tgindex
ንግሥ

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። በቻናሉ ላይ አስተያየት ካሎት https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 518
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
943
9 постов
Вовлечённость
37,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
556
1/48двое суток
637
1/72трое суток
687

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ንግሥ pinned «ነሐሴ 7 + የእመቤታችን ፅንሰት እና + ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ የተቀበለበት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ…»

  • ነሐሴ 7 + የእመቤታችን ፅንሰት እና + ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ የተቀበለበት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።    በቴሌግራም      https://t.me/NIGSE6  በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/    ይቀላቀሉን::  በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። 1)     ብርሐናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ እና ዳ/ቁልቢ ገነተ ብርሀን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት 2)   አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል 3)     ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ ልዩስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ 🙏ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ጴጥሮስ ይጠብቁን🙏

  • Channel photo updated

  • ንግሥ pinned «ነሐሴ 6 መግደላዊት ማርያም በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ 02 አንቆርጫ ሰፈር በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን…»

  • ነሐሴ 6 መግደላዊት ማርያም በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ 02 አንቆርጫ ሰፈር በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።    በቴሌግራም      https://t.me/NIGSE6  በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/    ይቀላቀሉን::  በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

  • Channel photo updated

  • ንግሥ pinned «ሐምሌ 29 አቡነ እጨጌ ዩሐንስ (እረፍት) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በገነተ ሰማይ ቅ/ት አርሴማ እና መንበረ ብርሀን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤ/ክ   አድራሻ ፦ኮ/ቀ/ክ/ከተማ  ወረዳ 6  ልዩ ስሙ  ወይራ ሰፈር ጦጣ ገደል ወይም በአሁን ስሙ ዶሮ እርባታው ጋር።  በአለ ንግሱ ይከበራል።   ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ…»

