ምን አለ አዲስ ? 🔔
Статистикаማስታወቂያ ቻናላችንን በመቀላቀል አዳዲስ የእለቱን የተለያዪ ማስታወቂያዎችን ሀሉንም በቀላሉ ይከታተላሉ። 🧾 የትርፍ ሠአት ስራዎች 🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች 🎓🎓 📑 የስልጠና መረጃዎች 📩 ባሉቦት ቦታ ሆነው በማንኛውም ሰአት መረጃዎችን ያገኛሉ ::
- Последний пост
- 29 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 85
- 1/48двое суток
- 97
- 1/72трое суток
- 105
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
CV ስታዘጋጁ ተጠንቀቁ፦ ብዙዎች የሚሳሳቱባቸው 4 ነጥቦች CV (Curriculum Vitae) የራስን ሙያዊ ማንነት ለቀጣሪዎች የሚያስተዋውቅ የመጀመሪያ በር ነው። ይሁን እንጂ ብዙ አመልካቾች ያለ በቂ ግንዛቤ በሚወስዷቸው ውሳኔዎች ምክንያት ጥሩ ብቃት እያላቸው እድላቸውን ያጣሉ። ከእነዚህ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚስተዋሉትን አራት ስህተቶች እንመልከት። 1. ፎቶ ማስገባት ብዙ አመልካቾች ፎቶ ማካተት CV ላይ "ማራኪነት" ወይም "ተአማኒነት" ይጨምራል ብለው ያምናሉ። እውነታው ግን በአብዛኞቹ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችና ተቋማት ዘንድ (በተለይ በአውሮፓ፣ በአሜሪካ እና በብዙ NGO ተቋማት) ፎቶ አለመኖሩ የተሻለ ተቀባይነት አለው። ፎቶ ማካተት ያለ ግልጽ ህጋዊ ምክንያት አድልዎ (bias) እንዲፈጠር ስለሚያደርግ አንዳንድ ተቋማት በቀጥታ ውድቅ ያደርጉታል። ✅ የተቋሙን የማመልከቻ መመሪያ ካላዩ በስተቀር፣ ፎቶ አለማካተት ደህንነቱ የተጠበቀ አማራጭ ነው። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ግልጽ፣ ሙያዊ የሆነ (professional headshot) ብቻ ይጠቀሙ - የግል ወይም informal ፎቶ በጭራሽ አይመከርም። 2. ምህጻረ ቃላት (Abbreviations) አላግባብ መጠቀም "MoE"፣ "TVET"፣ "LLCD" የመሳሰሉ ምህጻረ ቃላትን ሳታብራሩ መጠቀም አንባቢው (በተለይ የተለየ ዘርፍ ወይም ሀገር ካለው) እንዳይረዳ ያደርገዋል። CV የሚነበበው ሁልጊዜ በተመሳሳይ ሙያ ወይም ተቋም ውስጥ ባለ ሰው አይደለም፤ HR ባለሙያዎች ብዙ ጊዜ የዘርፉ ጠቅላላ እውቀት ብቻ ሊኖራቸው ይችላል። ✅ ምህጻረ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጠቀሱ ሙሉ ስማቸውን በቅንፍ ይጻፉ። ምሳሌ፦ "Technical and Vocational Education and Training (TVET)"። ከዚያ በኋላ ምህጻረ ቃሉን መጠቀም ይቻላል። 