tgindex
Society of construction law in Ethiopia

Society of construction law in Ethiopia

Статистика

Ethiopian Construction Law Daily updates on construction job vacancies, tenders, and bid announcements in Ethiopia.

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 634
−3 за 3 дн.
Сутки
+3
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
866
25 постов
Вовлечённость
32,9%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 25
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
235
1/48двое суток
269
1/72трое суток
290

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጨረታ ሂደትና በኮንስትራክሽን ውስጥ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ወይይት እየተደረገ ነው። ጆይን አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZS9k6QE9ChM6Q-Fuj59/

  • 13 авг.244из kelematadshub

    . የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre የሚያጋጥሙንን ክስተቶች መወሰን እና መቆጣጠር ባንችልም ስሜታችንን እና አፀፋችንን መቆጣጠር ግን በእጃችን ነዉ። Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre

  • 11 авг.266из yimaru

    እንግሊዝኛን መናገር በመቻልህ ብቻ ብዙ የውጪ ዕድሎች እያመለጡህ ነው! በየቀኑ 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመድ፣ የመናገር ችሎታህን አሻሽል እና በራስ መተማመን ጨምር። ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር! ✅ Free Video Lessons ✅ Free Conversation Practice ✅ Expert Guidance & Practice Materials To download our app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app For any help and enquiries: Call: 0946396655 Telegram: @yimarusup Telegram channel: https://t.me/yimaru

  • የመረጃ ሉአላዊነት በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን @evashow10 ይጠብቁን

