tgindex

መዝሙርRINGTONE

Статистика
@mezemurringtoneанглийский

creator with @Ginibot_14 ከታች ያለው ሊንክ በመጫን YouTube channel አሁን #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/?app=desktop&reload=9#menu

Последний пост
22:03
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
17 558
−26 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 259
19 постов
Вовлечённость
52,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 239
1/48двое суток
1 419
1/72трое суток
1 531

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 22:0378из Quality Button

    📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 1 авг.1 07722из Quality Buttonудалён 22:15

    📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 30 июл.1 39711

    አሁን በደሙ ከጸደቅን፣ ይልቁንማ በእርሱ በኩል ከእግዚአብሔር ቊጣ እንዴት አንድንም! የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ ሐሤት እናደርጋለን።✨💜 ሮሜ 5:9-11 @GospelBibleQuizs

  • 9 июн.4 4732

    без подписи

  • 9 июн.4 40942

    Ring light    1.7m ሻኪሶ DM here 👇 ዋጋ  👇 0910340102 @Yamlu_Geta @Fikresilase_Minda https://t.me/Yalem_Suq_Shakiso

  • 22 мая4 826132

    “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።” — መዝሙር 23፥1 #PHONE_WALLPAPER @RINGTONEPICTURE

  • 11 апр.8 091364

    የሞተልኝ ኢየሱስ ዳግም ይመጣል

  • 11 апр.6 96211

    🛑ታላቅ የ አምልኮ ድግስ❗️ “ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፥ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።” — መዝሙር 105፥2 💢በ ሚያዚያ 17 እና 18 የተዘጋጀ ታላቅ የ አምልኮ ቀን ድረስ🔅 🔅በእለቶቹ የ እግዚአብሔር ቃል በይል ይሰበካል! 🔅እግዚአብሔር አምላካችንንከ ቤተክርስቲያን wership tim ጋር እና ከ (ዘማሪ ይሳቅ ጥሩነህ)እንዲሁም ከ (Grace Full Band ጋር በ አምልኮ ከፍ እናረጋለን! ይሄን ማስታውቂያ #ShareShare Share ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል ጅ።

  • 18 февр.10,6 тыс2513

    👉እስካሁን ከ አድስ ኪዳን በመጀመርያ ዙር  ያወጣናቸውን ጥያቄዎችን ለማግኘት ሊንኮችን ይንኩ ➥ የማቴዎስ ወንጌል ➥ የማርቆስ ወንጌል ➥ የሉቃስ ወንጌል ➥ የዮሐንስ ወንጌል ➥ የሐዋርያት ስራ ➥ ወደ ሮሜ ሰዎች ➥1ኛ ቆሮንቶስ ➥ 2ኛ ቆሮንቶስ ➥ ገላትያ ➥ ኤፌሶን ➥ ፊልጵስዩስ ➥ ቆላስይስ ➥ 1ኛ ተሰሎንቄ ➥ 2ኛ ተሰሎንቄ ➥ 1ኛ ጢሞቴዎስ ➥ 2ኛ ጢሞቴዎስ ➥ ቲቶ ➥ ፊልሞና ➥ ዕብራውያን ➥የያዕቆብ መልእክት ➥ 1ኛ ጴጥሮስ ➥ 2ኛ ጴጥሮስ ➥ 1ኛ ዮሐንስ ➥ 2ኛ ዮሐንስ ➥ 3ኛ ዮሐንስ ➥ የይሁዳ መልእክት ➥ የዮሐንስ ራእይ ከጠቀማችሁ ሪያክት

  • 1 февр.9 945242

    ዛሬ #ቸርች ፕሮግራም የሄዳችሁ እንዴት ነበር ፕሮግራሙ መልስ በ #Reaction ➮ በጣም በጣም ክብር ነበር....🔥❤️🥰😘 ➮ ምንም አይልም ነበር....🙏 ➮ በአካል እንጂ በመንፈስ ቸርች አልነበርኩም....😢 ➮ እኔ ቸርች አልሄድኩም የምትሉ....😭 የሄዳችሁ ስለ ምን ተማራችሁ....on #comment 👇🔽🔽

