Muler IT Solutions Ethio GSM, Ethio Dish, ሞባይል ጥገና፣ ዲሽ ሶፍትዌር፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ ዌብሳይት ስራ
Статистика👉👉 አዳዲስና ትኩስ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችንና፣ ሞያ አዘል ፅሁፎችን፣ ጥያቄና መልሶችን፣የኮምፒውተርና የዲሽ ሪሲቨር ሶፍትዌሮችን፣ ጠቃሚ የሞባይል አፖችን ከተለያዩ የ Hacking እና Technical Trick ና ቲፖች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል:: ለማንኛውም ጥያቄ @mulerjolly ን ወይም @africustomercare ን ይጠቀሙ!! ወይም በ 0938020816 ይደውሉ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 233
- 1/48двое суток
- 267
- 1/72трое суток
- 287
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❇️ አዲስ ነገር ከሀገሬ ቴሌቪዥን!
🔷 ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ 🔶 ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። 🔶 እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ አዳዲስ ፈጣሪዎች በዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም ተቀብለው ገቢ ማግኘት ለመጀመር ፦ ⚫ በመደበኛ/ ረጃጅም ቪዲዮዎች ላለፉት 12 ወራት 8,000 የታዩ ሰዓታት /Watch Hours/ ማሟላት አለባቸው። ይህም ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው። ⚫ በአጭር ቪዲዮዎች /Shorts / በኩል ማመልከት የሚፈልጉ ደግሞ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን የታዩ ዕይታዎች ማሳካት ይኖርባቸዋል። ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። ⚫ የ1,000 ተከታዮች መስፈርት አልተለወጠም። 🔶 ይህ ለውጥ ከፈረንጆች 2018 ወዲህ በዩቲዩብ የገቢ አስተዳደር ደንብ ላይ የተደረገ ትልቁ ማሻሻያ ነው ተብሏል። 🔶 በተጨማሪም ቀደም ሲል በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉ የአጭር ይዘት ፈጣሪዎች የገቢ ክፍያቸውን ለማስቀጠል በየ90 ቀናት ውስጥ 10 ሚሊየን እይታዎችን ጠብቀው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል። 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2
🔴 መሰረታዊ የፕሪንተር ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው 👉 ወረቀት ነክሶ ማስቀረት፦ ወረቀቱ ቀጥ ብሎ ባግባቡ መግባቱን ማርጋገጥ፣ ያስገባነው ወረቀት ትክክለና መጠን(size) መሆኑን ማረጋገጥ፣ ፕሪንተሩ ውስጥ የገባ ቆሻሻ አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል። የነከሰ ወረቀተ ካለ ደግሞ ቀስ ብለን ጎትተን ማውጣት እና መንም ወረቀቱን ሊይዘው የሚችል ነገር አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 👉 ሙሉ ለሙሉ ፕሪንት አያደርግም ወይም ይደበዝዛል፦ ቀለም ወይም ቶነር ካርትሪጅ አለማልቁን ማረጋገጥ ካለቀ መቀየር ይኖርብናል 👉 የፕሪንት ጥራት መጓደል(ወረቀቱን ማቆሸሽ)፦ የፕሪንት ማድረጊያውን ጫፍ(printing nozzle and head) ማጽዳት ይኖርብናል፣ የፕሪንት ሴቲንግ ማስተካከል ይኖርብናል 👉 ከኔትዎርክ ወይም ከኮምፒዩተር ጋር እይገናኝም፦ ኔትዎርክ መሰራቱን ማርጋግጥ፣ ከፕሪንተሩ ጋር የምናገናኝበት ኬብል በእግባቡ መስራቱን ማረጋገጥ ይኖርብናል፣ የፕሪንተሩ ድራይቨር መዘመኑን(up to date) መደረጉን ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ ይግላል፦ በፕሪንተሩ ዙሪያ በቂ አየር እንደሚዘዋወር ማረጋገጥ ይኖርብናል፣ ብዙ የስራ ጫና ብዝቶበት ሊሆን ስለሚችል ማሳረፍ ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ የብልሽት ኮድ ያሳያል፦ የአጠቃቀም መመሪያውን ማንበብ እና በመመሪያው መሰረት ማስተካከል ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ ሲሰራ ያልተገባ ድምጽ ያሰማል፦ የፕሪንትሩ የውስጥ የሰበረ ነገር አለመኖሩን ማርጋግጥ፣ የላላ ነገር አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል ⚠️ ማስታወሻ፦ እነዚህን መፍትሄዎች ተጠቅመው ካልተስተካከለልዎ የጥገና ባለሙያ ማናገር ይኖርብዎታል። 