  • 4 авг.1 1291415

    { አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ} ~በጥቂቱ ታሪካቸው.. ያነበበብ አሜን ይበል!። ጠገሮ ፃድቅ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ፦....... አባታችን የተወለዱት በኢየሩሳሌም አውራጃ ልዩ ስሙ ሳሬራ በሚባል የካቲት 28 ተፀንሰው በወራሀ ህዳር 28 ለ29 ሌሊት ተወለዱ (ህዳር29) ተወለዱ ፣የአባታቸው ስም ዲላሶር ሲባል የእናታቸው ስም ደግሞ እምነ ፅዩን ይባላል። ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ፃድቃኖች ናቸው ፃድቁ አባታችን ገና በአምስት አመታቸው ሳሉ ወላጆቻቸው ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዘዋቸው ሲሄዱ ፍቅሩ ወልዳ ስለ ማርያም ተመልክተው መሳቅ ጀመሩ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከምስሉ ወጥታ በምን አውቀህኝ ነው ብላ አቅፋ ሳመችሁ ከእንግዲ በኃላ የልጄ አገልጋይ ትሆናለህ ኑሮህም እንደ መላዕክት ይሆናል በአንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ይድናሉ በምድር ላይም 500 ትኖራለህ ብላ ባርካው ተሰወረች። ከዚያችም ቀን ጀምሮ አባ ዩሐንስ ለክርስቶስ ተላልፎ ተሰጠ 50 ዓመትም በበረሃ ሲጋደል ኖሮ ከ50 ዓመት በኃላ በደመና ተጭኖ በመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል መሪነት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መጡ። ፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሃይማኖት ዘመን መጨረሻ የመጡ ሲሆን ምንኩስና ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ተቀብለው ለ50 ዓመት በፆምና ፀሎት በተጋደሉ ቆይተዋል። አባ ዩሐንስ ወደ ተዘጋቸላቸው ምድር በቅዱስ ገብርኤል አሳሳቢነት ወደ ጠገሮ መጡ። ይህ ገዳማቸው የሚገኘው በሰሜን ሸዋ በመንዝናይፋት ክልል መዘዞ በሚባል ቦታ ሲደርሱ በእግር 1 ሰዓት ከተጓዙ በኃላ የሚገኝ ሲሆን አስደናቂ የፃድቁ የእጬጌ ዩሐንስ ገዳም ነው።አባታችን ተጋድሏቸው ሳሉ ሰዎች በክፋት ተነሱባቸው ሰይጣን በእነርሱ አድሯልና እንዴት እንደሚያጠፋቸው ይማከሩ ጀመር ሊገድሏቸው ፈልገው ቅድስናቸው በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነውና ፈሩ ለምን ከምንደራችን ከወንድ ያረገዘች ሴት ፈልገን በሐሰት እንክሰሳቸው ብለው ወርቅና ብር ለሴቷ ሰጥተው በአሰት ከእርሱ አርግዣለሁ ብላ እንድትናገር አደረጎት አባታችንን በሕዝብ ፊት በአሰት ተከሰሱ ፃድቁም አንቺ ሴት ከእኔ ነው ያረገሽው አሏት እርሷም አዎ ከአንተ ነው ልትክድ ነው እንዴ አለችሁ አባታችንም አዝነው በአንቺና በእኔ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ ሲሉ ወዲያው ለሁለት ተሰንጥቃ ሞተች የአገሩ ሰዎች ፈሩ ፃድቁም ምድሯን እረገሟት የተዘራው ዘር አይብቀልብሽ የተተከለው አይፅደቅ ብርድና ውርጭ ይፈራረቅብሽ ብለው ረግመዋት በደመና ተጭነው ወደ ሰሜን ጎንደር እስቴ ጉንደ ተክለተሃማኖት ሄዱ። አባ ዩሐንስ በመላው ኢትዮጰያ ዞረው ያስተማሩ ሲሆን ከቅድስናቸው የተነሳ በፀሐይ ላይ 50 ዓመት በጨረቃ ላይ 50 ዓመት በደመና ላይ 50 እንዲሁም አለም በክንፎ በመዞር በደመና ላይ 50 የኖሩ አባትም ናቸው ከሰው ተወልደው ከመላዕክት ተደምረዋልና በይፋት ጠገሮባለወልድ ፣በአፋር አዘሎ፣በመንዝ ፍርኩታ ኪዳነምሕረት፣በደብረ ሊባኖስ፣ በጉንደ ተክለሃይማኖት፤ሳፈጅ ዮሐንስ ብልጋ፤አለም በመዘር እና በሌሎችም ስፍራ በመዘዋወር በታላቅ ተጋድሎ በፆምና ፀሎት ቆይተዋል።ከሰማይ መስቀል የወረደላቸው ሲሆን ዛሬም በገዳማቸው የሄደ ሰው በወረደው በእጃቸው መስቀል እየተዳበሰ ቆመው በፀለዩበት ባሕር በፀበላቸው ይጠመቃል በተጨማሪም ይዞሀት በነበረው መቋሚያ ጀርባችንን እንዳበስበታለን ማየት ማመን ነውና ከምስሉ ተመልከቱ መጥታችሁ ገደሙን ማየት ነው ። ቆመው ከፀለዩበት ባሕር ውስጥ ደረቅ አሸዋ ይወጣል በገዳማቸው አባ ዩሐንስ 500ዓመት ከኖሩ በኃላ እረፍተ ዘመናቸው ደረሰ መዳኒዓለምም ከ15 ነቢያት ከ12 ሐዋሪያት ሄሮድስ ያስፈጃቸው ከአርባ አራት ሺው ሕፃናትን አብርሃም ይሳዕቅ፤ያዕቆብን ሁሉንም ነገደ መላዕክትን፤ነበያት፤ሃዋርያትን፤ ጻድቃን፤ ሰማዕታትን አስከትሎ መጣ ለአባ ዩሐንስ ቃልኪዳን ሰጣቸው ስምህን የጠራ ገዳምህን የረገጠ፣መባ የሰጠ፣ቤተክርስትያንህን የሰራ ያሰራ የረዳ፣ገድልን የሰማ ያሰማ ያስተረጎመ፣ መታሰቢያን ያደረገ፣ እስከ10 ትውልድ እምርልሀለው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም ልጅ መውለድ ባይችል ማህን ቢሆን እኔ ልጅ እሰጠዋለሁ የክርስትያን ማደርያ በሆነች ገነት(ደብረ ፂዮን)በብርሃን ቦታ አስቀምጠዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጣቸው ገድላቸው በጥቂቱ ነው እንዲሁም ገድልህን በቤትህ ያስቀመጠ እርኩስ መንፈስ አይነካውም፣ክፉ አጋንት አይነካውም፣ቸነፈርና ወባ አይነካውም፣መላኢከ ጽልመት አይነካውም።በገዳምህ መነኩሴ ቢቀበር በሰማይ ክንፍ አበቅልለታለሁ፣አይሁድም አረማዊም ያላመነ ያልተጠመቀ በገዳምህ መጥቶ ቢያርፍ ይቅር እልለሃለሁ እንደ መቃብሬ ጉልጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ። የነገርኳችሁ ከዚህ በኃላ ወደ ሰማይ አረገ አባ ዩሐንስ ሐምሌ 29 ቀን አረፉ። በጉንደ ተክለሃይማኖትም ተቀበሩ 157ዓመት በኃላ አንድ የበቁ ባሕታዊ ወደ መንዝ ሄደው የረገሟት መሬት እንድትቀደስ የተዘራው እንዲበቅል ከስውራን አባቶች ጋር በመሆን ግማሽ አፅማቸውን ከጉንደ ተክለሃይማኖት አውጥተው አርባሐራ መዳኒዓለም አጠገብ በላይ በፍሩክታ ኪዳነምሕረት መጋቢት 18 ፍልሰተ አፅሙ አረፈ ምድሪቷም ተባረከች የዘሩትንም አበቀለች ውርጩም ብርዱም ቀነሰ ዝናብ አልዘንብ ሲል ሰብል የሚጨርስ አንበጣ ሲመጣ ታቦታቸው ወጥቶ ምዕላ ይያዛል ወድያውም መቅሰፍት ይርቃል ዝናብም ይዘንባል። ፀበላቸው ሽባ ይተረትራል ድውይ ፈዋሽ ከሰማይ የወረደላቸው መስቀልም ታምር ሰሪ ከባሕራቸው ደረቅ አሸዋ የሚወጣበት የጠገሮ ፃድቁ እጬጌ ዩሐንስ በረከት ይደርብን አሜን!!!