  • 29 янв.9 8893010

    📖ድህረ ዘመናዊነትና ወጣትነት በዶ/ር መስፍን ማሞ መሳፍንት 21÷25 ክፍል -1 በመሳፍንት ዘመን የሰው  የህይወት መለኪያ ወይም የህይወት ልኩ በፊቱ መልካም መስሎ መታየቱ ብቻ ሆነ በዚያም ከእግዚአብሔር ጋር ይጣላና ይታረቅ ነበር። ፨ህይወታችንን በእግዚአብሔር ቃልና በእግዚአብሔር መንፈስ ካልመራን ለመሳት ሰፊ በር አለን። ዓላማ ድህረ ዘመናዊነትን 1.ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ 2.መጠበቅ 3.ሰውንም እግዚአብሔርንም አክብሮ ማለፍ ነው። ፨የመጨረሻው ዘመን ጌታ ኢየሱስ ስጋ ለብሶ ወደ ምድር ሲመጣ ጀመረ በዳግም ምጽአቱ ይጠናቀቃል። የአማኝ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ብቸኛ ተስፋ የጌታ ኢየሱስ ዳግም በክብር መምጣት ነው። ሰይጣን ከዚህ ተስፋ አማኝን ሊያጎድል በሙሉ ሀይሉና እውቀቱ ለሀሰተኛው ክርስቶስ መንገድ እየጠረገ ይገኛል። ከእነዚህም መንገድ አንዱ ድህረ ዘመናዊነት ነው። ፨ይህ ድህረ ዘመናዊነት ስነ ጽሑፍ ውስጥ፣ የህይወት ተሞክሮ ውስጥ፣ ማህበራዊ ህይወት ውስጥ ወዘተ...ተሰግስጎ አለ ይህን ማወቅ አለብን፤ ካወቅን ደግሞ አንስትም። ፨ዲያብሎስ የሰውን አዕምሮ ይጠቀማል፤ መቆምያ መሰረቱም የሰው ሀሳብ ነው። 1ቆሮ 11÷5 ፨ዲያብሎስ ሀሳብን ከያዘ በጨለማ እንሆናለን፣ በጨለማ ካለን ደግሞ እንታወራለን፤ ከታወርን ደግሞ ለዕውቀት ቸልተኛ እንሆናለን። ድህረ ዘመናዊነት የጊዜ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የእይታም ጉዳይ ነው። የአስተሳሰብ አይነቶች 1.ቅድመ ዘመናዊነት 2.ዘመናዊነት 3.ድህረ ዘመናዊነት 1.ቅድመ ዘመናዊነት - ታሪካዊ ዳራ ከ15 - 16 ክፍለ ዘመን ድረስ ያለ የሰው አስተሳሰብ ነው። - አንድ ማህበረሰብ ሀይማኖታዊ ስርዓትን ተከትሎ የተደራጀ ነው። ፨በዚህ ዘመን የሰው ሁሉ እውነት፣ የፍጥረት የሀይል ምንጭ እግዚአብሔር ነው ብሎ የሚያምን ንፅረተ ዓለም ነበር። ፨እውነት ፍጹም ነው ብሎ ያምናል ምክኒያቱም ምንጩ እግዚአብሔር ስለሆነ።እውነት ዓለም አቀፍ ነው በየትም ቦታ እውነትነቱ አይቀየርም። -በዚህ ንፅረተ ዓለም ሁሉም ሰው የፈጣሪን ህግ ለማክበር የሚተጋበት አስተሳሰብ ነበር። 2.ዘመናዊነት - ሰው ዕውቀትን ለማግኘት 1.አዕምሮን መጠቀም(ምክኒያታዊነት) 2.ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ፨ይህ አስተሳሰብ ከእግዚአብሔር ማዕከላዊነት ወደ ሰው ተኮርነት የተለወጠ ነው። - ከ17-20ኛው ክፍለ ዘመን የቀጠለ ነው። - ከህዳሴ እስከ አብርሆት የነበረ አስተሳሰብ ነው። ፨በአመክንዮ ሰው እውነትን ማወቅ ይችላል እንዲሁም በሳይንሳዊ ዘዴ ለማወቅ ይጥራል። ይህ ዘመን እውነት ከእግዚአብሔር በመገለጥ ከሚታመንበት በሰው አዕምሮ ምክንያታዊነት ላይ የተደገፈበት ጊዜ ነው። ፨ከእግዚአብሔር የመጣ ዕውቀት በፍጹም አያጠፋም ከሰው የመነጨ ግን  ፈጽሞ ያጠፋል።      3.ድህረ ዘመናዊነት - ከ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኋላ የመጣ አስተሳሰብ ነው። ፨ሁሉን ነገር የማይጨበጥ ያደረገ ንፅረተ ዓለም ነው። መገለጫዎቹ 1.ታላላቅ ትርክቶችን መቃወም፦ በሁሉም ዓለም ተቀባይነት የነበራቸውን እውነት መቃወም። ለምሳሌ፡ የክርስትና አስተሳሰብና እውነትን መቃወም። 2.የእውነት ብዝሀነትና አንጻራዊነት ለምሳሌ፡ የጾታ አይነት ብዛት ከ2 በላይ ነው ብሎ ማመን የትዳር መፍረስ (ፍቺ) ልክ ነው ብሎ ማመን ወዘተ... 🔗Follow Us On 📱Telegram🌐Facebook📱Tiktok 🌐YouTube 😎Instagram

