልካም ስራውን ይጋሩ። ቁሳቁሶችንም በአካል በመስጠት መሳተፍ ይቻላል። ​🏦 የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000771567405 የአካውንት ስም፡ DURUS FOUNDATION ​Screenshot በ @Durusfoundation ይላኩልን። ​ስለ መልካምነትዎ እናመሰግናለን! ዱሩስ ፋውንዴሽ!

  • 13 авг.2 22714210

    እውነታ: የ​ሰው ልጅ ማንኛውንም የህይወት ፈተናና መከራ የመቋቋም አቅም ሊኖረው ይችላል... #በእናቱ_ዓይኖች ውስጥ የሚያየውን ሀዘን ግን... ፈጽሞ መቋቋም አይችልም!💔 @mame_posts

  • 12 авг.2 72512436

    . በዱንያ የወደዳትን ሴት #ማግባት_ካልቻለ፣ መህሯን ሰደቃ ሰጥቶ በጀነት ሚስቱ እንድትሆን አላህን ይለምን... አላህ ዘንድ ይደረግለታል ተብሎ ይከጀላልና!❤️‍🩹 — ኢብን ተይሚያህ— ጥያቄዬ ስንት ልስጥልሽ😶‍🌫 @mame_posts

  • 12 авг.3 0411203

    ያ ሙሐመድ! 'ከፈለግክ ሁለቱን ተራራዎች በእነሱ ላይ እንድደፋባቸው ትፈልጋለህን?!' ​— ነቢዩም ﷺ አሉ፦ «አይ ይልቁንስ አላህ ከእነሱ ዘር አላህን ብቻ የሚያመልኩና በእሱ ላይ #ምንም_የማያጋሩ ሰዎችን እንዲያወጣ እመኛለሁ!»🤌 ​የአላህ መልእክተኛ ሆይ... ይህ ምን ዓይነት የታደለና የእዝነት ልብ ነው?!❤️‍🩹 @mame_posts

  • 11 авг.2 9173810

    سلام_سلام #كمسك_الختام🤍 @mame_posts

  • 11 авг.3 3319618

    በወንጀል ላይ በሆንክ ጊዜ... #የቁርኣን_አንቀጾች ሁሉ አንተን የሚገስጹ ሆኖ ይሰማሃል! ​ኹጥባዎች ሁሉ አንተን ብቻ የሚመለከቱ፣ ቦታዎች ሁሉ አንተን ባዕድ የሚያደርጉህ፣ዓይኖች ሁሉ የሚያናንቁህ ሆኖ ይሰማሃል... ወንጀልህ በምስጢር የተደረገ ቢሆን እንኳ! ​Note that፦ ይህ የህሊና ወቀሳ አላህ ወደ ተውበት እንድትመለስ የሰጠህ የመንቂያ ጥሪ ነው።❤️‍🩹 @mame_posts

  • 11 авг.3 265841

    . ​ስለ እናት ርህራሄና እንክብካቤ ነው የማወራው...❤️‍🩹 @mame_posts

  • 10 авг.3 34711725

    አንዳንዴ ማስቀየም የማትፈልገውን ሰው ልታስቀይም/ልታስከፋ ትችላለህ... ብዙ ነገር አሳልፈህ ትንሽ ነገር ሁሉንም ሊያስጠፋው ይችላል በጊዜ ሂደትም ልትለያይ ልትረሳሳ ትችላለህ ነገር ግን አብረህ እያለህ ያሳለፍካቸው የደስታ፣ የሀዘን፣ የፍቅር ጊዜያቶች መቼም አይረሱም በሰማይ ላይ እንዳሉ ከዋክብቶች ያበራሉ! {ምንም ያህል ብትኖር አንተ ሟች ነህ} {የቱንም ያህል ብትዋደድ አንተ የምትለያይ ነህ} -ህይወት እንዲህ ናት። @MAME_POSTS❤️‍🩹 @MAME_POSTS❤️‍🩹

  • 10 авг.3 5981327

    . አላህ ግን ይወደኛል?😔 ▢ ​በሌሊት ወንጀል ሰርተህ እንኳ ጥዋት ነፍስህን ሳይቀማ በህይወት የሚያነቃህ ይሄን ያህል #ይወድሃል! ▢ ​ካንተ ምንም ፈላጊ ሳይሆን... ተውበት አድርገህ እንድትመለስ ይጠብቅሃል፤ ምክንያቱም ይወድሃልና እድል ይሰጥሃል። አላህ🤍 @mame_posts

  • 9 авг.3 86619324

    . «ምንም ባይኖራችሁ አግቡ!» ብሎ ለትዳር ማደፋፈር ጥሩ አይደለም። ሸሪዓው የሚለው የትዳርን ጣጣ የቻለ ያግባ፣ ያልቻለ ይጹም ነው። So ነገ ሰኞ ነው #የቻለ_ይጹም👐