tgindex
አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ

አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ

Статистика

"ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም ሶበ ይሄልዉ አኃው ኅቡረ" መዝ ፻፴፪÷፩ "ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው እነሆ ያማረ ነው።"

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
568
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
159
22 постов
Вовлечённость
28,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
115
1/48двое суток
131
1/72трое суток
142

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • "እንኳን አደረሳችሁ " ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በጋሞ እና አከባቢው ዞኖች አህጉረ ስብከት በዓለ ንግሡ የሚከበርባቸው አድባራት በጥቂቱ:- ✅አርባምንጭ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ✅አርባምንጭ ገንታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ✅ቦረዳ ወረዳ ወይዴ ሙልአቶ ቅዱስ ገብርኤል ✅ብርብር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ✅ኮንሶ ካራት ደ/ሰ ቅዱስ ገብርኤል ✅ቦረዳ ወረዳ ዘፍኔ ቅዱስ ገብርኤል ✅ቆላ ሼሌ መንዝ ቅዱስ ገብርኤል ✅የጉማይዴ ሰገን ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ✅ጨንቻ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ✅ጋርዳ ማርታ ወረዳ የጋርዳ ቅዱስ ገብርኤል ✅ጋጮ ባባ ወረዳ ጋጼ ዶንዶ ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ይጠቀሳሉ። #አርባምንጭመድኃኔዓለምማኅበረእስጢፋኖስ@maestif

  • ✝⛪ኪዳነምሕረት⛪✝ የምሕረት ቃልኪዳን የተሰጣት የምታስምር:የምታማልድ ማለት ሲሆን:-የካቲት አሥራ ስድስት ቀን በልጇ :በወዳጇ :ጌታዋና አምላኳ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ : ስለ አንቺ ብሎ የተራበ ያበላ:የተጠማ ያጠጣ :የታረዘውን ያለበሰ:ያዘነውን :የታመመውንና የታሠረውን የጠየቀ:ልጁን በአንቺ ስም የሰየመ:ለቤተክርስቲያን ዕጣን:ጧፍ: ዘቢብና የመገልገያ ንዋያተ ቅድሳትን የሰጠ እምረዋለሁ ብሎ ቃል ገብቶላታል። ስለዚህ ኪዳነምሕረት እንላታለን : ከመረጥሁት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ መዝ.88:3። : ኪዳንም አላረክስም:ከከንፈሬም የወጣውን አልለውጥም።:መዝ.88:34...አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💓🙏🙏💞✝✝✝✝✝💞🌹🌹⛪⛪⛪💖💖💕💕💓🙏✝🙏🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏✝✝✝✝✝✝🙏🙏🙏🙏 አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ

  • без подписи

  • የአርባምንጭ ደ/መ/መ/ካ እና ደ/ኢ/ቅ/ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም መንፈሳዊ ሥርዓተ ትምህርት ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ #አርባምንጭመድኃኔዓለምማኅበረእስጢፋኖስ@maestif