  • 23 янв.8 400123

    "እርሱም ሰላማቸው ይሆናል። ..." ሚክያስ 5:5

  • 23 янв.9 689161

    እኛም ደግሞ ጌታን ይዘን...👨‍🍼 ከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን..💁‍♂ በክርስቶስ ተቀብተን...👼 በዚች አለም ላይ ኃያላን ነን...🙋‍♂ “በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”   — ሮሜ 8፥37

  • 16 янв.11 тыс287

    ብዙ ግዜ ጴንጤ ነኝ እላለሁ :- ምን ማለቴ ነው ... 1 . በኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ያመንኩና የዳንኩ ነኝ። 2. መጽሐፍ ቅዱስ፡- ብሉይ ኪዳንንና አዲስ ኪዳንን ያካተተ 66 ብቻ የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ የማምን ነኝ። 3. መዳን በሥራ ወይም በብቃት ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ስራ ብቻ በማመን እና በእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን አምናለሁ። 4. በቅዱሳን ህብረት ጌታን ማምለክ ለመጸለይ እና እንደ ጥምቀት እና የጌታ እራት ባሉ ምስጢራት የምሳተፍ ነኝ። 5. በክርስቲያናዊ አስተምህሮ ውስጥ ዋናው እግዚአብሔርን የመውደድ እና ሌሎችን የመውደድ ትእዛዝ ሲሆን ይህም እንደ ይቅርታ፣ በጎ አድራጎት እና ርህራሄ ያሉ እሴቶች ናቸው እነዚህን የማሳደግ ነኝ። 6 በቤተክርስቲያን ስልጣን የማምን ነኝ 7 በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ሰዎችን ሁሉ ሊያድን የተገለጠው ፀጋ እየረዳኝ በፅድቅ ጨክኜ ለመኖር በፅጋው ምታገዝ ነኝ 8 ቤተክርስቲያንን ከክርስቶስ አንፃር እንጂ በሰዎች ድካምና ብርታት የማላያትና የማልመዝናት ነኝ 9 የፀጋ ስጦዎች ልዩ ልዩ እንደሆኑና እነኚህም መንፈስ ቅዱስ ለወደደው እንደሚሰጥ የማምን ነኝ 10 ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመጣ አምናለሁ ቤተክርስቲያንንም እንደሚወስዳት እርግጠኛ ነኝ ::

  • 29 дек.10,9 тыс279

    📖የቤተክርስቲያን አገልግሎት #ክፍል_2 በወንጌላዊ ኢያሱ ጊንጅሎ እንዴት እናገለግላለን? መንፈሳዊ አገልግሎት በእግዚአብሔር መንፈስ ሀይል ነው የምናገለግለው። በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንኳን ለአገልግሎት የተጠሩ ሰዎች ደካሞች ነበሩ ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ሀይለኛ አድርጎ በፀጋው ሲሰራባቸው እናያለን። እግዚአብሔር ደካሞችን ብርቱ፣ ጥበብ የሌላቸውን ጥበበኛ፣ እውቀት የሌላቸውን አዋቂ ያደርጋል። 2ኛዜና 29÷11፣ 1ኛጢሞ 4÷11፣ 2ኛጢሞ 2÷1 እግዚአብሔር እኛን ሲጠራ ደህንነትን ለመስጠት ብቻ ሳይሆን እንድናገለግለውም ጭምር ነው። በፀጋ ነው ፨በመጀመሪያ የዳንነው ኤፌ 2÷2-5 ፨የምንቀደሰው ቲቶ 2÷11-14 ፨የምናገለግለው 1ኛቆሮ 15÷8-10፣ ኤፌ 3÷7-9 ጌታን ስናገለግል በብዙ አይነት ፈተና ውስጥ ብናልፍም እግዚአብሔር በፀጋው ይረዳናል። የሯጭ አይነት 1.ለመጨረስ የሚሮጡ 2.አቋርጠው የሚወጡ 3. ያሸነፉ መስሏቸው ለጥቂት ጊዜ በሀይል የሚሮጡ የትኛውም አገልግሎት በፀጋ መሆን አለበት።1ኛቆላስ 4÷6 1.ስንዘምር 2.ስንንናገር 3.ገንዘብ ስንሰጥ ገንዘብ ስላለን የምንሰጠው ሳይሆን በፀጋው ላይ በመደገፍ ነው መስጠት ያለብን። በፀጋ የሚያገለግል ሰው አይታበይም ትሁት ነው፤ ምክንያቱም ፀጋው የራሱን ስላይደለ። 1ኛጴጥ 5÷5 በፀጋ የሚያገለግል ሰው በስኬት ጊዜ እኔ ነኝ አይልም ዕውቅናውን ለእግዚአብሔር ይሰጣል።

  • 29 дек.9 43488

    📖የቤተክርስቲያን አገልግሎት በወንጌላዊ ኢያሱ ጊንጅሎ አገልግሎት ማለት ማናቸውም ሰውን ለመጥቀም የሚደረጉ ተግባራት ማለት ነው። ለምን በቤተክርስትያን እናገለግላለን? 1.ለአካሉ ጤንነት ሮሜ 12÷4-5፣ 1ቆሮ 12÷26-27 ቤተክርስትያን በመፅሐፍ ቅዱስ እንደ ሰው አካል ተመስላ ተገልፃለች እያንዳንዱ የአካል ክፍሎች አገልጋዮችን ይወክላል። በቤተክርስቲያን የማያገለግሉ ሰዎች የታመሙ ብልቶች ማለት እንችላለን። ቤተክርስቲያን ተልዕኮዋን በፍጥነት እንድትወጣ ሁሉም ብልት ሊያገለግል ይገባል። 2.ለመንፈሳዊ ሕይወት ዕድገት 2ኛጴጥ 1÷1-7 መንፈሳዊ ሕይወት ከዳግም ውልደት ጀምሮ የሚያድግ ሂደት ነው። የሚያገለግል ሰው 1.ቃሉን ያነባል ይፀልያልም 2.ስጦታውን ይለያል 3.ቅድስናው እያደገ ይመጣል 4.በአካል ውስጥ ይጠበቃል ሳናገለግል ስንቀር ሕይወታችን ይቀጭጫል። 3.ሽልማት ስላለን 1ኛ ቆሮ 9÷24፣ ዕብ 6÷10-12 ኢየሱስ የሚመጣበት ቀን ለአማኞች ሽልማት የሚሰጥበትም በመሆኑ ትልቅ ቀን ነው። በጌታ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ሰው የደህንነት ፍርድ የለበትም እርሱን አልፎታል ነገር ግን የአገልግሎት ፍርድ ይጠብቀናል። ፊል 1÷11 5 አይነት አክሊል 1.የማይጠፋ 1ቆሮ 9÷25 2.የድል 2ኛ ጢሞ 2÷5 3.የፅድቅ 2ኛ ጢሞ 4÷8 4.የሕይወት ያዕ 1÷12፣ ራዕ 2÷10 5.የክብር 1ኛ ጴጥ 5÷4

  • 16 дек.9 1491213

    https://youtu.be/Iw3Mhl3_wFg?si=_USwPZAV51FXyJJ0

  • 1 нояб.13,9 тыс2918

    ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ Follow Us On ◽️Tiktok 👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMAstUVdm/ https://vm.tiktok.com/ZMAstUVdm/

  • 30 окт.11,2 тыс188

    📖የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት #ክፍል_2 በዶ/ር በቃኸኝ ስምዖን ክፍል ሁለት 1ኛ ዮሐ 1፥5 ከእርሱም የሰማሁት መልዕክት አለ ይላል ይህም እግዚአብሔር ብርሃን መሆኑን። በዚህ ክፍል ብርሃን ብሎ የሚገልጸው ንፅሕናን፣ ቅድስናን ፅድቅን ነው።                     3  "ብንል" የሚሉ ሀሳቦች 1.ከእርሱ ጋር ህብረት አለን ብንል ቁ6 ቁ7 - ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም የሆነ ሰው በብርሃን ነው የምመላለሰው የሚል ሰው ከወንድሞች ጋር ህብረታቸው ሰላም መሆን አለበት የሰላም ማሳያውም በህብረት ውስጥ ያለው ጤንነት ነው። ከህብረት እየራቁ ጤነኝነት የለም። 2.ኃጢአት የለብንም ብንል ቁ8 ኃጢአት ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ህብረት ይረብሻል። ኃጢአት አላደረግንም ብለን ራሳችንን ከምናሞኝ ኃጢአታችንን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊል እርሱ ታማኝ ነው። 3.ኃጢአት አላደረግንም ብንል ቁ10 ባለፈው የህይወታችን ክፍላችንም ሀጢአት አላደረግንም ብንል፤ ኃጢአት በእግዚአብሔር ላይ አመጽ ነው። እግዚአብሔር ኃጢአት ላይ የሚጨክነው ጭካኔ በልጁ ላይ የጨከነውን ጭካኔ ያክል ነው። 2፥1-3 ተደራሲያኑን ጠበብ ሲያደርግ እናያለን "ልጆቼ ሆይ" ብሎ ሀሳቤ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ነው። ነገር ግን ኃጢአትን ብታደርጉ በሀፍረት እንዳትሸማቀቁ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለ ኃጢአታችንን ብንናዘዝ ይቅር ይለናል። የአለም ሁሉ ኃጢአትን ይቅር የሚል ነው 2፥3 Channel @GospelBibleQuiz Channel @GospelBibleQuiz   🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʀᴇ

  • 7 окт. 2025 г.13,5 тыс262

    እስኪ ዛሬ በ Telegram ታሪክ comment record እንስበር    _ ኢየሱስ እንበል 1K comment