  • видео или голосовое, без подписи

  • እንዳትቀሩ

  • በኢትዮጵያ_አዲስ_ነገር የ Evaconet በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ወስጥ አዲስና የተለየ ነገር ይዞ እየመጣ ነው። ከናንተ የሚጠበቀው ትንሽ ወደታች ለ2ደቂቃ ማንበብ ነው! #Evaconet :- Eva Construction Network ፕላትፎርም በኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ ዘመናዊና ዲጂታል መስተጋብርን ለመፍጠር የተዘጋጀ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው። ፕላትፎርሙ በዋናነት በግንባታ ግብአት አቅራቢዎች፣ በአምራቾች፣ በነጋዴዎች በአርክቴክቶች፣ በኢንጂነሮች በኮንትራክተሮች በአሰሪ ተቋማት ፣ በአማካሪዎች በቤት ሰሪዎች እና በገዢና ሻጭ ( በደንበኞች) መካከል ያለውን የገበያና የዕውቀት ትስስር ዲጂታላይዝ ያደርጋል። Www.Evaconet.com ​ ቅዳሜ ከቀኑ 7ሰአት ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም. ይመረቃል።  በምረቃው እለት በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለያዩ የዩኒቨርስቲ የአርክቴክቸራል ተማሪዎች በልዩ የዲዛይን ፈጠራ ውድድር እንዲሁም ልዩ የሆነ የኮንስትራክሽን አልባሳት የዲዛይን አልባሳት በቆነጃጂት ፋሽንሾው ውድድር ይካሄዳል። የሚደረጉት የዲዛይን ውድድሮች ያላቸውን ሀገራዊ  ጠቃሜታ ትንሽ ላብራራ ​የዲዛይን ውድድሮች ዝም ብለው የውበት ማሳያ ብቻ አይደሉም፤ በተለይ በምረቃው እለት የሚደረጉት ውድድሮች ለኢትዮጲያ የሚከተሉት ቁልፍ አስተዋጽኦዎች ይኖሯቸዋል፡- ​1ኛ የወጣት ባለሙያዎችን አቅም ማውጣት (Empowering Young Talents): አዳዲስ ተማሪዎች እና ወጣት አርክቴክቶች ያላቸውን የፈጠራ ብቃት ለኢንዱስትሪው መሪዎች፣ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ለታላላቅ ባለሀብቶች በቀጥታ እንዲያሳዩ (Expose እንዲሆኑ) ሰፊ እድል ይፈጥራል። 2ኛ ​ፈጠራ የታከለበትና ዘላቂ ዲዛይንን ማበረታታት (Sustainable Design): ውድድሮች አርክቴክቶች በተለመደው የኮንክሪት ሳጥን ዲዛይን ፈንታ፣ ለአየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ (Green Buildings)፣ የሀገር በቀል እውቀትን ያካተቱ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን (ለምሳሌ AI እና Smart Building Systems) የሚጠቀሙ የንድፍ ሃሳቦችን እንዲያቀርቡ ይገፋፋሉ። 3ኛ ​የትምህርትና የኢንዱስትሪ ትስስር (Industry-Academia Linkage):- ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምሩት ቲዎሪ በተግባር ከግንባታው ዘርፍ ተጨባጭ ፍላጎት ጋር እንዴት እንደሚቀናጅ በውድድሩ በሚቀርቡት ዲዛይኖች ላይ በተግባር ይንጸባረቃል። ​#የውድድሮቹ_ሀገራዊ_ፋይዳ (National Strategic Impact) ​ውድድሮቹ በምረቃ እለቱ ተጀምረው የሚያልቁ ሳይሆኑ በረጅም ጊዜ በሀገሪቱ ግንባታ ላይ የሚከተሉትን ትላልቅ አሻራዎች ያሳርፋሉ፡- ​ሀ) የከተሞቻችንን ውበትና ማንነት መቅረጽ ​ኢትዮጵያ ፈጣን የከተማነት (Urbanization) ጉዞ ላይ ትገኛለች። እነዚህ የዲዛይን ውድድሮች የከተሞቻችንን መልክና ማንነት የሚቀይሩ፣ የባህል እሴቶቻችንን የጠበቁ ግን ደግሞ ዘመናዊ የሆኑ የህንጻ ዲዛይኖች በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋሉ። ​ለ) የሀገር ውስጥ ምርቶችን ማስተዋወቅና መጠቀም (Localization) ​በውድድሮቹ ላይ የሚሳተፉ አርክቴክቶች በዲዛይኖቻቸው ውስጥ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የሸክላ፣ የድንጋይ፣ የቀርከሃ እና ሌሎች ባህላዊና ዘመናዊ የቤት ውስጥ ማጠናቀቂያ (Finishing) ቁሳቁሶችን እንዲጠቀሙ ይገደዳሉ። ይህ ደግሞ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለንን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል። ​ሐ) ፍትሃዊ የገበያ ውድድርና የጥራት መሻሻል ​ታላላቅ ብሄራዊ ፕሮጀክቶች በጥቂት ድርጅቶች ስም ከመወሰን ይልቅ፣ በዲዛይን ውድድር በኩል ግልጽ በሆነ መንገድ ለአሸናፊዎች መሰጠታቸው የዲዛይን ጥራትን ያሻሽላል፤ ሙስናንና አድሏዊነትን ያስቀራል። በመጨረሻም የEvaconet ፕላትፎርም መመረቅ እና በምረቃው እለት የሚካሄዱት የዲዛይን ውድድሮች፣ የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ከባህላዊ አሰራር ወደ መረጃ መር (Data-driven) እና ፈጠራ ተኮር (Innovation-focused) ኢንዱስትሪ የሚያሸጋግሩ ታላላቅ ሀገራዊ እርምጃዎች ናቸው። አዲስአበባ አመልድ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ቅዳሜ ከቀኑ 7ሰአት ጀምሮ በ Bejai Nerash የቢሮ አዳራሽ ይመረቃል 🙏 እዳትቀ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 июн.895из ETCONpWORK

    ☄ውድ ቤተሰቦቻችን 👉ዋናው የ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች የሚዳሰስበት መፅሃፍት ቪድዮዎች እና ትምህርቶች ምናጋራበት ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ብዙ ነገር ኣምልጦታል እና ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ጆይን ኣርገው ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ይጋብዙ👇 https://t.me/ETCONp

