Mare SDA Pathfinder
СтатистикаAim: The Advent Message to All the World in My Generation Motto: The Love of Christ Compels Me
- Последний пост
- 20:38
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 164
- 1/48двое суток
- 187
- 1/72трое суток
- 202
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ስለተገረምኩበት አጋራኋችሁ። መልካም ቀን
ስለተገረምኩበት አጋራኋችሁ። መልካም ቀን
ሰለም ለእናንተ 👋👋👋.... ውድ የ Mare SDA Pathfinder channel ተከታዮች እንደምን አላችሁ ? ዛሬም አንድ አድስ የ Pathfinder tg channel ላስተዋውቃችሁ....የሺኖን Pathfinder የማያውቅ ይኖራል ብዬ አላስብም ! Subscribe በማድረግ እናበረታታቸው......በሚለቀቁ ፅሁፎችም አብረን እንባረክ 🙏🙏 👇👇 https://t.me/shinosdapathfindre
Menorah Pathfinder 👆👆 የማታውቁ ካላችሁ የዱራሜ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ጎዳና ፈላጊዎች ናቸው ። ✔ በተሰጣቸው መክሊት አምላክን ከልባቸው እያገለገሉ የዘላለምን ወንጌል ለዓለም እያደረሱ የቆዩ ስሆን አሁን ደግሞ ከአምላክ የተሰጣቸውን ስጦታ በመጠቀም በ social media ማህበረሰቡ ን ለማገልገል አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሰዋል ። 👉 በመሆኑም የ tiktok አካወንታቸውን follow በማድረግ የበረከቱ ተካፋዮች እንሁን !! ለሌሎችም share በማድረግ ለሌሎች የበረከት ምንጭ እንሁን...... የጎዳና ፈላጊዎቹን የብርሃን ጉዞ ለመቀላቀል ከሥር ያለውን link እንጫን 👇👇 http://tiktok.com/@brightmenorah 👆👆 ቤተሰብ በመሆን አብረን እንባረክ !!!!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እስክሰማሁ ከጓጓኋቸው ታሪኮች አንዱ የ ዶ/ር ማርታ ታርክ ነው። ጌታ ይጠብቀን እና ለዛ ቀን ያብቃን ። ብዙ ትምህርት ስለምታገኙበት እባካችሁን ሳታድምጡ እንዳትቀሩ ።
እስክሰማሁ ከጓጓኋቸው ታሪኮች አንዱ የ ዶ/ር ማርታ ታርክ ነው። ጌታ ይጠብቀን እና ለዛ ቀን ያብቃን ። ብዙ ትምህርት ስለምታገኙበት እባካችሁን ሳታድምጡ እንዳትቀሩ ።
ከሐሜት ይልቅ ጸሎት “ፓስተሩ ምን እንዳለ ሰምተሃል?” “የቤተክርስቲያናችን ዘማሪ ምን እንዳደረገ ሰምተሃል?” “ሽማግሌውስ? ዲያቆኑስ??” 🌱የሰዎችን ድክመቶችና ስህተቶች እየጠቀስን እንዲህ የምንለው ስንት ጊዜ ይሆን? በእርግጥ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ ሰው ስህተት ቢሠራ፣ ሊነገረውና ሊታረም ምክርምም ሊሰጠው ይገባል። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ሐሜትን ይቃወማል። ተቀምጠን ስለ እነርሱ መጥፎ ነገር ስናዉራ በግልጽ የሚያሳየው ስለ እነርሱ እየጸለይን ሳይሆን ስህተታቸውን በጉጉት እየፈለግን መሆኑን ነው። እነርሱም ሰው በመሆናቸው ሊወድቁ ይችላሉ፤ ስለዚህ ከማማት ይልቅ በጸሎታችን ልናስባቸው ይገባል! ⚡️ወደ ኢየሱስ ዘመን ልመለሳችሁ፤ አይሁዶች ኢየሱስን በጣም ይጠሉት ስለነበር ስህተት ሊያገኙበት ይከተሉት ነበር። እርግጥ ነው ስለ እርሱ ወደፈተና እንዳይገባ እየፀለዩ አልነበረም። ነገር ግን ስህተት ለቃሚዎች ብቻ ነበሩ። እኛም ሌሎችን በስህተታቸው ስንከስና ስናማ ያንኑ እያደረግን ነው። ሰዎች ቀደም ሲል ተሳስተዋል፣ አሁንም