🎼Mezmur Lyrics🎤
Статистикаsubscribe our youtube channel👉 http://www.youtube.com/channel/UCHOEuuSLdsnpO7mbBP8TSQA አስተያየት ለመስጠት,የሚፈልጉትን Lyrics ለመጠየቅ እና የርሶን Lyrics ለመላክ ይህን bot ይጠቀሙ @mezmur1_bot
- Последний пост
- 4 окт. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- французский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
. 🚨 ደብዝዞብሀል ወይ?😭😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ሰይጣን በክርስቲያኖች ህይወት ተግቶ የሚሰራቸው 2 🔑ቁልፍ ነገሮች ምንድናቸው? 🚨ሰይጣን በዚህ ዘመን ክርስቶስን በልባችሁ እንዴት ያደበዝዘዋል? 🚨ለጌታ ያለኝን ፍቅር እንዴት ማደስ እችላለሁ? 🚨አሁን ላይ ክርስቲያኖች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው የመንፈስ ቅዱስ ጩኸት ይህ ነው። ስሙት ስሙት 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🚨የፀሎት ጊዜ😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━ ✨እግዚአብሔርን የምትወዱ እና ፈቃዱን አድርጎ መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን መልዕክት እና ፀሎት አሁኑኑ ስሙት! ✨ባላችሁበት ህይወት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ የተቸገራችሁ ሁሉ ልትሰሙት ይገባችኋል! 💫የእግዚአብሔር ፈቃድ💫 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🔸መልካሙ ሙሉጌታ ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨#ውጤት_ለማየት_በመጠባበቅ_ላይ_ያላችሁ #እንዲሁም_ያያችሁ_ውድ_የአባቴ_ልጆች!! አንዲት ነገር ሹክ ልበላች ስሙኝማ " በየትኛውም አይነት መልኩ በህይወታችሁ የጠበቃችሁት ቀርቶ ያልጠበቃችሁት ቢሆን እንኳን አይዟችሁ ምንም አትሆኑም ምክንያቱም የህይወታችሁ #መልህቅ የሆነው ክርስቶስ ሁልጊዜም ቢሆን ከእናንተ ጋር ነውና!! ሀያላን አባታችሁ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ቢሆን ለእናንተ #ምርጥ አለው!! 🚨ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ( አይዞአችሁ ሁል ጊዜም ስለእናንተ የሚያገደው እርሱ ነገሮችን እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት ያውቃል) " እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ትንቢተ ናሆም 1 : 7 🚨ውዶች ቀናት ሲያልፉ ወራት ሲደማመሩ እና አመታት ሲቆጠሩ በህይወታችሁ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያኔ ይገባችኋል። አሁን ላይ እየሆነ ባለው ነገር በፍፁም ልባችሁ እንዳይወርድ ለጠላታችሁም ክፍተት አትስጡት አትርሱ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!! ✨#እግዚአብሔር_መልካም_ብቻ_ነው✨ ✨ #በእናንተ_ህይወት!!✨ 🚨እንዳወራችሁ እና እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ 👉 @melke1211_bot አውሩኝ። እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28 እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 21 ✨ አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨
. 🚨ስኬታማ እና የማይቋረጥ #የጥሞና_ጊዜን እንዴት ማድረግ እችላለሁ?🤔 በ #መልካሙ_ሙሉጌታ . ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ☑️ #ክፍል_2 ☑️ #የጥሞና_ጊዜ 📖 ተከታታይ ትምህርት📖 ☑️በጥሞና ጊዜዬ በየቀኑ በትንሹ ለ 3 ሰአት አሳልፋለሁ! ግን እንዴት? 👆👆ስሙት ስሙት ስሙት👆👆 ☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️ ☑️ከዚህ ትምህርት በኋላ #የጥሞና ጊዜያችሁን ትወዱታላችሁ🔥🔥🔥 ☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨
#ከፖርኖግራፊ እና ከዚህ ጋር ከተያያዙ የሀጢያት ልምምዶች እንዴት ነፃ መውጣት እችላለሁ?😌 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 👉አታመንታ/ቺ አሁኑኑ 👆ትምህርቱን በመስማት ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ነው!!!! 🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!! 🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭 🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
✔️ከሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የፀሎት ርዕሶች የተነሳ እጅግ ብዙ ክርስቲያን ወጣቶች እና አገልጋዮች በፖርኖግራፊ እና ከዚህ ጋር በተያያዙ የሀጢያት ልምምዶች ውስጥ ተይዘው እየተሰቃዩ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ✔️ስለሆነም ጌታ ቢፈቅድ ዛሬ ማታ 4:00 ከዚህ የሀጢያት ልምምድ እንዴት ነፃ እንደምትወጡ እስተምራለሁ። ትምህርት ይለቀቃል ተዘጋጁ።🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. 🚨ምንድነው የምትለምኑት?😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨የፀሎት ህይወታችሁን የሚያድስ እና ጌታን የሚያስወድዳችችሁ ድንቅ ትምህርት እና ምክር ለወጣቶች። 🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!! 🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭 🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🚨 ነብሳችን እግዚአብሔርን 😭🥰 #ስትወደው🥰😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው ልብን በክርስቶስ ፍቅር መነካት የሚሞላ በመንፈስ የተሞላ እጅግ ወቅታዊ ትምህርት። 🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!! 🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭 🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🔔ተለቀቀ🔔ጌታን #የሚወድ እና ስለ ነብሱ #ግድ_የሚለው ይሄን ትምህርት #የማይሰማ አማኝ #በኢየሱስም እንዳይኖር👇👇😭😭😭
