Meseret Media
Статистикаመሠረት ሚድያ በኢትዮጵያ ለበርካታ አመታት በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ የሰሩ ባለሙያዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ለህዝብ ለማድረስ በማለም ያቋቋሙት ዲጂታል ሚድያ ነው። I blog about marketing and sales Buy ads: https://telega.io/c/mesretmedia
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Маркетинг
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 029
- 1/48двое суток
- 1 179
- 1/72трое суток
- 1 271
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/iOtKSiGnChM?is=n2sn_89vZlNyT8TK
#የሚድያዳሰሳ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ውስጥ ወደቀ ስለተባለ የጦር ጄት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ የቆዩት መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን ኢትዮጵያ ቼክ አረጋገጠ የመረጃው መሰራጨትን ተከተሎ አንዳንዶች የጦር ጄቱ በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ተመቶ መውደቁን በመጥቀስ ምስሎቹን ያጋሩ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ምስሎቹ እና ቪዲዮዎቹ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም ኤአይ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ተሰርተው የቀረቡ ናቸው ሲሉ ተከራክረው ነበር ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/023
የመሠረት ሚድያ መረጃዎችን ካለገደብ ማንበብ ይፈልጋሉ? በቀጥታ በኢሜይል አድራሻዎ አዳዲስ ዜናዎች ልንልክልዎትም እንችላለን። ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ⤵️ https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
#ዜናመሠረት በድሬዳዋ የታይዋን ገበያ አዳራሽ 120 ነጋዴዎች ሱቆቻቸው ተዘግተውባቸው እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ገለጹ “በሰራነው ልክ ተገቢና ገቢያችንን ያማከለ ህጋዊ ግብር ለመክፈል ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ከስራ ውጭ የሚያደርገንና የሚያከሰርን አሰራር ሊጫንብን አይገባም” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/120
#እውነትሀሰት ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ "ባለፈው አመትም ይሁን ዘንድሮ፣ ወይም ከዛ በቀደሙት አመታት የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ውስጥ 23 ሚልዮን ወይም 27 ሚልዮን ሰዎች አልነበሩም። ፕሮግራሙ በ1997 ዓ/ም ከጀመረ ወዲህ ከፍተኛው የሴፍቲ ኔት ተጠቃሚ ቁጥር በአመት ከ8 ሚልዮን በልጦ አያውቅም"- የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም አስተባባሪ የመሠረት ሚድያ ፕሪሚየም አባል ከሆኑ በፅሁፍ የተዘጋጀውን መረጃ ይከታተሉ: https://tinyurl.com/2s4kdnmd
#ዜናመሠረት በመላው የአማራ ክልል መንግስትን የሚደግፉ ሰልፎች በነገው እለት ሊደረጉ እንደሆነ ታወቀ ባህር ዳር ከተማን ጨምሮ ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ በሚደረገው ሰልፍ ላይ ህዝብ እንዲገኝ ሰፊ ቅስቀሳ እየተደረገ ቢሆንም አንዳንድ የፋኖ ሀይሎች ደጋፊዎች ደግሞ ህዝቡ እንዳይሳተፍ ጥሪ እያስተላለፉ ይገኛሉ። ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/54a8eakk
#ዜናመሠረት በአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በአምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም መገናኘት ዙርያ ኢቢሲ ያሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ - "የአምባሳደር ብናልፍ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር መገናኘት ያልተለመደ እና በጣም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው"- ኢቢሲ ያናገራቸው ፕሮፌሰር - "የተለመደ የዲፕሎማቲክ አሰራርን ልዩ እና ያልተለመደ አርጎ ማቅረብ አሳሳች ነው"- የውጭ ጉዳይ ባልደረባ ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/2rkm9h3t
#ዜናመሠረት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ 'ዶ/ር ደቦል' የጤና ባለሙያዎችን በማንቃት፣ በመቀስቀስ፣ በማደራጀት እና የስራ ማቆም አድማ በማድረግ የሚል ክስ ቀረበበት "ዶ/ር ዳንኤል በገፁ ለንቅናቄው እና ለጤና ባለሙያው ድምፅ ከመሆን ያለፈ ያጠፋው የሰው ህይወት የለም። በሚገርም ሁኔታ የ 1 ወር እረፍት (month off) ላይ ስለነበር አድማ እንኳን አላደረገም"- የሙያ ባልደረቦቹ ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/22cvmpne
በዚህ ሊንክ አማካኝነት በሚቀጥሉት 24 ሰአታት ውስጥ አባል ሲሆኑ የ50% subscription ቅናሽ ያገኛሉ። አሁኑኑ መሠረት ሚድያን ይቀላቀሉ ⤵️ https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=87fb8725
#ዜናመሠረት ከአዲስ አበባ ወደ ህንድ፣ ሙምባይ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ምን አጋጠመው? ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/2s4cy3e5
#ADVERTISEMENT የመሠረት ሚድያ ከፋይ አንባቢ ሲሆኑ ምን ያገኛሉ? የትም ቦታ የማያገኟቸውን ሀገራዊ ዜናዎች እና የምርመራ ዘገባዎች በቀጥታ በኢሜይል አድራሻዎት ወይም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የምናጋራቸውን ሊንኮች ካለ ገደብ (paywall ሳያስቸግርዎ) ያግኙ፣ ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ ⤵️ https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d
#ዜናመሠረት ማምሻውን በሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ የእሳት አደጋ መከሰቱ ታወቀ የእሳት አደጋው ከምሽቱ 4:30 ጀምሮ እንደተከሰተ የታወቀ ሲሆን በንብረትም ይሁን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳለ እስካሁን በእሳት አደጋ አልተገለፀም። ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/bde7umm2
#ዜናመሠረት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የመሬት መረጃ የያዘ ዋና የዳታ ሰርቨር ተሰርቆ መውጣቱ ተሰማ ስርቆቱ በክፍለ ከተማው የመሬት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ሲፈፀም የሴኩሪቲ ካሜራው እንዲጠፋ ተደርጎ መሆኑ ታውቋል። ተጨማሪ ያንብኑ: https://tinyurl.com/2k25pnxn
#ዜናመሠረት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ጦርነት ለመግባት 'ጫፍ' መድረሳቸውን አንድ የዲፕሎማቲክ ሪፖርት አመለከተ - የኢትዮጵያ መንግስት ወረራ ሊፈፅምብኝ እየተዘጋጀ ነው በማለት ኤርትራ ዛሬ አስታውቃለች - ኢትዮጵያ ደግሞ ኤርትራ ሀገር ውስጥ ላሉ ታጣቂ ቡድኖች ድጋፍ በማድረግ ትርምስ እየፈጠረች እንደሆነ የሚገልፅ ደብዳቤ ለዓለም ሀገራት እየላከች ነው - ለረጅም አመታት ኤርትራ ውስጥ በእስር ላይ የቆዩ የትግራይ ተወላጆች በብዛት እየተፈቱ ነው ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/w6wazhff
የመሠረት ሚድያ ልዩ መረጃዎች እና የምርመራ ዘገባዎች አያምልጥዎ፣ ዛሬውኑ paid subscriber በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ። ሊንኩን ይከተሉ ⤵️ ወይም QR ኮዱን በካሜራዎ ስካን ያርጉ https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d
#ዜናመሠረት 'ዶ/ር ደቦል' በሚል ስም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የጤና ባለሙያዎችን ድምፅ በማሰማት የሚታወቀው ዶክተር ታሰረ የጤና ባለሙያዎች አድማ ሲጀምሩ የተሳተፉ ግለሰቦች ካለፈው አንድ ሳምንት ወዲህ እየታደኑ ለእስር እየተዳረጉ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/3rfuetpp
#ዜናመሠረት ከፋብሪካ ውስጥ ታግተው ተወስደው የነበሩ ሶስት ቻይናውያን ተገድለው ተገኙ ዝርዝርሩን ያንብቡ: https://tinyurl.com/be234r4y
#ዜናመሠረት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ አድርጋለች የሚል ሀሰተኛ መረጃ አሰራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ የፃፉት መረጃ ሀሰት የመሆኑ አንድ ማሳያ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው የዛሬ አምስት አመት አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከምትሰጠው ሰብአዊ እርዳታ ላይ 100 ሚልዮን ዶላር መቀነሷ ነው። አሜሪካ ለግድቡ የምታደርገው ድጋፍ ባለመኖሩ ያቋረጠችው የህዳሴ ግድብ ድጋፍን ሳይሆን አሜሪካ ለኢትዮጵያ በአጠቃላይ ከምትሰጠው እርዳታ ላይ ነበር። ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ: https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/839?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
#ሰበርመረጃ የቂሊንጦ እና የአባ ሳሙኤል ማረሚያ ቤት የጥበቃ ኃላፊዎችን ጨምሮ 7 ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ - ሀላፊዎቹ የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት አደገኛ እፅ (ሀሽሽ) ለታራሚዎች በማስገባት ወንጀል ተጠርጥረው መያዛቸውን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ ⤵️ https://tinyurl.com/4h2ju7st
#ልዩመረጃ በብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ያለው ብልፅግና ሲዳሰስ "ይህን ከግንዛቤ ውስጥ በመክተት በርካታ የውጭ ሀገራት አካሄዳቸውን በማስተካከል ኢ-ቀጥተኛ ያልሆኑ ሀይማኖት-ነክ መስመሮችን ሲከተሉ ይታያል ምክንያቱን በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ላይ የፖለቲካ ሀይል የሚገራው በዚህ አካሄድ ስለሆነ።" https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/156?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g