3. Icons እና ምስላዊ ማስዋቢያዎች ከልክ በላይ መጠቀም ስልክ፣ ኢሜይል፣ አድራሻ ለማመልከት icons መጠቀም ማራኪ ቢመስልም ብዙ ተቋማት CV ማጣሪያ ሶፍትዌር (ATS - Applicant Tracking System) ስለሚጠቀሙ፣ icons ብዙ ጊዜ በትክክል አይነበቡም ወይም ጨርሶ አይታዩም። ይህ ማለት ጠቃሚ መረጃ (ስልክ ቁጥር፣ ኢሜይል) ለ ATS ሲስተም "የማይታይ" ሆኖ ሊቀር ይችላል፣ በዚህም ብቁ አመልካች ያለ ምንም ጥፋት ከውድድር ውጪ ሊሆን ይችላል። ✅ ለ ATS ተኮር ማመልከቻዎች ቀላል የጽሁፍ ፎርማት (plain text format) ይጠቀሙ። Icons ካስፈለገ፣ ለ creative/design ዘርፍ ማመልከቻ ካልሆነ በስተቀር፣ መጠኑን ይቀንሱ ወይም ሙሉ በሙሉ ያስወግዱ። 4. ፊደላት እና ቁጥሮች (Figures) አጠቃቀም ላይ አለመጣጣም ቀኖችን፣ ውጤቶችን ወይም ስታትስቲክስ ሲጠቅሱ ወጥ ያልሆነ ፎርማት መጠቀም (ለምሳሌ "2018 - 2020" እና "2021-Present" በተለያየ ስታይል መጻፍ) ሙያዊነት ጉድለት ያሳያል። ውጤትን በቁጥር አለማስደገፍ ትልቅ ስህተት ነው። "አስተማርኩ" ከማለት ይልቅ "ከ200 በላይ ተማሪዎችን አስተምሬያለሁ" ማለት CV ን የበለጠ አሳማኝ ያደርገዋል። ✅ በሚቻልበት ቦታ ሁሉ ስኬቶችን በቁጥር ይግለጹ (quantify achievements)፣ እና በ CV ውስጥ የቀን፣ የቁጥርና የፎርማት ወጥነት እንዲኖር ያረጋግጡ። CV ጥሩ ይዘት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ አቀራረብም ይፈልጋል። ፎቶ፣ ምህጻረ ቃላት፣ icons እና ቁጥሮች አጠቃቀም ላይ የሚደረግ ጥንቃቄ ማንኛውንም ብቁ አመልካች ከሚያልፍ ወደ ተመራጭ ተወዳዳሪ ሊቀይረው ይችላል።
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ፦ "እነሆ መቆያ" (ቅጽ 1) በጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ለዓመታት በሸገር ኤፍኤም 102.1 የሬዲዮ ሞገድ በሚያማልለውና ጥልቅ በሆነው የአተራረክ ስልቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድማጮችን ልብ ሲገዛ የቆየው ዝነኛው ጋዜጠኛ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ፣ አሁን ደግሞ በብዙሃን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን "እነሆ መቆያ" (ቅጽ 1) መጽሐፉን በይፋ ለንባብ አብቅቷል። ይህ አዲስ መጽሐፍ በዓለም ታሪክ፣ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ፣ በስለላ ድርጊቶች እና በታዋቂ ግለሰቦች ዙሪያ በሬዲዮ ሲተላለፉ የነበሩትን እጅግ ማራኪ ታሪኮች በጽሑፍ አቀናጅቶ የያዘ በመሆኑ፣ ለአንባቢያን አዲስና ጥልቅ የሆነ የንባብ ልምድ ያበረክታል። የታሪክ፣ የፖለቲካ እና የጥበብ ወዳጆች የሆናችሁ ሁሉ ይህንን ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ስራ በማንበብ የዓለምን አስገራሚ ሁነቶች በምርጥ የአማርኛ ስነ-ቃል መቃኘት እንድትችሉ መጽሐፉን ገዝታችሁ እንድታነቡ እንጋብዛለን። መጽሀፍን ማንበብን መለማመድ ለሚፈልጉም ይህ መጽሀፍ በጣም ጥሩ ነው ብለን እናስባለን!