  • без подписи

  • ሐምሌ 7 በዚች ቀን ሥላሴ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው፡፡ እግዚአብሔርን የሚፈራ ቸር ጻድቅ የሆነ ስሙ አብርሃም የተባለ ምድያም በሚባል አገር አንድ ሰው ይኖር ነበር የሚስቱም ስም ሳራ ይባላል፡፡ እነዚህ ቅዱሳን በሥላሴ ሕግ ተጠብቀው ስደተኛውን እንግዳውን እየተቀበሉ ያስተናግዱ ነበር፡፡ እንግዳ ሳይዙ ወይም ሣይኖር የሰናፍጭ ቅንጠት ሰንኳ ያህል ምግብ ምንም ምን አይቀምሱም ነበር፡፡ የበጎ ነገር ጠላት የሆነ ሰይጣንም ይህን በተመለከተ ጊዜ ከጭፍሮቹ አንዱን እንዲህ ሲል ላከው፡፡ እንግዶች ሁሉ ወደ አብርሃም ቤት እንዳሄዱ በምድያም ገዳና ተቀምጠህ ዕውነቱን በሐሰት ለውጠህ ተናገር፡፡ እንሆ ደምህ በመሬት ላይ እስኪወርድ ድረስ ራስክን በድንጋይ ፈጥፍጠው አለው፡፡ ሰይጣኑም ይህን ትእዛዝ ከተቀበለ በኃላ ወደ ምድያም ወረደና ደሙ በምድር ላይ እስኪፈስ ራሱን በድንጋይ ገምሶ በጎዳና ላይ ተቀመጠ፡፡ በጎዳና የሚያልፋ መንገደኞች ሰዎች ወደ እርሱ በደረሱ ጊዜ እናንት መንገደኞች ከወዴት መጥታችኋል ወዴትስ ትሄዳለችሁ ሲል ጠየቃቸው፡፡መንገደኞቹም እኛስ ወደ ደገኛው ወደ አብርሃም ቤት እንሄዳለን አሉት፡፡ በውኑ አብርሃም ደግነቱ በክፋት እንደተለወጠና ክፋ ሰው እንደሆነ አልሰማችሁምን፡፡እንሆ እንግዳ ከመጥላቱ የተነሳ ደሜ ከመሬት ላይ እንደ ውሃ እስኪፈስ ድረስ የፈተነከተኝን ራሴን መጥታችሁ ተመልከቱ ይልቁንስ በኔ የደረሰ እንዳይደርስባችሁ አትሂዱ አላቸው፡፡ እንግዶቹም ያ ቸርና መልካም ሰው የነበረ አብርሃም ምን ነክቶት ክፋ ሰው ሊሆነ ቻለ በማለት እርስ በራሳቸው ተወያዩ፡፡ ይህንንም ከተባባሉ በኃላ ተመልሰው ወደ ሀገራቸው ሄዱ፡፡ በዚችም ዕለት አብርሃም ከቤቱ ወጥቶ በጎዳና እንግዳ ፈልጉ አጣ፡፡ ከዚያም ወደ ቤቱ ተመልሶ ገባና ምንም ሳይቀምስ ተኛ፡፡ በማግስቱ አምስት ሰዎች ወደ አብርሃም ቤት ሲሄዱ ያ ተንኮለኛ ሰይጣን አገኛቸውና እንደቀድሞ እናንተ ሰዎች ወዴት ትሄዳላችሁ ሲል ጠየቃቸው እነሱም ወደ አብርሃም ቤት እንሄዳለን አሉት፡፡ ሰይጣን መልሶ ወንድሞቼ ሆይ አብርሃም ራሴን ፈንክቶኝ ከማህል ራሴ የሚወርደው ደሜን ተመልከቱ አላቸው፡፡ እንሆ አሁንም እንደኔ እንዳትሆኑ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ አላቸው፡፡ በዚህን ጊዜ እነዚያ እንግዶች እርስ በራሳቸው አብርሃም ከሚገድለንስ ወደ ሀገራችን ብንመለስ ይሻላል ተባባሉ፡፡ ዳግመኛም እንደልማዱ ወደ ጎዳና ወጥቶ ፀሐይ እስኪ ጠልቅ ድረስ ሲጠብቅ ውሎ ምንም እንግዳ ሳይገኝ ቀረ፡፡ ከዚያም ወደቤት ተመልሶ ምንም ሳይቀምስ ተኝቶ አደረ፡፡ በሦስተኛውም ቀን አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ የአብርሃም የልቡን ቆራጥነና የሰይጣንን ተንኮል ተመልክተው ወደ አብርሃም ቤት ሄዱ፡፡ በዚህ ጊዜ የሰይጣን ምክሩ ሁሉ ተሻረ ይዘውም ወደ መጨረሻይቱ የሲኦል ረግረግ ጣሉት፡፡ እሊህ ሥላሴም በእንግዳ ደንብ በአብርሃም በቤቱ ደጃፍ ተቀመጡ፡፡ አብርሃም በደጁ እንደተቀመጡ በተመለከቱ ጊዜ ወደ ቤቱ እሮጦ ገብቶ ለሚስቱ እንዲህ ሲል ነገራት፡፡ እኅቴ ሣራ ሆይ እንሆ የከበሩ አረጋውያን ሦስት እንግዶች መጥተዋልና፡፡ እንግዲህ አንቺ ፈጥነሽ እንጀራና ወጡን ጥሩውን ጠላና መልካሙን ጠጅ አዘጋጂ እኔም የወይፈን ፍሪዳ አርዳለሁ አላት፡፡ ሣራ ሚስቱም እሺ ጌታዬ እንዳልከኝ አደርጋለሁ አለች፡፡ ዳግመኛም ዕርጎውን ማሩን አንድ ታዘጋጅና ለእግራቸው መታጠቢያ ውሀ በምንቸት ታሞቅላቸው ዘንድ አዘዛት፡፡ ከዚህም በኃላ ለእያንዳቸው ለራሳቸው ሦስት ታላላቅ ዳቦ ትጋግር ዘንድ አዘዛት፡፡ አብርሃም ይህን ከተናገረ በኃላ ወይፈኑን አርዶ ሥጋውን በየብልቱ አወጣው፡፡ ከዚያም የታረደውን የወይፈንኑን ሥጋ በትከሻው ተሸክሞ ወደ ቤቱ ይዞ ከገባ በኃላ ለሚስቱ ሰጣትና እኔ እግራቸውን እስካጥብ ድረስ ይህን ሥጋ ቅባቱን በዛ አድርገሽ በጨውና በቅመም አጣፍጠሽ ስሪው አላት እሷም እሺ በጄ አለችው አብርሃምም ከቤቱ መድረክ በስተውጭ ሥላሴን ባገኛቸው ቦታ ላይ ልብሱን አነጠፈና ጌቶች እግራችሁን አጥባችሁ ዘንድ ወደ ወንድማችሁ ቤት ዝለቁ አላቸው፡፡ ከዚህ በኃላ ተነሥተው ወደ ድንኳን ወይም አዳራሽ ገቡና ባነጠፈላቸው ምንጣፍ ላይ ተቀመጡ፡፡ በዚህ ጊዜ የአብን እግር ማጠብ ጀመረና አብን ካጠበ በኋላ ወልድና መንፈስ ቅዱስም ታጥበው አገናቸው ያለመለየት አንድ ናቸውና፡፡ በዚህ ጊዜ ማዕዱን በገበታ ሠርቶ ወይኑንም በማድጋ ቀድቶ አቀረበላቸውና እስኪጠግቡ ድረስ በሉ ጠጡ፡፡ ማዕዱ ከተነሣ በኋላ ለእንግዶች እራት የታረደው ወይፈን በቤቱ በራፍ ፊት ለፊት ከውጭ በኩል ቆሞ አየው፡፡ አብርሃም ይህን ወይፈን ባየ ጊዜ ፈጽሞ ፈራ ተንቀጠቀጠ፡፡ በዚህ ጊዜ ሥላሴ አብርሃም ሆይ ሰይጣን እንደቀናብህ ጠንቅቀህ እወቅ እንግዳ በመጣልህ ጊዜ በብሩህ ልቡና እና በንቁ ኅሊና ሆነህ ተቀበለው፡፡ ነገር ግን እንግዳ ካልመጣ እራትህን በጊዜ ብላ መጠጥህንም ጠጣ እንጂ ጦምህን አትደር አሉት፡፡ ይህንንም ተናግረው እኒህ በአምሳልና በህልውና ትክክል የሆኑ ሥላሴ ወደ ሰማይ አረጉ፡፡ ይህም ሁሉ የሆነው ሐምሌ ሰባት ቀን ነው፡፡ የምድያም ሰዎች ስለዚህ ለምግብ ከተዘጋጀ በኃላ ሥላሴ ሰላስነሡት ወይፈን እንዲሁም በሥላሴ ዘንድ በተደረጉት ድንቅ ድንቅ ሥራዎች ሁሉ ፈጸመው ተደነቁ፡፡ ይቅርታቸው ሀብተ ረድኤታቸው በመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘለዓለሙ ይሁን፡፡ (ሰይፈ ሥላሴ ዘእሁድ)

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • "ሐምሌ 7 ቅድስት ሥላሴ" አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው የባረኩባት ዕለት ሐምሌ ሰባት የሚከበርባቸው በጋሞ እና አከባቢው አህጉረ ስብከት አርባምንጭና አካባቢዋ ከሚገኙ አድባራት መካከል:- -ቦረዳ ወረዳ ገዳመ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ገዳም -አርባምንጭ ሻራ ደብረ ልዑል ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን -ጬንቻ ወረዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን -ዲታ ወረዳ ወይዛ ደብረ ነገስት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይገኙበታል ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ #አርባምንጭመድኃኔዓለምማኅበረእስጢፋኖስ@maestif

  • без подписи