tgindex
መሪነትና-የህይወት ክህሎት

መሪነትና-የህይወት ክህሎት

Статистика

Personal Development

Последний пост
4 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
910
−1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 058
19 постов
Вовлечённость
226,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
229
1/48двое суток
262
1/72трое суток
283

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አትቁም ተስፋም አትቁረጥ! ። ። ። ። ነገ መልካም ነው!

  • መሪ ለራሱም ለቤቱም በትኩረት ይሰራል። በተግባር የተደገፈ ለሌሎች ምሳሌ የሆነ ህይወት የሁላችንም መርህ መሆን አለበት! በዚህ ኮንቴነር ቡና ብቻ ሳይሆን ጥራትና ዲሲፕሊን ጭምር ነው። መልካም ቀን!

  • https://vt.tiktok.com/ZSXYAsAbh

  • ትልቅ ነገር ማየት ስትጀምር ማሳየት ትጀምራለህ!

  • 4 дек.1 757103

    ተሻጋሪ ሀሳብ ከሌለህ ተሻጋሪ አስተሳሰብ መገንባት አትችልም!

  • https://www.tiktok.com/@misgana_maggie/video/7577396513182076171?_r=1 Vision

  • Work on it today,not tomorrow! 🏗️

  • видео или голосовое, без подписи

  • በ 2018 ለቀጣይ 6ወራት ውስጥ መለወጥ እና ማደግ ምትፈልጋቸውን ነገሮች ላይ አጥብቀህ በትኩረት ስራ። 1. መጀመሪያ ምን እንደምትፈልግ ለይተህ እወቅ።   ''Clearity is power'' 2. ስለ ህይወት ያለህን ግንዛቤ ቀይረው። ''ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት ነውና'' የደረሱብህን ነገሮች ሳይሆን የደረሱብህን ነገሮች መፍትሄ እንዴት ልታበጅላቸው ነው? የህይወትን  መሰረታዊ ነገሮችን በጥልቅ መረዳት ያስፈልጋል። 3. ህብረት/ጓደኛ ምታደርገውን ሰው እወቅ/ምረጥ። ''ውሎህን ንገረኝ ማንነትህን ነግርሀለው'' ነውና አባባሉ። 4. የየዕለት ውሎህንና ገጠመኞችህን ዶክመንት ማድገረግ ጀምር ተለማመድ ። - የየዕለት እድገቶችህን ተከታተላቸው ፈትሻቸው እወቃቸው ። 5.የግል ዕድግገት/ Personal development/ ላይ መስራት አለብህ። - እራስህ ላይ ኢንቨስት አድርግ - ቀጣይ 6ወር ለምትበላው ለምትጠጣው ብዙ ብር በማቀድ እንደምታወጣው እራስህን ለማሳደገግም እንዲሁ አድርግ። ''ጥሩ ምግብ ብቻ ሳይሆን ጥሩ መፅሀፍም ያስፈልግሀል''። 6.ፅናት እና ትኩረት ''በየዕለት 1% ለውጥ ማምጣት ከቻልክ እና መሻሻል ካለ አሁን 180% የዛሬ 6 ወር ድልህ ይሆናል'' ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ከትንሿ ጀምር። '' ፅናት ካለህ ፅኑ ትሆናለህ''

  • ትኩረትህን የሳበው ነገር መለወጫህ ወይም መጥፌያህ ሊሆን ይችላልና ልብ በል።

  • Channel name was changed to «መሪነትና-የህይወት ክህሎት»

  • 23 апр. 2025 г.2 516107из misgu87

    ጥሩ ነገር ጊዜ ይፈልጋል🙏

  • "I came to a crossroads, I could only go one way. I stopped and thought, and I chose the path that most people did not take. That was when the greatest part of my story began." Robert Frost “መስቀለኛ መንገድ ላይ ደረስኩ፣ መሄድ የምችለው በአንዱ መንገድ ላይ ብቻ ነው፡፡ ቆም ብዬ አሰብኩና ብዙ ሰዎች ያልሄዱበትን መንገድ መረጥኩ፡፡ የታሪኬ ታላቅ ነገር የጀመረው ያን ጊዜ ነበር” - Robert Frost

  • ንግግር የራሱ የሆነ ጥበቡ አለው፡፡ ንግግር ከደረቀ ይሰብራል በጣም ከረጠበም ይዝለፈለፋል ሚዛናዊና መካከለኛ መሆን አለበት። ንግግርን ውብ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል 1ኛ. የክብር ቃላትን ማወቅ። 2ኛ.ምሳሊያዊ ንግግሮችን ማወቅ። 3.ታሪክን ማወቅና ማንበብ ።  አንደበታችንን እየገራን ጥበብን መለማመድ አለብን የዘውትር ተግባር መሆን አለበች ፡፡ መልካም ቀን

  • ፨፨፨፨፨ጥያቄ፨፨፨፨፨፨ ፨ምን ለማሳካት እየሮጥህ/ሽ ነው? ፨ህልም አለህ/ሽ ወይ? ፨ቅድሚያ ምትሰጠው ነገር ምንድነው? ፨ምን አይነት ወሳኝ የህይወት ልምዶች አሉህ? ፨ ከሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት አለህ ወይ? ፨ በቀንህን/ሳምንትህን ወራቶችን ውስጥ የሰራኸውን ነገር ዞር ብለህ ትገመግማለህ ፤ ታርማለህ ለተሻለ ስራስ ትዘጋጃለህ።።።።።።።።? ።።ወሳኝ ጥያቄዎች።።። እነዚህን ጥያቄዎች እየጠየክ መልስ እየሰጠህና እየኖርህ ከመጣህ፤ እመነኝ አስደናቂ ለውጥ ታያለህ እኔም በየዕለቱ በእነዚህ ጥያቄዎች እፈትናለው አንተም ይጠቅምሀል፨፨፨ በርታ በርቺ👍👍👍👍

  • የምርጫ ጉዳይ ነው!

  • መልካም መሆን ሞኝነት አይደለም፤ መታደል እንጂ። በህይወት አጋጣሚ ከብዙ ሰዎች ጋር የመገናኘት አጋጣሚ ተፈጥሮልኝ ያውቃል በዚህ ሁሉ ውስጥ በጣም እጅግ መልካም ሚባሉ ሰዎች ገጥመውኛል: ታዲያ አሁን አሁን የተረዳሆት መልካም መሆን ካልታደሉት አይሆንም። መልካምነት መታደል ነው!! መልካም አዲስ ቀን ፨፨፨፨፨💚💙💚፨፨፨፨፨

  • ጥሩ ነገር ጊዜ ይፈልጋል🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • ደግመህ ለመጀመር እንዳትፈራ መሻሻል እና ለውጣ ያለው በዕርሱ ውስጥ ነውና! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

መሪነትና-የህይወት ክህሎት — tgindex