ሪፖርተር (Ethiopian Reporter) በደቡብ አፍሪካ ‹‹ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ከአገር ይውጡልን›› ተቃውሞ ከተጀመረበት ከሁለት ወራት በፊት ጀምሮ፣ በአገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ አገር ዜጎች አገሪቷን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ያሉ እና ‹‹ንብረታችንን ጥለን ለምን እንሄዳለን፣ ሕጋዊ ሰነድ አለን›› የሚሉት ደግሞ እዛው ይገኛሉ፡፡ በቀድሞዋ የሬዲዮ አቅራቢ ጃሲንታ ዙማ የሚመራው ‹‹የማርች ኤንድ ማርች›› ዘመቻም፣ ስደተኞች ከአገራችን ይውጡልን የሚለውን ትልቁን ተቃውሞ ‹‹በጁን 30›› ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በመላ አገሪቱ ለማድረግ ቀነ ቀጠሮ የያዙትም ከወራት በፊት ነበር፡፡ ተቃውሞን ከወር በፊት በጀመሩበት ወቅትም፣ ተቃዋሚዎች በጎዳናና በሱቅ እንዲሁም በየቤቱ እየዞሩ በርካታ የአፍሪካ ዜጎችን አሳቀዋል፣ ደብድበዋል፡፡ ‹‹ከአገራችን ውጡልን›› ብለዋል፡፡ በውጭ ዜጎች በተለይም በአፍሪካውያን የተያዙ ንግዶች ተዘርፈዋል፣ ወድመዋል፡፡ አምስት ሰዎች ተገድለዋል፡፡ ከወር በፊት የነበረው ተቃውሞም በአብዛኛው ኃይል የተሞላበት በመሆኑና ይህም በተለይ በየሶሻል ሚዲያው በመሠራጨቱ፣ ደቡብ አፍሪካውያን በሌሎች አፍሪካውያን ጥቁር ነጥብ እንዲያዝባቸው አድርጓል፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ ከምድቡ ማጣሪያ ስትሰናበት አፍሪካውያን ደስታቸውን መግለጻቸውም የዚሁ ማሳያ ነበር፡፡ ይህ የሆነው ታዲያ የማርች ኤንድ ማርች መሪዎችም ሆኑ ተከታዮች ‹‹ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ከአገራችን ይውጡልን›› ብለው ያነሱት ጥያቄ ስህተት ስለነበረ አይደለም፡፡ ይህንን ለማስፈጸም የሄዱበት ኢ-ሥነ ምግባራዊና
https://t.me/EDIEthiopia/2394
69th Round Blood Donation Drive 📅 Aug 23, 2025 at 7AM 📍 Megenagna, Mexican and Stadium Red Cross 🙏 @TsediG Every drop counts. Every donor matters. ❤️ The 69th Round Blood Donation is here — and your kindness could be the reason three people see tomorrow. 🌅 💉 Get ready to roll up your sleeves, Abugida family — the countdown to saving lives is now at the corner! 🚀 📍 Venue: National red cross (Stadium), Megenagha and Mexico 📅 Date: Nehase 17–18 (August 23 and 24) We’re ready… are you? 🫵🔥 #BloodDonation #69ኛውየደምልገሳ #69thBloodDonation #RacAbugida #Rotaract #Rotary #District9212 #UniteForGood #MakeItHappen @racabugida
🌟 Free Foundational Leadership Training 🌟 Are you ready to grow with tailored guidance and professional support? 🚀 The 5th Round of Foundational Leadership Training will begin in just a few weeks. This initiative is designed to support your professional development with more tailored guidance and learning. ✅ Focused, small-group discussions ✅ Personalized mentorship & coaching ✅ Specialized training ✅ Professional development support ✅ Certificate of participation 👇 To participate, please register using the link provided. 🔗 For Register: Click Here To Register ! 💡Follow Us on: Telegram | YouTube ✨ Share this with colleagues or friends who want to grow with us!