  • 15 мая1 323

    ምርጥ ዜና 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/1EcM8YFhMm/

  • 15 мая1 252

    https://youtu.be/6SACi1NJqSI?si=iH2Um368CjciXPnF

  • 12 мая1 040

    #ዘመኑ_የዲጂታል_ነው የአገራችን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ ፕላትፎርም መጣ !! ይህ ፕላትፎርምም የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች ላይ የአቅራቢዎችና የእቃዎች ዋጋ መረጃ የሚያቀርብ ፕላትፎርም ነው ። ለየት የሚያደርገው መረጃው ትክክለኛ ፤ ወቅቱን የጠበቀ እና ብዙ ማቴሪያሎችን የሚሸፍን ነው ። ፕላትፎርሙ እጅግ በጣም ብዙ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ነው ። ፕላትፎርሙ EVACONET ይባላል ። ዌብሳይቱ ደግሞ https://evaconet.com ነው ። ይህ ፕላትፎርም የበለፀገው እድሜውን በሙሉ በዘርፉ ልምድ ያለውና በዘርፉ ለውጥ እንዲመጣ በሚዲያዎች ላይ ሁሌ ሳይታክት የሚተጋው እና የምታውቁት ምርጡ ወንድማችን Abeselom Ye Muliye Lij ድርጅት ነው ። እኔ የቢዝነስ አማካሪው ነኝ ። ፕላትፎርሙ ብዙ ለውጥ የሚያመጣ ስለሆነ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አምራቾች ፤ አስመጭዎች ፤ አቅራቢዎች ፤ ገዢዎች ፤ ኮንትራክተሮች ፣ የግንባታ ጨረታ የምታወጡ የመንግስትም ሆነ የግል ዘርፉ መስሪያ ቤቶች ፤ የህንፃ ግንባታ ዋጋ የምትተምኑ ባለሙያዎች ባንኮች ኢንሹራንሶች ፤ የዘርፉ መረጃ ተጠቃሚዎች ወዘተ እንድትመዘገቡ ትጠየቃላችሁ ። እመኑኝ this is totally different and impactful platform in the construction industry of Ethipoia. So register there!

  • 12 мая65111из ETCONp

    🏷በ2018 ዓ.ም ሶስተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (3rd Quarter Construction Works of Direct Cost) 🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል። 💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል። 🏷YouTube👇 https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG 🌟Vacancy And Tender👇 https://t.me/ETCONpWORK @etconp

  • 9 мая1 7024

    Www.Evaconet.com የኮንንስትራክሽን ማንኛውም ማቴሪያል አቅራቢዎች ፣ አገልግሎት ሸጭ ባለሙያዎች ፣ ማሽንና የጭነት መኪና ያላችሁ በዌብ ሳይቱ ላይ ተመዝገቡ ወቅታዊ ዋጋችሁን ሙሉ የስራ አድራሻችሁንና የምርት ፎቶዎቻችሁን በነጻ ለጥፈው። register then login and add your full information Thank you 👇👇 Www.Evaconet.com

  • 4 мая1 010

    👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials ☎️ Tel: 0961955555 🔹 Address 1: Signal road, around Dinberwa Hospital 🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of Dani Plaza

  • 3 мая1 049113

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 апр.954из ethioconradio

    🏢🏗🚧 የነዳጅ እጥረት በግንባታው ዘርፍ  ላይ ምን እያስከተለ ነው? 👉 የይገባኛል ጥያቄ እንዴት ማቅረብ ይቻላል? እስኪ ሀሳባችሁን ብታስቀምጡልን.....? 📞 📩0974466655 በአጭር የፁሁፍ መልዕክት አድርሱን። https://t.me/ethioconradio

  • ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ ♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን ♧ ይደውሉልን ያማክሩን 0904040477 0911016833

  • 📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

  • видео или голосовое, без подписи