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🔴 GTMEDIA V8 Finder 2 | 2026 Model / GT media V8 Finder 2026 Model ✅ 4000 mAh Battery ስላለው እስከ 7 ቀን ድረስ ቻርጅ ይዞ ይቆያል። ✅ TYPE C ቻርጀር የሚወስድ ስለሆነ ቻርጅ ሲያረግ በጣም ፈጣን ነው። ✅ 3.5 ኢንች HD ጥርት ያለ Screen አለው። ✅ Quality ሲያመጣ ፈጣን ነው። ✅ ለSoftware መጫኛ ሙዚቃና ምስል ማጫወቻ የሚሆን የ USB port ያለው ( Flash ይቀበላል።) ✅ በጣም Original እና አስተማማኝ ዕቃ። ✅ BISSKEY ይቀበላል (Biss key option አለው) ✅ HDMI INPUT , AV IN/OUT ስላለው ከTV ጋር በ HDMI ኬብልና በጃክ ማገናኘት እንችላለን። ✅ ከሪሲቨር ጋር አገናኝነትንም ምስል Finder ላይ ማየት እንችላለን! ✅ የራሱ ቦርሳ ስላለው ለአያያዝ እና ላጠቃቀም በጣም ምቹ ነው። ✅ ለረጅም ዓመት የቆዬ ምርጥና የታዋቂው Shenzhen GTMEDIA Technology ካምፖኒ ምርት የሆነ ብራንድ ኦሪጅናል እቃ። ⚠️ አዲስ ወደ ዲሽ ስራው አለም ውስጥ መግባት ለሚፈልጉ፣ ለጀማሪ እና አድቫንስድ የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖች በነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። ከእርስዎ የሚጠበቀው ከስር የሚገኙትን የቴሌግራም፣ እና Tiktok ቻናላችን ፎሎው (Join) ማድረግና ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው። 🔷 https://www.tiktok.com/@africaelectronics 💵 💵 ዋጋ እና ሙሉ Product Description ለማግኘት ይሄንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/africaelectronicsshop ➡️ ለመግዛት በቴሌግራም @africustomercare ያዋሩን ወይም በስልክ ቁጥር 📲 0938020816 ሃሎ ይበሉ ➡️ @africaelectronicsshop
без подписи
без подписи
🔴 ተወዳጁ እና ለብዙ ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Findsat 8620 | የጊዜው በጣም ተፈላጊ Finder ወደሱቃችን አስገብተናል ✅ እስክሪኑ Black and White ስለሆነ ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል በተጨማሪም ባትሪ በደንብ ይቆጥባል። ✅ Switch ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያነባል። ✅ S2 ያሳያል በዚህም አስቸጋሪ የሆኑ Satellite ለመስራትም ይመቻል። ✅ KUBAND እና Cband LNB ያስመርጣል። ✅ 1500 mAh battery አለው በዚህም እንደ ስራው ብዛት ከ3 ቀን እስከ 7 ቀን ያሰራል። ✅ በስራ አጋጣሚ ቢበላሽ ሁሉንም መለዋወጫ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ። ✅ የLNB short መቆጣጠሪያ እና ማሳወቂያ የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ በLNB short አይበላሽም። ✅ ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም በጣም አመቺ ነው። 💵 💵 ዋጋ እና ሙሉ Product Description ለማግኘት ይሄንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/africaelectronicsshop ➡️ ለመግዛት በቴሌግራም @africustomercare ያዋሩን ወይም በስልክ ቁጥር 📲 0938020816 ሃሎ ይበሉ ➡️ @africaelectronicsshop
📍 ጎግል ማፕ (Google Maps) ላይ ሎኬሽን እንዴት ማጋራት (Share) እንችላለን? 📱 1️⃣ Google Maps ይክፈቱ 🗺️ 2️⃣ ከላይ ቀኝ ያለውን የፕሮፋይል ፎቶዎን 👤 ይንኩ። 3️⃣ "Location sharing" (ሎኬሽን ማጋራት) 📍 ይምረጡ። 4️⃣ "Share location" ➕ ይንኩ። 5️⃣ ሎኬሽኑን ለምን ያህል ጊዜ እንዲጋራ ይምረጡ ⏰ (1 ሰዓት ወይም እርስዎ እስኪያቆሙት ድረስ)። 6️⃣ የሚላክለትን ሰው ወይም መተግበሪያ (WhatsApp, Telegram, Messenger...) 👥 ይምረጡ። 7️⃣ "Share" ✅ የሚለውን ይንኩ። 📌 አንድ ቦታ ብቻ ማጋራት ከፈለጉ፦ 🔍 ቦታውን ይፈልጉ። 📍 ፒኑን (Pin) ይንኩ። 📤 Share የሚለውን ይጫኑ። 📲 በሚፈልጉት መተግበሪያ ይላኩ። 💡 ጠቃሚ ምክር: 📡 Location (GPS) እና 🌐 Wi-Fi ወይም Mobile Data መብራታቸውን ያረጋግጡ፤ ይህ ትክክለኛ ሎኬሽን ለመጋራት ይረዳል። 📍 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2
❇️ የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇 1. System information በመጠቀም 👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ 👉 ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ 2. CMD በመጠቀም 👉አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ 👉 open CMD 👉CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ። 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2
🔴 በቅርቡ የመልቲቾይስ/ዲኤስቲቪ ባለቤት የሆነው ካናልፕሉስ (CANAL+) ተወዳጁን ሻምፒዮንስ ሊግ ጨምሮ የአውሮፓ እግር ኳስ የክለቦች ውድድሮችን ከሰሃራ በታች አፍሪካ ሀገራት የማስተላለፍ ሙሉ መብት ማሸነፉን ገለፀ። ✅ የፈረንሳዩካናል ፕሉስ ግሩፕ (አዲሱ የመልቲቾይሰ/ዲኤስቲቪ/ ባለቤት) እስከ 2031 ድረስ ለአራት የውድድር ዘመናት የሚቆይ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) በስሩ የሚያከናውናቸውን የወንዶች ክለቦች ውድድሮችን ከሰሃራ አፍሪካ አገራት በብቸኝነት የማስተላለፍ መብት ማግኘቱ ነው ያስታወቀው። ✅ በዚህም መሰረት ይህ የፈረንሳዩ ግዙፍ የቴሌቪዥን ኩባንያ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ፣ ዩሮፓ ሊግ እና ኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታዎችን በሙሉ ያስተላልፋል። ✅ ይህ ስምምነት ከ2027 አጋማሽ እስከ 2031 የሚዘልቅ ሲሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ በ40 የአፍሪካ ሀገራት የሚያሰራጭ ይሆናል። ✅ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ጨዋታዎች በካናል ፕሉስ ስፖርት (CANAL+ Sport)በፈረንሳይኛ ቋንቋ እንደሚተላለፉ የተገለፀ ሲሆን እንግሊዝኛና ፖርቹጋልኛ ተናጋሪዎች ደግሞ እንደተለመደው በሱፐርስፖርት(SuperSport/DStv) ስርጭቶችን የሚከታተሉ ይሆናል፡፡ ✅ ደንበኞች ተወዳጆቹን የአውሮፓ ከዋክብት ክሊያን ምባፔ፣ አርሊንግ ሀላንድ፣ ላሚን ያማልን ጨምሮ የበርካታ አፍሪካውያን ድንቅ ብቃት በቀጥታና በላቀ ጥራት መከታተል ይችላሉ ሲል ካናልፕሉስ በጋዜጣዊ መግለጫው አሳውቋል። 👍 ምንጭ :- DSTV Official Facebook Page 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2
без подписи
без подписи
без подписи
🔵 ለረጅም ጊዜ ገበያ ላይ ሲፈለግ የነበረውን 🟩 Xcruiser Xs6650 | Original Digital satellite Finder 🟩 አስመጥተናል ✅ ባለ LED SIGNAL DISPLAY! ✅ COLOR DISPLAY! ✅ ORIGINAL ዕቃ! ✅ SWITCH ያነባል! ✅ 2600 mAh Battery 💵 💵 ዋጋ እና ሙሉ Product Description ለማግኘት ይሄንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/africaelectronicsshop ➡️ ለመግዛት በቴሌግራም @africustomercare ያዋሩን ወይም በስልክ ቁጥር 📲 0938020816 ሃሎ ይበሉ ➡️ @africaelectronicsshop
🚨 ሃሙስ ነሃሴ 21 ቀጠሮ አይያዝም! ቀኑ ተቆርጧል! 🚨 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ETFC (የአድዋ ፋይት ናይት) ታላቁ የፍልሚያ ምሽት... በመጨረሻም ቀኑ ታወቀ! ነሐሴ 21 - ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ኢትዮጵያውያን ተዋጊዎች በአንድ መድረክ የሚገናኙበት ታሪካዊ ቀን። 🥊 MMA | Boxing | Kickboxing | Muay Thai በዚያ ምሽት ከዓባይ ቲቪ ውጭ ሌላ ቀጠሮ አይታሰብም! ሙሉ ግጥሚያውን በቤትዎ ሆነው፣ ጥራት ባለው የካሜራ ሽፋን በኢትዮጵያ ምርጥ በሆነው ዓባይ ቲቪ በ”ቀጥታ ስርጭት” (Live) ይመልከቱ። 📅 ነሐሴ 21 📺 በዓባይ ቲቪ 🔥 የጀግኖች ፍልሚያ በቤቶ! #AbbayTV #ETFC #AdwaFightNight #LiveSports #Ethiopia የኢትዮጵያምርጥ Ethiopian fighting championship Shega Events SweatboxAPG | CrossFit 1109
❇️ ዲኤስቲቪ (DStv) በይፋ ከደቡብ አፍሪካዊነቱ ወጥቷል። 🔷 የፈረንሳዩ የሚዲያ ግዙፍ ኩባንያ ካናል ፕላስ (Canal+)፣ የዲኤስቲቪ (DStv)፣ ጎቲቪ (GOtv)እና Showtime የእናት ኩባንያ የሆነውን መልቲቾይስን (MultiChoice) በ3 ቢሊዮን ዶላር የመግዛት ሂደቱን አጠናቋል። ☑️ ከአፍሪካ ትላልቅ የመዝናኛ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ይህ ተቋም፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የደቡብ አፍሪካ የሚዲያ ግዙፍ ሆኖ ከቆየ በኋላ አሁን በፈረንሳይ ባለቤትነት ሥር ውሏል። ☑️ ይህ በአህጉሪቱ ከተከናወኑት ትላልቅ የሚዲያ ስምምነቶች አንዱ ሲሆን፣ በአፍሪካ ያለውን የክፍያ ቴሌቪዥን (Pay TV) እና የዥረት ስርጭት (Streaming) የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሊቀርጽ ይችላል። ☑️ ዲኤስቲቪ (DStv) በይፋ ባለቤቱን ቀይሯል። ☑️ ለበለጠ መረጃ ከስር ያለውን ማብራሪያ ያንብቡ ❇️ CANAL+ TAKES FULL CONTROL OF DStv: A NEW ERA FOR AFRICAN MEDIA? ☑️ The $3 billion acquisition is now complete. CANAL+ officially owns MultiChoice, the company behind DStv and GOtv. ☑️ But this isn't just another corporate takeover—it could reshape Africa's media landscape. ☑️ CANAL+ says it plans to invest heavily in streaming technology, sports broadcasting, and locally produced African content. If those promises are fulfilled, viewers could benefit from better platforms, more original African stories, and stronger competition in the entertainment industry. However, there are important questions: ✅ • Will subscription prices become more affordable—or continue rising? ✅ • Will African creators gain more opportunities, or will decision-making shift further to Europe? ✅ • Will local broadcasters struggle to compete against a larger, better-funded media giant? ☑️ The future of African television is increasingly becoming a battle between traditional pay TV and digital streaming. CANAL+'s success will depend not only on investment but also on whether it understands the diverse tastes, cultures, and economic realities of African audiences. ☑️ This is more than a change of ownership. It is a test of whether foreign investment can strengthen African media while preserving African voices. 💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @muleritsolutions2