ሊሳሳቱ ይችላሉ፣ ወደፊትም ይሳሳታሉ። ስለዚህ ወደ ሐሜት ከመሮጥ ይልቅ በጸሎታችን እናስባቸው! የዔሊን ዘመን እንመልከት፤ ልጆቹ ከቤተክርስቲያን መሪዎች የማይጠበቅ ስህተት የሚሠሩ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ነበሩ። የእስራኤል ሕዝብ ይህንን አይተው ወደ መቅደሱ መሄድን ተው መሥዋዕትንም ማቅረብን አቆሙ። ይህንን በማድረጋቸው ግን ተሳስተው ነበር፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር ፍልስጤማውያን ታቦቱን እንዲወስድ ፈቀደ በእነርሱም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። 🌱መሪዎቹ ተሳስተው ነበር፣ ነገር ግን ሕዝቡም ያንን በማድረጋቸው (አምልኮ በማቋረጣቸው) ስህተት ውስጥ ገቡ። ኃጢአተኞቹ መሪዎቹ ብቻ ቢሆኑ ኖሮ፣ ጻድቅ የሆነው አምላክ ሕዝቡን ሳይጎዳ መሪዎቹን ብቻ ያስወግዳቸው ነበር። ነገር ግን ህዝቡም ጭምር ተጎዳ። ልብ በሉ፤ መሪዎቻችን ስህተት ስለሠሩ እኛም ኃጢአት መሥራታችን (ሐሜት) በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም። የሚያገለግሉን ሰዎች ስለተሳሳቱ እነርሱን ማማት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትኝ አያስገኝም። ያንን ጊዜ በጸሎት ብናሳልፍ ትልቅ ለውጥ በታየ አልነበረም? 🌱በዔሊ ዘመን፣ ሰይጣን መሪዎቹን ማሳሳት ቢችል ሕዝቡም አብሮ እንደሚወድቅ ያውቅ ነበር። እንደዛውም አደረገ፤ ነገሮችም እርሱ እንዳሰበው ሆኑ ማለትም ህዝቡም ተሳሳቱ። የእኛ ዘማሪዎች እንዲሁም በፊታችን ሆነው የሚያገለግሉን የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች ከእኛ (ከእኔና ከእናንተ) ፈተና ጋር አንድ አይደሉም፤ እነርሱ ሲወድቁ ተከታዮቻቸውን ወደ ጨለማ ስለሚመሩ ሰይጣን የሚፈትናቸው በከባድ ፈተና ነው። 💥ነገር ግን ይህን ማለቴ በፍጹም ስህተት ቢሰሩም ችግር የለውም ማለቴ አይደለም። በፍጹም! "ጸሎትንና ቃሉን መመርመርን ቸል ይሉ ዘንድ መምራት የሚችላቸው እነርሱ በጥቃቶቹ እንደሚሸነፉ ሰይጣን ጠንቅቆ ያውቃል። እናም አእምሮን [በብቸኝነት] ለመያዝ የሚቻለውን ሁሉ ዘዴ ይፈጥራል። እውነትን ለማወቅ ከመጣር ይልቅ ከሚቃረኑአቸው ከእነርሱ የባህርይ እንከንን ወይም የእምነት ስህተትን መፈለግ ኃይማኖታቸው (ሞያቸው) ያደረጉ እግዚአብሔር- መሰል ነን ባይ መደብ ሁልጊዜም አሉ። እንደነዚህ ያሉቱ የሰይጣን ቀኝ እጅ ረዳቶች ናቸው። የወንድሞች ከሳሾች ጥቂቶች አይደሉም፤ እግዚአብሔር በሚሰራበትና አገልጋዮቹም እውነተኛ ስግደት ለእርሱ በሚያቀርቡበት ሰዓት፣ ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ መልኩ ንቁ ይሆናሉ። እውነትን በሚወዱና በሚታዘዙ ቃላትና ተግባራት ላይ የሐሰት ቀለም ይቀባሉ። ልባዊ፣ ቀናኢና ራሳቸውን የካዱ የክርስቶስን አገልጋዮች፣ የተታለሉ ወይም አታላይ እንደሆኑ አድርገው ያቀርቧቸዋል።" ታላቁ ተጋድሎ 332 "ሰይጣን “የወንድሞች ከሳሽ” ነው። የእግዚአብሔርን ሕዝቦች ስህተቶችና ጉድለቶች በመንቀስ ገሃድ እንዲያወጡ፣ መልካም ሥራዎቻቸው ግን ምንም ሳይጠቀሱ ተሸፋፍነው እንዲያልፉ እንዲያደርጉ ሰዎችን የሚያነሳሳው የእርሱ መንፈስ ነው።" ታላቁ ተጋድሎ 254 መልካም ሰንበት 💐 💐 💐 ✍🏾 ሲሳይ (Backtoadventism)
እነዚህን ፎቶዎች በዶዮ ቀን ፕሮግራም ማን እንዳነሳን አናቅም ይሁንና ግን እጅግ አድርገን ልናመሰግነው እንወዳለን ። ላኔ share በማድረግ እንድደርስ ያደረጋችሁትንም ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи