tgindex
💜 ዝማሬ ዳዊት 💜

💜 ዝማሬ ዳዊት 💜

Статистика

#እነሆ_ድንቅ መዝሙሮች፣ ወረቦች፣ አስተማሪ ፅሁፎች እና ሌሎችንም የሚያገኙበት ቻናል ጌታችን በዓለት መሠረት የመሠረታት፤ አባቶቻችን ሐዋርያት ያስተማሩላት፣ነቅዕ የሌለባት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት ያደረጉ ትምህርቶች የሚያገኙበት channel. ተቀላቀሉን! 👇 👇 https://t.me/joinchat/vRKyRbcLVO1iYjVk 👆👆 Creater @Te_best ←

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
21 970
+2 за 3 дн.
Сутки
−33
−0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 720
24 постов
Вовлечённость
21,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
51
1/48двое суток
58
1/72трое суток
63

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • 13 авг.76из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.80удалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 13 авг.14удалён 13 авг.

    ​●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤

  • 13 авг.15удалён 13 авг.

    ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!

  • 13 авг.12из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

  • 13 авг.27из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜

  • 12 авг.38удалён 13 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 12 авг.59удалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 1956из yemezmurdebiter

    ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው '' ''እንዳልለይ ረዳኝ ክብሬን ከፍ አረገው 👇👇👇4👇👇👇 ገብርኤል አለው ልዩ ስልጣን በአምላክ የተሰጠው '' ''ይመጣል ወደኛ እሳቱን ሊያጠፋው '' ''እኛም እናምናለን ሰምተናል አይተናል '' ''የመላዕክት አለቃ ከአምላክ ያማልዳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 июн.2 5756из yemezmurdebiter

    አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/ አዝ አሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማ አዝ አሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይ አዝ አሰርገዋ የደብረ ቅዱሱ አሰርገዋ አብሮን ነው መንፈሱ አሰርገዋ አይሻርም ዜማው አሰርገዋ ያሬድ የዘመረው አዝ አሰርገዋ ከኢትዮጲያ ማህፀን አሰርገዋ የተገኘው ካህን አሰርገዋ እናቱን አስጌጣት አሰርገዋ በዜማ በረከት አዝ አሰርገዋ መአሪረ ቃል አሰርገዋ ጥኡመ ልሳን አሰርገዋ መሰረተ ዜማ አሰርገዋ ሚስጥር የሚያሰማ   አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/     መላከ ፀሃይ መኮንን ፍሥሐ               🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 окт.16 тыс5из Orthodox_Lifetime_12

    የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን በተለያዩ አጀንዳዎች ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ሁለተኛ ቀን ውሎው በአጃንዳ ቁጥር 5 እና 6 ላይ በሁለት አጀንዳዎች ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የጥናትና ምርምር መምሪያ እና የቅዱስ ሲኖዶስ የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት #EOTCTV የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በወሰናቸው ውሳኔዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ቅዱስ ሲኖዶስ አጀንዳ ቁጥር 5 የነበረው ውይይት ከተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አህጉረ ስብከት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲመደብላቸው ጥያቄ የቀረቡትን የተመለከተ ነበር፡፡ ይህንንም ጥያቄ መልስ ለመስጠትና ውሳኔ ለማሳለፍ አስቀድሞ ምልዓተ ጉባኤው አምስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ለኮሚቴነት በመሰየም የቀረቡትን ጥያቄዎች በማየት የውሳኔ ሐሳብ ለምልዓተ ጉባኤው እንዲያቀርቡ  በማድረግ አምስት  አባቶችን ሰይሟል፡፡የተሰየሙት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትም ከምልዓተ ጉባኤው ጎን ለጎን  የቀረቡትን ሦስት ጥያቄዎች  በኮሚቴው በማየት የምክረ ሐሳብና የውሳኔ ሐሳብ  ለምልዓተ ጉባኤው አቅርበዋል፡፡ ብፁዓን አባቶችም ባቀረቡት የውሳኔ ሐሳብም ምክንያት  ምልዓተ ጉባኤውም ሰፊ ውይይት በማድረግ  አሳልፏ በዚህም መሠረት፡   1ኛ. የምሥራቅ ጎጃም  ሀገረ ስብከት ያቀረበውን አባት  ይመደብልን የሚል ጥያቄ  በተመለከተ ብፁዕ አቡነ ቶማስ የአዊና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን  ደርበው የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን እንዲመሩና እንዲይዙ ምልዓተ ጉባኤው ወስኗል፡፡ በ2ኛ ደረጃ ደግሞ ከደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ ያቀረቡት  እንዲሁ አባት እንዲመደብ ጥያቄ ነው፡፡ ብፁዕነታቸው በሚመሩአቸው የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት  የከሚሴ የደቡብ ወሎ ልዩ ዞን  ሁለቱን ሀገረ ስብከቶች አባት እንድመደብላቸው  ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የብፁነታቸውን ጥያቄ ተቀብሎ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በአቀረቡት የውሳኔ ሐሳብ መሠረት  ለአግልግሎትም እንዲመች በአቅራቢያ የሚገኙትን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ደርበው እንዲመሩ ምልዓተ ጉባኤው  ወስኗል፡፡      በ3ኛ ደረጃ ከምሥራቅ ወለጋ፣ ከምዕራብ ወለጋ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ የቀረቡ አባት እንዲመደብ የቀረቡ ጥያቄዎችን በአጀንዳ ቀርጾ በብፁዓን አባቶች በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ መሠረት የምሥራቅ ወለጋንና የሆሮ ጉድሩን ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ የምሥራቅ ሐረርጌ ጳጳስ ሀገረ ስብከታቸውን እንደያዙ  ደርበው እንዲመሩ የቅዱስ ሲኖዶስ  ምልዓተ ጉባኤ ወስኗል፡፡ የምዕራብ ወለጋን በተመለከተ ደግሞ ብፁዕ አቡነ ኤውስጣቴዎስ  የአሉባቦር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  የምዕራብ ወለጋና ደርበው እንዲመሩ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወስኗል፡፡  እነዚህን ውሳኔዎች ሲወስንም ቅዱስ ሲኖዶስ አሁን በተደራቢ እንዲመሩ የተያዙት አህጉረ ስብከት   በዘላቂነት ሊቃነ ጳጳሳት  ተመድበው እስከፈታ ድረስ የተወሰነ ውሳኔ መሆኑን ነው  ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት #EOTCTV  የገለጹት። በ6ኛ ተራ ቁጥር የነበረው አጀንዳ የኢትዮጵያ ገዳማት ኅብረት ያቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ ውይይት የተደረገበት አጀንዳ ነው፡፡  በዚህ አጀንዳ ላይ  የገዳማቱ የሥራ አስፈጻሚ አባላት የሆኑት  አባቶች ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ቀርበው ጥያቄአቸውን በንባብ አሰምተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ገዳምት ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ  ያደረጋቸውን ሥራዎች የሚገልጽ በዚያም በየደረጃው በገዳማት መምሪያና በቋሚ ሲኖዶስ  በተሰጡአቸአቸው የመተዳደሪያ ደንቦች ሥራቸውን እያካሄዱ እንደሆነ ከዚያም ደግሞ የገዳማቱ አባቶች ለተልዕኮና ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ አዲስ አበባ በሚመጡበት ጊዜ ማረፊያ ስለሚያስፈልጋቸው ለቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት መሠረት ይህን የመሰለውን አጀንዳዎቻቸውን ለቅዱስ ሲኖዶስ በንባብ አሰምተዋል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስም የአባቶችን  በመስማት  ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡  በዚሁ መሠረት በአንደኛ ደረጃ የገዳምቱ ኅበረት ያቀረቡት  ከገዳም ለአገልግሎትና ለተለያየ ተልእኮ  ወደ  አዲስ አበባ ሲመጡ የሚያርፉበት ቦታ ያለውን አስፈላጊነት  ምልዓተ ጉባኤው በመገንዘብ  በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ተመቻችቶ  በዚያ መልስ እንዲሰጣቸውና  በሁለተኛ ደረጃ የገዳማት ኅብረቱ  ለገዳማት ዘላቂ ልማትና ራስን ለመቻል  በልማት ለሚያካሂዷቸው እንቅስቃሴዎች  ጥያቁዎችን የተመለከተ ነው፡፡  ይህንንም ጥያቄ ምልዓተ ጉባኤው በሰፊው በመወያየት  ጉዳዩ ጥናት የሚያስፈልገው፣ የሕግ አስተያየት የሚያስፈልገው በመሆኑ ጥያቄው ለመንበረ ፓትርየርክ ጠቅላይ ቤተክህነት  በቋሚ ሲኖዶስ ክትትል ወደፊት ውሳኔ  ይሰጠዋል በማለት ምልዓተ ጉባኤው ወስኗል፡፡  © EOTCTV ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 23 окт.6 374из Orthodox_Lifetime_12

    “የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም፤ ክፍተቱ የሚድያ ቀለብ ከመሆንም አልፎ በጎቻችን በሌሎች እንዲዘረፉ ትልቅ በር እየከፈተ ነው" ☦️ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ☦️ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 14 окт. 2025 г.6 207из Orthodox_Lifetime_12

    "ቤተ ክርስቲያናችን እየተፈተነች ያለችው ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ጭምር እንደሆነ መካድ የለብንም፤ ንጽህትና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥር የሰደደ የቅድስና ሕይወትና በፈሪሐ እግዚአብሔር የተቃኘ ሥነ ምግባር ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት፤ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 11 окт. 2025 г.4 7634из Orthodox_Lifetime_12

    ✝️ድንግል ሆይ አንቺ የክርስቶስ እናት የኔ ፈጥኖ ደራሽ የልቤን ፀሎቴን ልመናዬን አሳክተሽ ሞልተሽ ለምስጋና  ለደጅሽ አብቂኝ ልቤም አይምሮዬም ደጅሽን ይናፍቃልና ✝️ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏 ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 6 сент. 2025 г.6 9161из EOTCblogs

    ስንክሳር ዘወርኀ ጳጒሜን ፩ ዻጒሜን ፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ (የታሠረበት) ፪.ቅዱስ ዑቲኮስ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት) ፫.ቅዱስ ብሶይ ቀሲስ (ሰማዕት) ፬.አባ ዻኩሚስ / ባኹም (የ,፴፻ ቅዱሳን አባት) ፭.አባ ሰራብዮን / ሰራፕዮን (የ፲፼ ቅዱሳን አባት) ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮      @zkre_kdusan21      ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 5 сент. 2025 г.7 792из EOTCblogs

    ነሐሴ 30 (፴) የሚነበብ ስንክሳር በዚህ ዕለት  የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ፪.ቅዱስ ሚልክያስ ነቢይ ፫.አባ ሙሴ ዘሃገረ ፈርማ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮      @zkre_kdusan21      ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 4 сент. 2025 г.9 571из EOTCblogs

    ✝እንኳን አደረሰነ! ☞ወርኀ ነሐሴ ቡሩክ። ወአመ ፳ወ፱፦ ✝ተዝካረ በዓሉ ለእግዚእነ ወአምላክነ፥ ወመድኀኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ (ተዝካረ ጽንሰቱ፥ ወልደቱ፥ ወትንሣኤሁ፥ ወዳግም ምጽአቱ) ✝ወተዝካረ በዓላ ለእግዝእትነ ማርያም፥ ድንግል ወላዲተ አምላክ (እሙ ለብርሃን) ✝ወተዝካረ በዓለ ሰማዕታት ቅዱሳን (ጉባዔ ሰማዕት) ❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦ ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ዮሐንስ ሐጺር ዘገዳመ አስቄጥስ፥ ብእሲ ጻድቅ፥ ወትሩፈ ምግባር፥ ወማኅቶተ ገዳም (ፍልሠቱ) ✿ቅድስት መካኑ፥ ወቅዱሳን ውሉዱ (መነኮሳት) ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አትናቴዎስ ሰማዕት፥ ወኤጲስ ቆጶስ ✿ገርሲሞስ ወቴዎዶጦስ ሰማዕታት (ማኅበራኒሁ) ✿አቡነ ባስልዮስ ክቡር፥ ወጻድቅ ኢትዮጵያዊ (ዘገዳመ ቆረሮ/ትግራይ) ❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ። ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮      @zkre_kdusan21      ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 3 сент. 2025 г.3 6462из EOTCblogs

    ነሐሴ 28 (፳፰) የሚነበብ ስንክሳር በዚህ ዕለት  የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አብርሃም (የአባቶች አለቃ) ፪.ቅዱስ ይስሐቅ (የአባቶች አለቃ) ፫.ቅዱስ ያዕቆብ (የአባቶች አለቃ) ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮      @zkre_kdusan21      ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

💜 ዝማሬ ዳዊት 💜 — tgindex