tgindex
Meskerem Getu

ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው ።

Последний пост
21 дек.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 125
+10 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 285
19 постов
Вовлечённость
248,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 21 дек.3 1081178

    “ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ ተስፋዬ ከርሱ ዘንድ ነውና።” (መዝ 62 : 5 )

  • 28 окт.3 924512

    📅 ጥቅምት 22 📍ቤዛ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ⏰ ከ3:00-8:00 የተልእኮ ኤግዚቢሽን ⏰ ከ10:00 ጀምሮ ያ መሲሕ የአምልኮ ጊዜ #ያ_መሲሕተልእኮዊአምልኮ አድራሻ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ የ ኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃ ምደባ ባለስልጣን መስሪያቤት አጠገብ

  • ጥቅምት 22 በቤዛ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ከ3:00-8:00 የተልእኮ ኤግዚቢሽን ከ10:00 ጀምሮ ያመሲሕ የአምልኮ ጊዜ #ያ_መሲሕተልእኮዊአምልኮ

  • без подписи

  • без подписи

  • ያ መሲሕ፣ ተልእኳዊ የአምልኮ ጊዜ ጥቅምት 22 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን በጠዋት 3፡00 – 9፡00 የአብያተ ክርስቲያን የሚሲዮን ዐውደ ርእይ፤ የተልእኮ ታሪኮችን እንዲመለከቱ እንጋብዛለን። ከሰዐት 10፡00 ጀምሮ የአምልኮ ጊዜ “ረቢ፣ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነኽ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነኽ” (ዮሐንስ 1፥49)

  • Happy new year to you all. ምቹ ቀን ሳለ የቀመስነውን የኢየሱስ ፍቅር በተከፈተልን የወንጌል በር ሁሉ ለማካፈል በእውነት እንንቃ። ይህ እድል መቼ ከእጃችን እንደሚወጣ ስለማናውቅ ፤ ገበሬው በስራ ላይ ሳለ ብዙ ምርኮ ወደመንግስቱ እንዲጨመር አብረነው እንሰማራ።#ኢየሱስይመጣል #እኔምስክርነኝ #ያመሲሕ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አዳዳናችን ተአምር ነው። አብ አባት እንዴት ያለነውን የጨለማ ነዋሪዎችን ነው በመስቀል በኩል ወደ ሚደነቅ የብርሃን ማሕበር ጥሪ ያደረገልን።

  • ስለወደደን ወደደን"SILEWEDEDEN WEDEDEN" New Ethiopian Gospel song /MESKEREM GET... https://youtube.com/watch?v=BHg_X_2HffM&feature=shared

  • ስለኢየሱስ አዳኝነት በማወጅ ውስጥ ያለው ሐሴት ሁሌም የማይለመድ እንደ አዲስ ብርቅ በሆነ እርካታ የሚያሰቦርቅ ታላቅ እድል ነው።

  • አሸናፊ ነው"Ashenafi new" new Ethiopian Gospel song /MESKEREM GETU LIVE at Z... https://youtube.com/watch?v=Wf59_f61S64&feature=shared

  • без подписи

  • без подписи

  • 3 нояб. 2024 г.10,4 тыс1778

    እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው። Grateful for the incredible work of Abelaye @abelgashaw_visual . Thank you for your skill, creativity, and attention to detail.

  • Channel photo updated

  • ድሉ የጌታችን ነው ።

  • ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ። (ፊልጵስዩስ 1:9-11)