. 🙇♂ #የጥሞና_ጊዜ🙇♂ 📖ተከታታይ ትምህርት📖 በ #መልካሙ_ሙሉጌታ . ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ ☑️ #ክፍል_1 ☑️ #የጥሞና_ጊዜ ምን ማለት ነው? ☑️ #በጥሞና_ጊዜዬ የእግዚአብሔር #ህልውና እንዲሰማኝ ምን ላድርግ? ☑️ #የጥሞና_ጊዜ በህይወታችሁ እና በአገልግሎታችሁ ላይ ያለው ዋጋ! ☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️ ☑️ #አገልጋዬች ይህን #የግድ እንድታውቁለት እግዚአብሔር ይፈልጋል ስሙት አሁኑኑ!👆 ☑️በዚህ ትምህርት #መንፈስ_ቅዱስ በእያንዳንዳችሁ ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣል!🔥🔥🔥 ☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ........................………………………… 🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot ……………………………………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ቻናሉን ይቀላቀሉ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨
🚨በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የእውነት መበርታት ለምትፈልጉ🔥🔥🔥👇👇
. 🔥መንፈስን የሚያድስ🔥 ፀሎት እና ምክር ለወጣቶች ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ለምንድነው በተለያየ የሀጢያት ልምምድ የምቸገረው?እንዴትስ ልውጣ?😞😞😭👆 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🚨ምን መረጥክ?🤔🔥 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #የጥሞና ጊዜያችሁን የሚያስወድዳችሁ እና ጌታን የሚያስናፍቃችሁ ድንቅ ትምህርት!🔥 🚨ሰይጣን እንዳትፀልዩ የሚጠቀማቸው ሚስጥራዊ ነገሮች🙊 🚨የማይፀልዩ ሰዎች በህይወታቸው የሚያጧቸው ነገሮች?😔😔 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1 ✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨ለምንድነው በመንፈስ እየበረታሁ ዳግም የምደክመው???🤔😭😭 ........................………………………… 🚨መንፈስ ቅዱስ በፀሎት ክፍሌ ለራሴ የመለሰልኝን መልስ ስሙ!🔥🔥🔥 🚨አሁኑኑ ስሙት በእርግጠኝነት መንቃት እና መበርታት ይሆንላችኋል👆 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🔥🔥ተስፋ አለ🔥🔥 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በስራ፣ በትምህርት፣ በሀጢያት ልምምድ፣ በ Relation Ship💔 እንዲሁም ከተለያዩ ከተበላሹባችሁ ነገሮቻችሁ የተነሳ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ደክማችሁ ጥልቅ በሆነ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እያሳለፋችሁ ያላችሁ አሁኑኑ ስሙት!👆 ........................………………………… 🚨መንፈስ ቅዱስ ስለ አንተ/አንቺ ምን ይላል? ስሙት አሁኑኑ🔥🔥🔥 🚨ሰይጣን ነፍሳችሁን ሊነጥቃችሁ ነው! አስውሉ እና ስሙት‼️🤔 🚨ነፍስን የሚመልስ ትምህርት🔥🔥 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🚨ሻሎም #ተወዳጆች 🥰🖐 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ጌታ ቢፈቅድ ነገ ማክሰኞ ምሽት 3:00……በስራ፣ በትምህርት፣ በሀጢያት ልምምድ፣ በ Relation Ship💔 እንዲሁም ከተለያዩ ከተበላሹባችሁ ነገሮቻችሁ የተነሳ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ደክማችሁ ጥልቅ በሆነ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላላችሁ ህይወታችሁን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት እና መልዕክት ከፀሎት ጋራ ይለቀቃል!! ተዘጋጁ መንፈስ ቅዱስ ልዩነትን ሲያደርግ ታያላችሁ። 🔥🔥🔥ተስፋ አለ🔥🔥🔥 🚨እስከዚያ ይህን መልዕክት ለወዳጆቻችሁ እና መንፈሳዊ ግሩፖች ሁሉ ላይ ሼር እያደረጋችሁ ጠብቁ!!!🙏🙏🙏 🚨ኢየሱሴ እኔ #እወድሀለሁ!😭😭 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1 ✨ @mezmur1 @mezmur1 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. የእግዚአብሔር ፈቃድ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በስራዬ ፣ በግንኙነቶቼ ፣ በመንፈሳዊ ህይወቴ ለእግዚአብሔር ፈቃድ መገዛት ተስኖኛል ምን ላድርግ?😌🤔 🚨በእናንተ ህይወት ላይ እናንተ እንኳን መብት የላችሁም! ለምን? እንዴት? ስሙት👆👆👆👆 🚨አይን ከፈች እና ሀይላችሁን የሚያድስ ድንቅ ትምህርት!!! ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. ዛሬም ነፍሴ 😭ትናፍቅሀለች ኢየሱስ😭 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ፍቅሩ ከልባችሁ እንደቀዘቀዘ የሚሰማችሁ እና መንፈሳዊ ነገር የቀለለባችሁ እስቲ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ።😭😭😭 ........................………………………… 🚨 #ኢየሱሴ እኔ ማውቀው እንደምወድህ ነው፤ ነፍሴ አንተን ብላ እንድትጨርስ ግን በፀጋህ ደግፋት😭 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
. 🔥🔥የነፃ መውጣት ፀሎት🔥🔥 ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #በፖርኖግራፊ ፣ #ማስተርቤሽን ብቻ በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አብራችሁኝ ፀልዩ መፈታት ይሆናል!🔥🔥🔥 🚨 #መፈታት ስለፈለጋችሁ ብቻ አትፈቱም ለምን? ስሙት🤔👆👆 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ ✨ @mezmur1 @mezmur1✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
Voice message