tgindex
አጉልዞ ጥያቄ

አጉልዞ ጥያቄ

Статистика

ይህ ቻናል በወለጋ አንገር ጉትንና በዙሪያው ለሚገኙ ህዝቦች የሚወያዩበት፣ መረጃ የሚለዋወጡበት እንድሆን ታስቦ የተከፈተ ህዝባዊ ቻናል በመሆኑ በሓላፊነት ስሜን፣ በሰከነ መንገድ ለህዝባችን ሠላም፣ ፍቅር፣ አንድነት እና መቻቻል ተግቶ ይሰራል።

Последний пост
25 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 496
−15 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 585
25 постов
Вовлечённость
73,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 25 мая3 992664

    без подписи

  • 25 мая3 971394

    በአንዶዴ ድቾ በተፈጠረው ነገር አዝነናል። መንግስት ለሠላማዊ ንግግሮች ውይይት ለማድረግ መዘጋጀት አለበት። ህዝቡ ተፈናቅሏል። ከቤት ንብረታቸው ወጥተዋል። ችግሩ ሰፊ ነው። ሁልጊዜ መገዳደል ትክክል አይደለም። ስለአካባቢው ያለውን ተጨባጭ እውነታ ደግሞ መቀበል አስፈላጊ ነው። በቅርቡ እንኳን ከኦፈታ መ.&4 አሩሲ፣ ወጤ፣ መርካቶ፣ ገራዶና አንዶዴ ህያው ምስክሮች ናቸው። በብዙ ፈተና ውስጥ በመሆናችን ያለውን እውነታ እንኳን ለመመስከር አቅም አጥተናል። ሆኖም ግን ችግሩ ለሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳይ ሊያደርጉት ይችላሉ። እኛ ግን ታላላቅ ወታደራዊ ማዕረግ ያላቸውን ግለሰቦች ማጣት እንደሐገር ያሳዝነናል። በፍጹም መደገም እንደሌለበት እና በሠላማዊ ንግግር መጨረስ እንዳለበት እናምናለን። ለሞቱት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት እንድያሳርፍልን እየተመኘን፣ ለሌሎች ምህረትን እንመኛለን። ነብስ ይማር😥😥😥

  • 25 мая3 47391

    አጉልዞ ጥያቄ ለጓድ መቶ አለቃ #ሙላት አንዶዴ ድቾ ቀጠና ባስተላለፈው መልዕክት መሠረት፥ በአስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ተፈጻሚ ይደረግ!! አሁንም ሠላማዊ አማራጮችን በመጠቀም መንግስት ቁርጠኛ መሆን አለበት

  • 24 мая3 56710

    እውነታው እየተገለፀ ነው። እኛ እስከዛሬ ለምን ይህንን ሁሉ በደል ተሸክማችሁ ኖራችሁ⁉ እስከዛሬ ለምን ለመናገር አልደፈራችሁም⁉ ..... ወዘተ እንደምትሉን አንጠራጠርም። ቢሆንም ግን ዛሬ ቀኑ ሁሉንም የምናውቅበት ነው። የአማራ ህዝብ ለሁለት እና ከዚያ በላይ እንዳይከፋፈልና ለጠላት አጀንዳ እንዳይሆን ጥረናል። ለፍተናል። ሆኖም ግን እኛን የሚያስተናግድ መስመር ካጣን፣ ምርጫችን ሊሆን የሚችለው፣አቻህን መፈለግ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ የአማራ ህዝብ በተለይ የወለጋው ለምን ተካደ⁈ ጥያቄያችን ነው

  • 24 мая3 40511

    አስታውሱ፥ <<ትናንት ለአላማቸው የገዙህ ሰዎች፣ መሸጥና መለወጥ የምትችል ባሪያ መሆንህን አውቀው፣ በድጋሚ ይሸጡሐል!>> ተላላኪ አትሁን/ኑ። እንዴት ሰው በራሱ ቤት፥ ሌላ የሚወስንለት ሰውን ያውም ተሽጦ፣ ባሪያ ሆኖ፥ ለሚስቱ ባል ይገዛል⁉🤔 ለዛ ነው፤ ሰዎች ለሆዳችሁ፣ ለከርሳች፣ ለጊዜያዊ ጥቅምና ዝና እራሳችሁን አትሽጡ። ህሊናችሁን በከርሳችሁ አትለውጡ/አትሸጡ የምንላችሁ። ነገ ደግሞ ሌላ ገበያ ላይ ገዢ ፍለጋ እንደምትንከራተት ያውቃሉ። ይንቁሐል። ያራክሱሐል። አቶ ስብሐት ነጋ በአንድ ወቅት እንድህ ሲል ነበር በአንድ የያየሰው ሽመልስ ኢንተርቪው የተናገረው፦ "ላኪ ለጥቅሙ ነው። ተላላኪ ግን የራሱን ጥቅም ነው የሸጠው!" በማለት የተናገረው። እናም እናንተ በሐገር ውስጥና በውጭ የምትገኙ ወገኖቻችን የወለጋ ተወላጆች፦ ●ወገን መስለዋችሁ፣ ●የተቀየማችሁትን ሰው የተበቀሉላችሁ መስሏችሁ፣ ● መንግስትንም የሚገለብጥሏችሁ መስሏችሁ፣ የራሳችሁን ጥቅም ለሌሎች ሽጣችሁ፣ ● በራሳችሁ ቤትና ንብረት ሌሎችን አዛዥ በማድረግ፣ የህዝባችንን ጥቅም ከመሸጥ አልፋችሁ፣ ●አዋቂና ታዋቂ የሆንን መስሏችሁ፥ ● የራሳችሁን ታጋዮች ስማቸውን እየጠራችሁ ስትሳደቡ፣ በሐሰት ስትከሱ ስትኮንኑ የነበራችሁት። አሁንስ ተጸጸታችሁ⁉ አረጋገጣችሁ⁉ ወደፊትስ ምን ለመስራት አሰባችሁ⁉ አሁንም በድጋሚ አስታውስ፥ በገዛ ቀዬህ፣ በራስህ ሞት፣ በራስህ ህዝብ ላይ ታምጽባቸው ዘንድ፣ ክህደት ትፈጽምባቸው ዘንድ የገዙህ ሰዎች፣ ነገ አንተን እንደሚበሉህ እንዳትዘነጋ። በቅድሚያ አስታውስ!! በሬ የሚሸጠው ለሁለት አላማው ነው። አንደኛ በሙያው፤ ሁለተኛው ለስጋው ነው። ስለዚህ ሰንጋ መሆንህን ወይስ ባለሙያ መሆንህን አስታውስ። ሰዎች የገዙህ፣ የመረጡህ በዬትኛው አቋምህ ነው። ለስጋ የተገዛ ሰንጋ፣ ለሙያ አይታማም። መጀመሪያውኑ የተገዛው ለስጋው (ለጮማው) ነው። የተሰጠህበትን (የተፈጠርክበትን) ተሰጥኦህን ለይ። እወቅ። ለዚህ ነው፤ ሰዎች ከመሬት ተነስተው የወደዱን፣ ያከበሩን ያገዘፉን የመሰሉ ሰዎችን በተመለከትክ ጊዜ፦ << ሰዎች ሲጠላህ ብቻ ሳይሆን፤ ሲወድህም ለምን ብለህ ጠይቅ!>> በማለት በአባባላቸው የሚያስጠነቅቁን። ስለዚህ ትናንት እነሱን አልገዛም፣ አልሸጥም፣ ህዝቤንም አልሸጥም ያላቸውን ሰው፣ በሐሳብም፣ በብዕርም፣ በሪዎትም ....... ወዘተ ማሸነፍ ሲያቅታቸው፤ አንተንና መሰሎችህን ገዝተው ሲያሰድቡህ፣ ሲያዘልፉህ፣ በሐሰት ሰውን ሲያስኮንኑህ የነበሩት። እነዚያ ሰዎች በገዙበት ዋጋ ልክ እንኳን ዋጋ እንደሌለህና በገዙት ነገር በበቂ ሁኔታ ማትረፍ እንደማይችሉ ሲያውቁ፣ ዋጋህን ዳግም አራክሰው፣ አንዴ ከስረናልና ዳግም ዋጋ አልባ አድርገው የሚጥሉህ። ትናንት አቅም ያለህ፣ እውቀት ያለህ፣ ብልህና አስተዋይ አድርገው ያዳነቁህ ሰዎች ለምክክር እንኳን ቦታ እንደማይሰጡህ አሁን ካወክ፣ ዳግም ላለመሳሳት እና ላለመላላክ ይቅርታ ለራስህና ለህዝቡ ቃል መስጠት ይጠበቅብሐል። መልካም ሰንበት!!" ሰኔ 16-2018ዓ.ም። ዕለተ-ሰንበት (እሁድ) አጉልዞ_ጥያቄ ከአንገር_ጉትን_ወለጋ አድስ አበባ ኢትዮጵያ