❤ፈለቀ የማርውሃ አበበ ለጥበብ ሲሆን የሚያረግዱት ብዕሩና አንደበቱ የጠራ አስተሳሰቡ ውጤቶች ናቸው! #እደግመዋለሁ 👇 ፈለቀ የማርውሃ አበበ ለንጹህ ጥበብ ሲሆን የሚያረግዱት ብዕሩና አንደበቱ የጠራ አስተሳሰቡ ውጤቶች ናቸው! #መድረክ ላይ ለምታውቁት የምትደነግጡለት ነው። የጥበቧ ጠቢብ ነው! #የዓለም ታላላቅ ፀሐፍትን ሥራ ወደአማርኛ መልሶ የከተበበት 'የከተማው ዘላን' መጽሐፉ ጥልቀቱን ይናገርለታል። ፈሌ እሁድ 8 ሰዓት በስብሐቲዝም መድረክ ከእኛው ጋር ነው! #95ኛ መድረክ! ========== ❤ስብሐቲዝም (ሁነኛ ሐሳቦች ከሁነኛ ሰዎች) ቦታ = ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት
አንድ ኮሎምቢያዊ ገበሬ በእርሻው ላይ ሲሰራ 600 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ተቀብሮ አገኘ 📌ገንዘቡ የሟቹ አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪ የነበረው ፓብሎ ኤስኮባር ሊሆን ይችላል ተብሏል። #Ethiopia | የኮሎምቢያ ሚዲያን ዋቢ በማድረግ ማርካ የተባለ የየቀን ጋዜጣ ድረ-ገፅ ከቀናቶች በፊት እንደዘገበው አንቲዮኪያ በተባለ ቦታ የተገኘው ገንዘብ ማንነቱ እንዳይገለጽ የፈለገው ገበሬ፣ የእርሻ ቦታውን ሲያሰፋ ከመሬት አንድ ሜትር በላይ ጥልቀት ላይ የተቀበሩ በርካታ የዛገ የብረት በርሜሎች አገኝቷል። በርሜሎቹ በመቶዎች የሚቆጠሩ በጥቅል የታሰሩ በዋነኝነት የአሜሪካ ዶላር የባንክ ኖቶች የያዙ ሲሆን፣ እነዚህም በጥሩ ሁኔታ ተጠብቀው ተገኝተዋል። የኮሎምቢያ ባለስልጣናት ግኝቱ እንደተነገረ ወዲያውኑ ገብተው የገንዘቡን ትክክለኛ ምንጭ ለመወሰን ምርመራ ጀመሩ። የመጀመሪያው ግምት እንደሚያሳየው፣ ገንዘቡ የ1980ዎቹ እና 1990ዎቹ የሜደሊን ካርቴል ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በቀላሉ ህጋዊ ማድረግ ወይም ማንቀሳቀስ ስላልተቻለ ለማከማቸት ይጠቀሙባቸው ከነበሩት መደበቂያዎች አንዱ ሊሆን ይችላል ተብሏል። ይህ የፓብሎ ኤስኮባር ገንዘብ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘበት አይደለም። ዝናው በከፍተኛ ደረጃ በነበረበት ጊዜ፣ የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪው ራሱ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በእርሻ ቦታዎችና በጫካ ውስጥ ደብቆ ነበር። ከእነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ በ1993 ከሞተ በኋላ ተረስተው ነበር። ይህ ግኝት ስለ አፈ ታሪካዊው "ፓብሎ ኤስኮባር ሀብቶች" ፍላጎትን እንደገና አነሳስቷል፣ ነገር ግን የገበሬውን እና የቤተሰቡን ደህንነት በተመለከተም ስጋትን ፈጥሯል። የጉስታቮ ፔድሮ መንግስት አሁን ገንዘቡን መውረስ ወይም ለገበሬው ሽልማት መስጠት እንዳለበት እያጤነ ነው። #fp
Training and Mentorship by RACT International Consultancy PLC The training session In person: 10 days training with 3 hrs.per day (from 10:00- 1:00 local time) from Monday to Friday including Saturday morning session. Virtually: evening from 2:00 -4:00 local time. The training consists of Fundamentals of entrepreneurship, Healthcare entrepreneurship, Who are entrepreneurs and their qualities, Business idea generation in the health sector, Business planning, Business financing, and Marketing strategies Mentorship part Afterwards, trainees will be mentored for the next one month Training Outcomes Equipping trainees with basics of entrepreneurship, Enabling trainees to start their business, and Certificate of completion Contact us: 09 43 30 46 76, 09 92 30 13 03 Address: Bole, Morning star mall, 5th floor, room no. 15 Telegram:https://t.me/+ZcnwxjgWuiViYTBk To register https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdb-rDNOpn-HeZdFdrX5si6HEd-ckScGB7wrO1phglc9SKCUw/viewform?usp=preview
Be part of landmark research conducted now to “Map Social Enterprises in EthioAfrica” - by World Economic Forum By completing the State of Social Enterprise Africa Survey, you will: ✅Stand a chance to win 30,000 Birr - One organization will win cash prize of 30,000 Birr ✅Get access to funding, mentorship, and partnership opportunities through a global platform ✅Help shape policies and investments for Ethiopia social enterprises 🚀 Are you a social enterprise in Ethiopia? Do you have social or environmental impact? We need you! To participate in the research and access the above opportunities, click here: 🌍 English Version: https://bit.ly/3IUlWMe 🌍 Amharic Version: http://bit.ly/4odh2Kx Extended Deadline: 14 August 2025 Prefer not to create an account or struggle to create one due to data issues? Use these existing log-in details: Email: asafegenesis@gmail.com Password: seafricasurvey2025
Join us for our inaugural GCMA lecture and discover practical strategies to prepare for the Global Market! Hilina Belete, General Manager, Hilina Enriched Foods Plc Topic Reaching International Quality Standards Thursday 24 August 2025 Doors open 4 PM (10 LT), Program 4:30 - 6:30 PM (10:30-12:30 LT) Great College http://bit.ly/4mEq5Cq Register: http://bit.ly/3UwMc1K Global Community Market-Addis (GCMA) was launched with Global Community Market, Andinet College, Association for the Promotion of Indigenous Knowledge, Gage College & Social Enterprise Ethiopia. It is a platform for social enterprises, innovators & communities to share ideas, showcase products & foster inclusive economic growth. Hilina Belete leads Hilina Enriched Foods Plc, a leading producer of Ready-to-Use Therapeutic Food. Under her leadership, it has saved the lives of 3.5M+ children via its partners. She also serves on the board of Bless Agri Food Laboratory Plc, Ethiopia’s first private accredited food lab.
Gast Cinema AUG 16 - AUG 17/2025 Schedule
Basketball Match 📅 August 16, 2025 📍 4-Kilo Gymnasium 11am: Afro Hoopers vs Synergy 1pm: AA City vs Vivid 3pm: Tasties vs Fusion 5pm: Dynamics vs Challengers
እነሆ ክረምቱ አይሏል‼️ ከጉሊት ግዙ ‼️ ፖስቱን ላይክ አድርጉ 🙏 በየራሣችሁ ገፅም ፖስቱ 🙏 ክረምቱ አይሎ ጉልበቱን እያሣየ ነው። ይህም ደግሞ ያለ መከለያ ጎዳና ላይ ጉሊት ለሚሸጡ እናቶች መከራ ሆኗል። የሚሸጧቸውን አትክልትና ፍራፍሬ ከማከፋፈያ ቦታ ከማምጣት ጀምሮ ቸርችሮ እስከመሸጥ ድረስ ያለውን ሂደት ክረምቱ ይበጠብጠዋል። አብዛኞቹ እናቶች በጋ ላይ ያገኙት የነበረውን ገቢ ግማሹንም አሁን ላይ አያገኙትም። በእንቅርት ላይ ... እንዲሉ ገቢያቸው ሲቀንስ ወጪያቸውን ደግሞ ክረምቱ ያንረዋል። አብዛኞቹ እናቶች ልጆቻቸውን መንግስት ትምህርት ቤት ያስተምራሉ። በጋውን ልጆቻቸውን መንግስት በትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ይመግብላቸው ነበረ። ክረምቱ ግን የልጆቻቸውን ፊት ከባዶ ሌማታቸው ጋር ያፋጥጠዋል። አስቤዛ ስትገዙ እስቲ ጉሊት ግዙ። ዋጋ አትከራከሩ ። ቲፕም ስጡ 🙏 አቅሙ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ጉሊት ጋ መኪና አቁሙና አንዱን መደብ በሺዎች ግዙ። አስደስቷቸው። ተመረቁ?? #ጉሊት #ጉሊት_challenge #ከጉሊት_እገዛለሁ #ChallengeAccepted2025
📌 የክብር ዶክተር ሳሕለሥላሴ ብርሃነማርያም የሚከብሩበት መድረክ ጥበበ መድሎት የጋዜጠኝነትና የኪነ ጥበብ ሰልጣኞች አንጋፋ የኢትዮጵያ የስነ ጽሁፍ ባለውለታዎችን ለመዘከር ቀጠሮ ይዟል። የ''መከረኞቹ'' ፣ ''ያገር ልጅ'' እና ''ባሻ ቅጣውን የመሰሉ ዘመን ተሻጋሪ የስነ ጽሑፍ ስራዎችን ያጋሩንን ጋሽ ሳሕለሥላሴን እናከብራቸው ዘንድ እንድታጅቡን በክብር ጋበዝናችሁ። 📖 ደራሲና አርታኢ ሀይለመለኮት መዋዕል 📖 ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃን 📖 ደራሲና ተርጓሚ ሳህለስላሴ ብርሃነማርያም 📖 ገጣሚት ባንቻየሁ አሰፋ ⏰ ሰዓት : አርብ ከቀኑ - 10:30 ጀምሮ 📍 አድራሻ ካሳንችስ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል መግቢያ በነፃ
Unlocking Clarity 📅 Aug 25, 2025 at 2:30 LT 📍 Atlas, Tirtira Building 5th Floor, Office No. 503 🙏 @valyoutrainingandconsultancy UNLOCKING CLARITY – Round 2 For anyone who wants to see life in a more precise and insightful way! VALYOU Training and Consultancy Services has organized a training under the title "UNLOCKING CLARITY", designed to significantly improve one's perspective on life. The training consists of 5 consecutive half-day sessions, offered at a great discount, and is available to youth aged 17 and above, especially high school and university students. 📆 August 25-29/2025 From Monday to Friday ➡️Call & Register ☎️ 0966412797 / 0966412383 / 0967334455
🎯 FREE ONLINE TRAINING ALERT! 🎯 Storytelling for Business & Startup Pitching Meet our Trainer Dr. Alazar Mekonnen, Research Analyst and LXD Trainer. 📅 Date: Friday, August 15, 2025 🕒 Time: 3:00 LT (Evening – ማታ) 💻 Platform: Google Meet 📍 Duration: 1 Hour ✨ Are you a business owner, startup founder, or aspiring entrepreneur between 18–30? Do you want to master storytelling, pitch with clarity, and secure funding, investments, or partnerships? This training is designed just for you! 🎓 Certificate of Participation Available (Optional): 299 ETB ✅ Training participation is completely free 🔗 ስልጠናውን ለመቀላቀል👇 👉 https://t.me/+jCT6bpMqsM4zNjRk
ዓለም ሲኒማ መገናኛ
Kigali, see you this Saturday! Exhibition Announcement Memory of Motions– Kirubel Melke 📅 Opening Reception: Saturday, August 16 at 6:00 PM 📍 Venue: Indiba Arts Space Indiba Arts Centre is proud to present Memory of Motion, a solo exhibition by Ethiopian artist Kirubel Melke. Through a rich interplay of textile, paper, and found materials, Kirubel weaves memory and movement into layered visual narratives. Each work becomes a tactile meditation—a fragment of thought sewn into form. His evocative textile compositions invite viewers into a dialogue between material and memory, motion and stillness. Join us for an evening of art and conversation as we open this intimate, textural exploration into the poetry of process and presence. 📍 Venue: Indiba Arts kG 1, 597 st, Kigali, Rwanda +250 787 709 800