  • ሐምሌ 29 አቡነ እጨጌ ዩሐንስ (እረፍት) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በገነተ ሰማይ ቅ/ት አርሴማ እና መንበረ ብርሀን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤ/ክ   አድራሻ ፦ኮ/ቀ/ክ/ከተማ  ወረዳ 6  ልዩ ስሙ  ወይራ ሰፈር ጦጣ ገደል ወይም በአሁን ስሙ ዶሮ እርባታው ጋር።  በአለ ንግሱ ይከበራል።   ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።    በቴሌግራም  https://t.me/NIGSE6 በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/    ይቀላቀሉን::    በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።  🤲  አቡነ እጨጌ ዩሐንስ  ይጠብቁን 🤲

  • Channel photo updated

  • ንግሥ pinned «ሐምሌ 26 ቅዱስ ዮሴፍ (ዕረፍት) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በ 1) ቤተል ጌተሰማኔ ቅድስት ማርያምወ ቅዱስ ዮሀንስ እና ቅዱስ ዮሴፍ ወ አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ ይገባል ልዩ ስም:- ኮ/ቀ  ክ/ከ ቤተል  መኪና መለማመጃ 2) ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ልዩ ስም:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ማሞ አካባቢ በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ…»

  • 1 авг.1 18296

    #ሐምሌ 26 ለጌታችንም አሳዳጊው ለመሆን የተገባው #ዮሴፍ ጻድቅ ዕረፍቱ ነው ፡፡ አባቱ ያዕቆብ ይባላል:፡ ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከቤተ ዳዊት የሆነ ደግ ሰው ነበር:: ድግር ጠርቦ ጥርብ አለዝቦ ሽጦ ይኖር ነበር:: ያዕቆብ ዮሳ ስምዖን ይሁዳ የተባሉ አራት ወንዶችና ሶስት ሴቶች ልጆች ወልዷል: ፡ሚስቱ ከሞተችበት በኋላ አይሁድ በእመቤታችን ላይ በጠላትነት ተነስተው ከቤተ መቅደስ ትውጣልን ባሉ ጊዜ በሶስት ነገር ተመስክሮለት እመቤታችንን ወስዶ ከቤቱ አስቀምጧታል: ከዚህ በኋላ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በደስታዋም በኀዘናም ጊዜ አልተለያትም። እመቤታቸን በወለደችም ጊዜ በቤተ ልሔም ከርሷ ጋራ ነበረ።ወደ ግብጽም በተሰደደች ጊዜ ከእርሷ ጋራ ብዙ መከራ ደረሰበት። በመከራዋም ሁሉ አልተለያትም። ልጇን ከሄሮድስ ሰይፍ ለማዳን ሦስት ዓመት ከመንፈቅ ረሀቡን ጽሙን ሐሩረ መዓልቱን ቁረ ሌሊቱን በተንከራተተችበትም ወቅት አልተለያትም። ከዛም በኃላ ጌታን እንደ አባት ሆነ አገልግሏል፡፡ ከዚህም ዓለም የሚለይበት ጊዜው በደረሰ ጊዜ'ወንዶችና ሴቶችልጆቹን ጠርቶ ተሰ ናበታቸው እጆቹንም ዘርግቶ ነፍሱን ለእግዚአብሔር 'እጅ ሰጠ " የዘላለምንም ሕይወት ወረሰ። በአረፈበትም ጊዜ ጌታችን ወደርሱ መጥቶ እጆቹን በላዩ ጫነ ለሥጋውም መፍረስና መበስበስ እንዳያገኘው ኃይልን ሰጠው በአባቱ በያዕቆብም መቃብር አኖሩት። ያረፈውም በ104 ዓመቱ ነበር፡፡ የአባታቸን የአረጋዊ ዮሴፍ ምልጃና ጸሎቱ አትለየን #ሐምሌ 26 የመጀመርያው ጳጳስ የሆኑት አቡነ #ሰላማ /ፍሬምናጦስ / ዕረፍት 3ኛ መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ እኚህ አባታችን የትውልድ ሀራቸው ሶርያ ነው: ቀዳሚ ስማቸው ፍሬምናጦስ ይባላል የመጀመሪው ጳጳስና በትምህርታቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ያሸጋገሩ አባት ናቸው፡፡ ውደ የግብጽ ሄደው እለ እስክንድሮስም ጳጳስ እንዲሾምላቸው ከሄደበት ከኒቅያ ጉባኤ ድርስ ሄድው ቢጠየቁት ባህላቸውን የለመደ ቋንቋቸውን ያወቀ ካንተ ሌላ ወዴት ይገኛል ደግሞም ያንተ ዕጻ ናት ብሎ አምስት ዓመት ሐዲስ ኣስተምሮ አባ ሰላማ ጳጳስ ዘአክሱም ወዘኵላ ኢትዮጵያ ብሎ ሾሞ ልኳቸዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሰረተው ወንጌልን ተግተው እያስተማሩ አገልግለው ብዙ መጻሕፍትን ተርጉመው በክብር ዐርፈዋል:: /በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/ • Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool • Telegram 👉 t.me/finotehiwott • Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot  • YouTube 👉 m.youtube.com/@finotehiwot1958

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሐምሌ 26 ቅዱስ ዮሴፍ (ዕረፍት) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በ 1) ቤተል ጌተሰማኔ ቅድስት ማርያምወ ቅዱስ ዮሀንስ እና ቅዱስ ዮሴፍ ወ አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ ይገባል ልዩ ስም:- ኮ/ቀ  ክ/ከ ቤተል  መኪና መለማመጃ 2) ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ልዩ ስም:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ማሞ አካባቢ በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። https://t.me/NIGSE6 በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። 🤲ቅዱስ ዮሴፍ ይጠብቀን 🤲

  • Channel photo updated

  • ንግሥ pinned «ሐምሌ 25 ቅዱስ መርቆሬዎስ ቅዳሴ ቤት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። …»

  • 31 июл.1 22595

    ሐምሌ 25 ቅዱስ መርቆሬዎስ ቅዳሴ ቤት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።    በቴሌግራም      https://t.me/NIGSE6  በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/    ይቀላቀሉን::  በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በhttps://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። 1)     አስኮ መካነ ህይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ  ቤ/ክ ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር 2)     ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል 3)  ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ ሰፈረ ገነት

  • Channel photo updated

  • ንግሥ pinned «ሐምሌ 23 ቅዳሴ ቤት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በመናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ልዩ ስም፦ አራዳ ጊዮርጊስ በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን…»

  • ሐምሌ 23 ቅዳሴ ቤት በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በመናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ልዩ ስም፦ አራዳ ጊዮርጊስ በአለ ንግሱ ይከበራል። ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።    ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።    በቴሌግራም      t.me/EOTCAddisAbabaChurches  በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/    ይቀላቀሉን::  በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በhttps://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

ንግሥ — tgindex