  • 24 мая2 118

    без подписи

  • 24 мая2 1857

    እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን በሙሉ፦ ***********///************///************ በሰሞኑ ከነበረው የስራ ጫና አንፃር ላልተወሰነ ጊዜ ከሚድያው ራቅ በማለት ስራችንን ጨርሰን ተመልሰናል። ለዚህ ላበቃን ፈጣሪን እናመሰግናለን። አጉልዞ ጥያቄ ለስምንት አመታት በተከታታይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል፣ የህዝቦችን ችግር፣ መከራ፣ ፍላጎት እና ጥያቄ እንድሁም አጠቃላይ ሁነቶችን ሲሰራ ቆይቷል። አሁን ደግሞ በመላው ኢትዮጵያዊያን ዘንድ የነበረውን የተዛባ እይታ ወደአንድ መስመር አምጥቶ፣ በሐሳብ የበላይነት አሽናፊ እና ተሸናፊ ሳይኖር፣ ሁላችንንም አሸናፊ በሚያደርገን ህጋዊ ነገሮች ተግባራዊ ለማድረግ፣ ቀሪ የሚለቃቀሙ ስራዎችን በመስራት ውጤታማ ሆኗል። ወቅቱ ሐገራችን ለ7ተኛ ጊዜ ምርጫ ለማድረግ የተወሰኑ ቀናቶች የቀሩበት ወቅት እንደመሆኑ መጠን፣ መንግስት እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች በወለጋ ህዝብ ጥያቄ ዙሪያ በቀዳሚነት ለመስራት የሚያስችላቸውን የተሟላ መረጃ በማዘጋጀት ለሁሉም አቅርቧል። ለሁላቸውም ግልጽ ተደርጎ በመቅረቡ፣ መንግስት ለህዝቡ ጥያቄ አዋጭ የሚለውን ለማድረግ አመቺ ተደርጎለታል። ሌሎችም ጥያቄያችን ፍትሐዊና ህገመንግስታዊ በመሆኑ በዬትኛውም መመዘኛ ቅድሚያ የሚሰጠው መሆን እንዳለበት ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተችሏል። አጉልዞ ጥያቄ ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንጂ፣ የእርስት ጥያቄ የለውም። መንግስት የመሆንና መንግስትን በሐይል የመገልበጥ ፍላጎት የለውም። እኛ ከውስጥም፣ ከውጭም ተጻራሪ ሐይሎች ጋር በጥቅም ተሳስሮ፣ ሐገርንና መንግስትን እንድሁም በህዝቦች ስቃይ ላይ ተንጠልጥሎ የመጉዳት አቅምም፣ ፍላጎትም፣ ምኞትም፣ ሐሳቡም የለውም። የእኛ ጥያቄ ግልጽ ነው። እንደሐገር በህገመንግስቱ መሠረት ልክ እንደሌሎቹ ክልሎች እንደሚገኙት የብሔረሰብ ተወላጆች በማንነታችን፣ በቋንቋችን፣ ብሔረሰብ ማንነታችን፣ በባህላችን ...ራሳችንን በራሳችን እናስተዳድር የሚል ነው። ይሄ ጥያቄ ደግሞ የሚፈታው በጠበንጃ ሳይሆን፣ በህግና በህገመንግስቱ መሠረት በመሆኑ፣ ቀላል ችግርን የማስወገጃ ዘዴ ብዕራችንን ብቻ በመጠቀም ነው። ስለሆነም በወለጋ የተፈጠረውን የህዝብ ችግር እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም፣ ሐይማኖታዊ እና ነገዳዊ የፖለቲካ አስተሳሰባቸውን ለማራመድ የሚፈልጉ ሐይሎች፥ የእኛን ምስጥራዊ ጥቅማችንን የምናስከብርበትን አካሔድ ለሌላ አላማ እንዳይጠቀሙበት በመስጋት፥ ስራዎቻችንን በሚስጥር ማስኬድን መርጠን፣ ዋና ዋና ነገሮችን ከዚህ ቀደም ጠቁመናል። ተናግረናል። ጽፈናል። ተንትነናል። አሁን ጊዜው የወለጋን ህዝብ ልፋት፣ ምርቱን ከገለባው ለይተን፣ ምርቱን የምንሰበሰብበት ወቅት በመሆኑ፤ ማንኛውም የወለጋ ተወላጅ፥ ከሚያደናግሩ፣ ከሚያወዛግቡ፣ ከሚያጭበረብሩና የወለጋ ተወላጆች ሆነው፣ የህዝቡን ችግር በትናንሽ ጥቅማጥቅም ከሸጡትና እየሸጡ ካሉት ወገኖች ራሳቸውን በማራቅ ወደ #አጉልዞ_ጥያቄ መቅረብ የሚጠይቅበት ወቅት መሆኑን ልትዘነጉት የማይገባ ወሳኝ ወቅት ነው። በመጨረሻም የወለጋን ህዝብ ችግር "በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ!" ካደረጉትና በሰሞኑ እርስበርሳቸው ይበላላሉ። ይጠፋፋሉ። እውነተኛ ሰዎች ይወጣሉ። ሐሰተኞች፣ አስመሳዮች እና ተላላኪዎች ይበጠራሉ። በሰሯቸው ግፎች ይጸጸታሉ።....... ወዘተ ባልነው መሠረት እነሆ፥ ዛሬ አንድ በአንድ የምንመለከተው ይሆናል። መልካም ሰንበት!!" ሰኔ 16-2018ዓ.ም። ዕለተ-ሰንበት (እሁድ) አጉልዞ_ጥያቄ ከአንገር_ጉትን_ወለጋ አድስ አበባ ኢትዮጵያ

  • 17 мая2 498151

    ከእኛ ጋ አትሳፈጥ ትበላለህ። የኔ ትውልድ ጭቆናን የሚሸከምበት ጫንቃ የለውም። ትናንት ዱርዩ፣ ወያላ... ወዘተ የምትለው ነው ዛሬ የአንተን ህይወት እየታደገ ያለው። 14 አይነት ግብር በማህተም አዘጋጅተህ፣ ህዝቤን የመኖር ተስፋቸው ተሟጦ አደጋ ላይ እየጣልክ ለምን ተነካሁ አትበል። ገና መሐል ከተማ ነኝ ብለህ የምትፎክር እና ስትፎክር የነበርከው የጊዜ ጉዳይ ነው። ትገረፋለህ ብቻ ሳይሆን፣ በደንብ ሒሳብ እናወራርዳለን። የኔ ትውልድ የተፈጠረው ለነፃነት እንጂ፣ ለባርነት አይደለም። ጠብቀኝ ስልህ👊👊👊

  • 17 мая2 40911

    በጉቶጊዳ ወረዳ የነበሩ የሚኒሻ አባላቶች መወሰዳቸውን መረጃው ለአጉልዞ ጥያቄ ተልኳል። ከልጎ ቀበሌ አድስ አለም ሁለት ቀንደኛ ሚኒሾችና ከወጤ ቀበሌ አጉሮና አንገር ሸለቆ ሶስት ሰዎች በድምሩ አምስት ሰዎች ምሽቱን ማስረከብ ያለባቸውን አስረክበው፣ መወሰድ ያለባቸው ተወስደዋል ተብሏል። ተጨማሪ መረጃዎች ሲመጡ እናሳውቃለን። እስካሁን ከጥርጣሬ ውጭ እገታ ተፈጸመባቸው የተባሉት ግለሰቦችን ሐላፊነት የወሰደ አካል የለም።

  • 17 мая2 480

    без подписи

  • 17 мая2 39610

    የሰው ልጅ ከብዙ ስጦታዎቹ ውስጥ ቢያንስ አንደኛውን ወይም ሁለተኛውን እንደየ መጠኑ ይሰጠዋል። እንዴት ይችን ልጅ ጥበብን ከውበት፣ ውበትን ከለዛ፣ አንደበትን ከአርበኝነት፣ ሐቀኝነትን ከነ ክብሩ ለሰው ልጅ በአንዴ ሊሰጠው ይችላል⁉ Yeju Genet (የጁ ገነት) በሚል የፌስቡክ ገጽ በቅርቡ ነው ማየት የቻልኩት። ድሮም የጁ እሳት ይዟል በእጁ ይባላል። ይችን እህታችንን የምታውቋት ለአማራ ህዝብ እንደአንቺ አይነት ሐቀኛ፣ ጀግና፣ ባለመክሊት የታደለች ያለስስት አይነት ሰው እንጂ፣ ሌላ አይደለምና የተጎዱት የወለጋ ህዝቦች አድናቆታችን ከልብ መሆኑን አድርሱልን። Yeju Genet ከልብ ከልብ ባለሽበት እናከብርሻለን። እንወድሻለን። ክበሪልን። አሁንም ወዳጅ የመሰሉ ሰዎች እንዳይጠልፉሽ ተጠንቀቂ።

  • 16 мая2 3018

    አትልፋ፣ ከእነማን ጋር የህዝቤን ጥቅም ማስከበር እንዳለበን ጠንቅቀን እናውቃለን። ዛሬ ህግ የሌለ መስሎህ በህዝባችን ላይ በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ የሆንክ ሁሉ፥ በቅርቡ ትገባለህ። አጉልዞ ጥያቄ ስራውን ጨርሶ፣ የለቀማ ስራዎችን እየሰራ ነው።

  • 16 мая2 32414

    አቶ ጅብሪል እባቡ በሰሞኑ በገጠመው ድንገተኛ እክል ምክንያት፣ ስልኩ የማይሰራ ሆኖ፣ በኪረሙ ወረዳ ቤቱን፣ መጋዘኑንና የባህርዛፍ መሬቱን በሐሰተኛ ከሳሽና ምስክር እስከዞን ድረስ ወስደው የነበሩት ግለሰቦች እና ቡድኖች የእሱን ድንገተኛ ችግር በመጠቀም እንደሐሰተኛና ውሸት ቢቆጥሩም፣ ዛሬ ከዚያ ውስብስብ ችግር ተላቆ በመውጣቱ አግኝተነዋል። ስለሆነም የአቶ ጅብሪል የመጋዘን ሁኔታ ወረዳው ሁለት ግዜ ጫረታ በማውጣት መሸጡንና የግለሰብ ተጠያቂነት እንዳይኖር በማህበር ማዘዋወራቸውን ለማወቅ ችለናል። ይሁን እንጂ መንግስት የአቶ ጅብሪል ህጋዊ ቤት በግለሰብም ይሁን በማህበር በሐሰት ለተወሰነው ውሳኔ፣ አሁንም በተጨማሪ ሌላ ወንጀል እንዳይሰራበት በባንክ አስይዘው ብድር እንዳይወስዱበት እገዳ ተደርጎበታል። በመጨረሻም በኪረሙ፣ በአሙሩ፣ በጉትን፣ በቱሉጋና፣ በሻምቦ፣ በጃርቴ ጃርዴጋ፣ በሐሮአድሳለም፣ በሉጎ፣ በኡኬ፣ በመ.10; በነቀምቴ፣ በአኖ፣ በሲቡስሬ፣ በባኮትቤ፣ በአርጆ፣ በቶሌ፣ በጊምቢ፣ በነጆ፣ በጊዳአያና፣ በደንቢዶሎና ... ወዘተ አከባቢዎች ንብረቶቻቸው በግፍ የተነጠቁ አካላት ለጊዜው በፍርድ ቤት ወረዳ ባቋቋማቸው ግለሰቦች እና በሐሰተኛ ምስክሮች የተወሰደ ቢመስልም፣ አጉልዞ ጥያቄ ባዘጋጀው የሰነድ መላኪያ በመግባት በባንክ ንብረቶቻቸውን እንዳይበደሩበት ማድረግ ተችሏል። በዚህ ረገድ መንግስት ባደረገው እርምጃ እያመሰገንን፣ አሰራሩን በአጉልዞ በውስጥ መስመር ማወቅ የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። አቶ ጅብሪል እባቡ ህጋዊ ንብረቱን የያዛችሁ የማህበር አባላትም ይሁን ግለሰብ፣ በቅርቡ ገቢ የምትደረጉ ይሆናል። ሌሎችም በሌሎች አከባቢ የምትገኙ፣ በተመሳሳይ ወንጀል የምትገኙ የሚገጥማችሁ እድል ተመሳሳይ መሆኑን እወቁ።

  • 15 мая2 06710

    የምስራቅ ወለጋ ዞን በኪረሙ ወረዳ ቤቴና ንብረቴ ተቀማሁ፣ መከላከል በማልችልበት ሁኔታ ባህርዛፍ እና መጋዘኔን በአደባባይ በጠራራ ጸሐይ ተነጠኩ ያለው አቶ ጅብሪል ጉዳዩ በመንግሥት ተቀባይነት አግኝቶ እንድቀርብ ሲጠየቅ ስልክ ዘግቶ ጠፍቷል። አጉልዞ ጥያቄ በአቶ ጅብሪል ጉዳይ ባቀረበው ክስ አማካኝነት ከሳሾች፣ ተከሳሽ መከላከያ ማቅረብ በማልችልበት ሁኔታ ውስጥ በማንነቴ ምክንያት በማለት ያቀረበው ክስ፣ የእውነት የራቀ ነው በሚል ከተከሳሽ ወገን በቀጥታ እንድናገናኛቸው ባቀረቡ መሠረት አቶ ጅብሪል እባቡ አሊ ስልካቸውን ዘግተው ጠፍተዋል። ስለሆነም ለረጅም ዘመናት የኖሩትን ሁለቱን ታላላቅ ህዝቦች ተልዕኮ ተቀብለው ለማጋጨት በሐሰት ከመክሰስ ይልቅ፣ እውነተኛ ተበዳይ ከሆኑ አቶ ጅብሪል እንድቀርቡ ሼር ሼር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን ብለዋል። አቶ ጅብሪል እባቡ አሊ በአስቸኳይ ምላሽ እንድሰጡ ተጠይቀዋል።

  • 15 мая2 066

    без подписи

  • 15 мая3 2404

    ዶክተር አብይ ከፈጣሪ ስልጣኑን ስለመረከቡ አልጠራጠርም። ዛሬ በሰይጣን የሚመስሉት በሙሉ፥ ትናንት ሙሴ እያሉ የሚመሰክሩለት ግለሰቦች ናቸው። ለእነሱ ማንኛውም ነገር ከተመቻቸው ቅዱስ ብለው ለመጥራት አይገደዱም። ከጠሉም በተመሳሳይ ስያሜ ይሰጡኸል። አሁን ማን ተሸውዶ እንደነበር በጊዜ ሒደት ይገባሐል። ቅዱስም፣ እርኩስም ሲሉህ/ሽ ከተቀበልክ/ሽ ችግሩ ከአንተ/ቺ እንጂ፣ ከእነሱ አይደለም። ስለዚህ የወለጋ የህዝብ ችግሮች የሚመነጩት አብዘሐኞቹ ከራሳችን አረዳድና አቀባበል አንጻር እንጂ፣ ከጠላነው፣ ጠላት ካደረግነው አካል የሚመነጭ ብቻ አይደለም። እራሳችንን እስካልቻልን ድረስ የሚጫወትብን ብዙ ነው። የወለጋ ህዝብ ችግሮችን ለመቅረፍ በሚያስለኝ የመጀመሪያው የመጨረሻ ምዕራፍ ውስጥ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። ከወዳጆቼም፣ ከጠላቶቼም በኩል ያላችሁ ተቃዋሚዎች እንኳን ደስ እያላችሁ፣ ለአይነ ስጋ አበቃችሁ‼

  • 14 мая1 685

    без подписи

  • 14 мая1 7295

    አቶ ሐቢቡ ንጉሴ የሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን የአቤደንጎሮ ወረዳ የመ.25 (ለጋሐዊ) ቀበሌ ኗሪ ነው። በአከባቢው መልካም ስራዎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሰዎችን በቀናነት የሚያግዝ በጎ ሰው ነው። በወለጋ ውስጥ ከተፈጠረው ጋንግስተሮች መካከል የሰውን ልጅ ስም ለጥፎ ማሰርና ማሳደድ የተለመደ የመጣ ከሆነ ሰነባብቷል። ታድያ ወጣቱ ሐቢቡ ንጉሴን በባለፈው ጊዜ የሚኒሻ አባሉን ሞባይል መቀማታቸውን ለመከላከያ ሠራዊት በመደወል ያስያዝከው አንተ ነህ በማለት እና መረጃውን ለሚድያ የሰጠኸው አንተ ነህ በሚል አስረውታል። መንግስት በየቀበሌው በየወረዳው የሚገኘውን ካቢኔ የፈጠራቸው ሚኒሻዎች በሚሰሯቸው ግፎች አማካኝነት በተደጋጋሚ ለመንግሥት ጉዳዩን ከመካከለኛው ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅርን እንድፈትሽ እየተጠየቀ እያደመጥን ነው። አቶ ሐቢቡ ንጉሴ በአንገር ጉትን መግቢያ ላይ ሚኒሻዎች ፈጸሙት ተብሎ የመከላከያ ሠራዊት ከቱሉጋና ከተማ ተነስቶ፣ ለተበዳይ እጅ ከፈንጂ ይዞ ንብረቱን ማስመለሱና በህግ እንድጠየቅ ማድረጉ ምናልባትም እውነት ከሆነ ያሸልማል እንጂ፣ ለእስራትና ለእንግልት የሚዳርግ አይደለም። ነገሩ ግን ምክንያት ለማድረግ ሞከሩ እንጂ፣ ለጉትን ሚኒሻ የቱሉጋና ሚኒሻ ምንም አይመለከተውም ነበር። ምክንያቱም በዞንም፣ በወረዳም አይገናኙም። ቢሆንም ግን በቱሉጋና ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ያለምንም ክስ፣ ወደፍርድ ቤት ሳይሔዱ የታሠሩት ግለሰቦች መረጃዎችን በአጉልዞ ጥያቄ በመውጣቱ ተጠያቂ ላለመሆን ምክንያት እየደረደሩ፣ አሁንም የመከላከያ ሠራዊት በቦታው እያየ ዝምታን መርጧል። መንግስትም የመረጃ እጥረት ሳይሆን፣ የወለጋን ህዝብ ከነችግሮቻችን ትቶን፣ አጀንዳው ቀይ ባህር በሚል ተጠምዷል። ስለሆነም አቶ ሐቢቡ ንጉሴ የተባለውን ግለሰብ እና በቱሉጋና ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ታስረው የሚገኙትን በሙሉ ተፈተው እንድለቀቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። በሰብዓዊ መብቶች ላይ በኦሮሚያ ክልል የኢሰመኮ ተወካይ ጉዳዩን አሳውቀን፣ በነቀምቴ ለሚገኘው የኢሰመኮ ተወካይ ሐላፊ ጉዳዩ እየተከታተሉት ነው። ምስል ከፋይል

  • 13 мая1 84313

    без подписи

  • 13 мая1 9592

    አሳዛኝ ዜና ነው። አርበኛ ማርሸትን እጁን፣ እግሩንና መላ አካላቱን በመሰባበር ከብዙ ትግል በኋላ መመለሱን እህታችን አርበኛ ቤቴሌሔም ዳኛቸው፣ በቲክቶክ ገጿ በእምባ ታጅባ ገልጻለች። የአማራ ህዝብ ወደድል ከመገስገስ ይልቅ፣ በውስጥ ባንዳነትና ተለጣፊነት የሌሎችን ተልዕኮ ተቀብለው፣ እውነተኛ ታጋዮችን በማሰቃየት ተስፋ እያስቆረጡ ነው ሲሉ እየገለፁ ነው። እናንተ በዚህ አካሔድ አማራ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል⁉