ንጋት ኮርፖሬት | NIGAT CORPORATE
Статистикаዘላቂ የልማት መሠረት || Sustainable Development Partner
- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 191
- 1/48двое суток
- 218
- 1/72трое суток
- 236
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ግዮን ፕላስቲክ ፋብሪካ ዕቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ የግዮን ፕላስቲክ ውጤቶች ኃ/የተ/የግ ማህበር ስራአስኪያጆችና ሱፐርቨይዘሮች የኩባንያው የ2026አ.ኤ.አ የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀማቸውንና የቀጣይ ስድስት ወር ዕቅድ ላይ የሚወያዩ እንደሆነ የኩባንያው ሥራአስኪያጅ አቶ ዩሃንስ እሸቴ ገልፀዋል፡፡ ኃላፊው የእንኳን መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እያንዳንዱ ክፍል የነበረውን የሥራ አፈፃፀም አቅርበው ተገምግሟል፡፡ በግምገማው መሰረት ያለው አፈፃፀማቸው ከታዬ በኋላ ለእያንዳንዱ የሥራ ዘርፍ በቀጣይ ስድስት ወራት ትኩረት ሊሰጡባቸው እና በዕቅዳቸው መካተት የሚገባቸውን ተግባራት ተለይተው አቅጣጫ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ማዕድ ምግብ ኮምፕሌክስ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ ማዕድ ምግብ ኮምፕሌክስ በደብረማርቆስ ከተማ ግንባታው እየተፋጠነ የሚገኝ ኩባንያ ሲሆን የተቋቋመውም በንጋትና በ3 ኩታ ገጠም ዞኖች በሚገኙ አርሶ አደሮች ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት የፓስታ፣ ማካሮኒ፣ ብስኩት እና የዱቄት ፋብሪካ የያዘ ትልቅ ፋብሪካ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የብስኩት ማምረቻ ፋብሪካው የማሽነሪ ተከላውን በማጠናቀቅ የሚከራ ምርት ማምረት ችሏል፡፡ በዚህም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ፋብሪካው በቀጣይ የፓስታና መኮረኒ እንዲሁም የዱቄት ፋብሪካው ተከላው ተጠናቆ ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ እምነታችን የፀና ነው፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи