Mîna_Ťube🦋🦋
Статистикаولسوف يعطيك ربك فترضى❤ ጌታህም ወደፊት (ብዙን ስጦታ ) በእርግጥ ይሰጥሀል ትደሰታለህም።
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 41
- 1/48двое суток
- 46
- 1/72трое суток
- 50
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊
አንዳንድ ሰዎችን ቀደም ብዬ ባገኛቸው እመኛለሁ… አንዳንዶችን ደግሞ ዘግይቼ ባውቃቸው… አንዳንዶችንም ፈጽሞ ባላገኛቸው እመኛለሁ። ሰዎች ሁሉ ወደ ሕይወታችን የሚመጡት ለመቆየት አይደለም። አንዳንዶቹ ትዝታ ለመሆን ነው፣ አንዳንዶቹ ትምህርት ለመሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ… ልንለቃቸው እንደሚገባ ሊያስተምሩን ነው። 🥀 አሁን ግን አልጠላቸውም፤ የተፈጠረውንም አልቀይርም። በቃ እንደሆነው እተወዋለሁ… እና ሰላሜን ከማንም በላይ እመርጣለሁ። 🤍 #mina
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል። @hawd_tube1
ጓደኝነት is so much beyond That, it is not something that comes with Proximity, Familiar Faces or Just random Shared moments. It is something Sacred, slow-grown, soul-tested and Heart Held. I believe የሆነን ሰው ጓደኛ ብሎ መጥራት በራሱ ለልብ የሆነ ሸክም ያለው ይመስለኛል Like a silent Promise. “We’re safe with each other” የሚል ዕምነት እና when we call someone who is not “a Friend” I feel like we Tire out Hearts with Expectations they were Never meant to Carry…. #mina🌚
без подписи
без подписи
٣ كتابات دينية انصحك قرأتها ትንሽ አረበኛ ምትሞክር ከሆነ እነዚህን 3 ኪታቦች ቅራቸዉ ካጣሃቸዉ use pdf.. ለዉጡን ራስክ ታየዋለህ። @hawd_tube1
አብረን መሆን ያልታደልናቸው ግን መቼም ቢሆን የማንረሳቸው ሰዎች አሉ ... አንዳንድ ሰዎች በ ሕይዎታችን ዉስጥ እንደ ምዕራፍ መጥተው ነገር ግን መፅሐፍ መሆን ያልቻሉ ዉድ ስጦታዎቻችን ናቸው ... ብንል አያሳፍርም ያልተጨረሱ ሚመስሉ ታሪኮች ቢኖሩም በአካል መራቅ በልብ መራቅ አይደለም . . . አንዳንዴ ሕይወት በጣም የምንወዳቸውን 🫶 ሰዎች የምትነጥቀን በነፍሳችን ዉስጥ ትልቅ ቦታ እንዲኖራቸው እና ከእነሱ ያገኘነውን ብርሃን ለሌሎች እንድናካፍል ሊሆን ይችላል ... ☹️
My hubby, ምንም እንኳን አሁን በአካል ብንራራቅም you are always the first thing on my mind. Every night I look at the moon and think of youምክንያቱም እኛን የሚያገናኘን እሱ ብቻ ስለሆነ You are worth every single second of the wait Can't wait to see you soon, የኔ..! 🥺❤️ @mina_islamic
🛡️ "ልባችን ካዕባ ዘንድ ቀርቷል፤ አካላችንንም የሚቀጥለው ዓመት አላህ ያድርሰው" 💞 "አላህ የናፈቀውን አይመልሰውም፤ የሚቀጥለው ዓመት የካዕባ እንግዳ እንድንሆን ዱዓ እናድርግ" 🕯️"ያ አላህ! የሐጃጆችን ጩኸት ስንሰማ ልባችን ይናፍቃል በሚቀጥለው ዓመት እኛንም 'ለበይክ' ከሚሉት አድርገን" 🕋 "የካዕባ ናፍቆት ለይቶለታል፤ አላህ ሆይ! በሚቀጥለው ዓመት በዚያ ነጭ ልብስ ላይ እኛንም አሳምረን"🤲
🤎 አንድንድ ጊዜ... ለራሴ የምነፍገውን ደስታ፣ ለራሴ የማይገባኝ የሚመስለውን እንክብካቤ፣ እና ያንን ጥልቅ የሆነ ፍቅር ላንቺ መስጠት እፈልጋለሁ፡ የኔ ልብ ባዶ ቢሆን እንኳን፣ ያንቺ እንዲሞላ እመኛለሁ፡ እኔ ጋር የሌለውን ሰላም፣ አንቺ ጋር ማየት እፈልጋለሁ፡ ምክንያቱም ያንቺ መኖር፣ ለኔ የጎደለኝን ሁሉ ይሞላልኛል Umi 🥹🥹
''ሚና ይህን ያክል እንዴት ወደድሻቸው'' ''እንዴት መረጥሻቸው'' ''ሙእሚን ሚመኘውን ክብር ሰጠሻቸው'' ''ፍቅር ሰጠሻቸው'' ''መታደል ነው አሉ ያም ለኔ ያም ለኔ'' ''ሚና ሄዶ መቅረት አረፍ ቢል ጎኔ'' @mina_islamic
በነገራቹ ላይ ሁልጊዜ በተገኘው አጋጣሚ አላህ አላህ ስንል በጣም ዲናዊ ስለሆንን ከሌሎች ስለምንሻል ሳይሆን ከአላህ ውጪ ምንጠራው ማንም ስለሌለን ነው❤️🩹 @mina_islamic
እሷ (Ex)? አይደለችም እሷ የቀድሞ አይደለችምአይደለችም እሷማ... በአንድ ወቅት በሙሉ ያለፈ ታሪኬ ወይም ጠላቴም ማንነቴ የወደድኩአት 🫶 የሕይዎቴን ትልቁን ስፍራ የሰጠሁአት ሴት ናት... ለዘላለም አብረን እንኖራለን ብዬ አስቤ የነበረው ከዚች ሴት ጋር ነበር ፍቅር ምን ያህል ውብ ምን ያህል ደግሞ አሳማሚ ሊሆን 💔 እንደሚችል ያስተማረችኝ እሷ ናት ዛሬ የእኔ ባትሆንም እንኳ በልቤ ውስጥ ሁሌም ትልቁና የማይረሳው የፍቅር ታሪኬ ሆና ትኖራለች ... 🫡
we should be proud of ourselves ዋጥ አድርገን ያሳለፍነውን ምናውቀው እኛ ብቻ ነን‼️ @mina_islamic
Someone.... ❤️🔥ወረቢ ልቋቋመው የምችለው ናፍቆት አይደለም 🥀.. ዛሬ እኔ አላወራም !! ናፍቆት ራሱ ነው እያወራልኝ ያለው 🥺 look #ᵐⁱⁿᵃ ያ ወዳንቺ ይወስደው የነበረው የናፍቆት መንገድ መውሰድ እንጂ መመለስ አያውቅም! እናም ሲወስድና ሲመልስ የምታውቂው የሸውቅ ፋና ደብዛው ጠፍቶዋል ያ ያንቺው መጅኑን ደሞ ማለቂያ የለሽ ናፍቆቱን ሊከትብ መሀል መንገድ ላይ ቆሟል እኔም ናፍቆት ተብዬው የሀዘን ልብሴን ለብሼ አጠገቡ ቆሜ አለሁ ... አንቺ የሱ ሩህ ልብ ብለሽ ስሚኝ ከአይናችን ጥቂት የራቁ ምሰለ ብርሀናቸው ላይመለስ ወደሰማይ ሄደው ሲቀሩ ተመልክተናል ..🥀 አለን ያሉት የአፍላነት እድሜያቸው ልክ እንደ ህልም ብን ብሎ ሲጠፍባቸውም ታዝበናል ...🥀 ወዳጅ ነው ብለው ያቀፉት ገላ ድንገት በድን ሆኖ ሲቀዘቅዝም አይተን አልፈናል ...🥀 ምስኪኑ መጅኑንሽ የቀረችውን ጭላንጭል ብርሀን መተሽ በፈግታሽ ታድሺለት ዘንድ ይማፀንሻል ..🥀 ከናፍቆት ለ #ᵐⁱⁿᵃ የተከተበ
አንዳንድ ነገሮች አልተወሩም ማለት የሉም ማለት አይደለም 🫡... @mina_islamic
መለከል መውት አጠገባችን ይሆን ይሁን ምን አልባት ታዞ ሂወታችንን ሊወስድ?... @mina_islamic
አሁን አጠገቤ ባትሆንም በሄድክበት ሁሉ መልካሙን እመኝልሃለሁ Our memories are the bridge that connects us until we meet again. ሁልጊዜም እንደምወድህ እወቅ You are and will always be my favorite part of growing up. #Anthophille🪸
...ተርጎሚ ለማያሻው ጌታ .ባሻህ ቋንቋ ንገረው❤️🩹 @mina_islamic