tgindex
Ustaz Nuru turki (ኑሩ ቱርኪ

Ustaz Nuru turki (ኑሩ ቱርኪ

Статистика

ይሄ ቻናል የ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ official ቻናል ነው

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 911
−11 за 5 дн.
Сутки
−11
−0,22%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 319
22 постов
Вовлечённость
26,9%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
231
1/48двое суток
264
1/72трое суток
285

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • “አንዳችሁ አላመነም ‘እምነቱ ሙሉ አይሆንም’ እኔ እሱ ዘንድ ከልጆቹ ከወላጆቹ ከሰዎች በጠቅላላ ይበልጥ ተወዳጅ እስክሆን ድረስ።” የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 8 авг.682131

    SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” ረሱል (ﷺ) SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 6 авг.712121

    የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከስግደቶች አላህ ዘንድ በላጩ የዕለተ ጁሙዓን ሱብሂ ሶላት በጀማዐሕ መስገድ ነው።» ሶሂሁል ጃሚዕ 1119) #ሰሉአለነቢይ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • ለ አንድ ባሪያ ምርጡ ቀን ማለት፤ወደ አላህ ከልቡ የተመለሰበት ቀን ነው። ኢብኑል ጀውዚ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 30 июл.1 025131

    “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 28 июл.1 209144

    без подписи

  • 24 июл.1 371111

    “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” ረሱል (ﷺ) SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 23 июл.1 3634

    “በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።” ረሱል (‎ﷺ) ሰሉ አለ ነብይ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 15 июл.1 659307

    “ሌሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል፤ እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሶደቃ ይሆንለታል” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 9 июл.1 715102

    “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 5 июл.1 972224

    “አንድ ባሪያ ወንጀል በሚፈፅምበት ወቅት ውዱእ በትክክል ያድርግ፡፡ ከዚያም ሁለት ረከዓዎችን ይስገድና አላህን ምህረት ይማፀን፡፡ አላህ ምህረትን ይለግሰዋል፡፡” ረሱል (ﷺ) SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 2 июл.2 117166

    የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከስግደቶች አላህ ዘንድ በላጩ የዕለተ ጁሙዓን ሱብሂ ሶላት በጀማዐሕ መስገድ ነው።» ሶሂሁል ጃሚዕ 1119) #ሰሉአለነቢይ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 26 июн.2 19292

    “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 24 июн.2 05172

    የዓሹራእ ጾም ትሩፋት (ፈድል) ✅✅✅✅✅✅✅✅ የአቡ ቀታዳህ አል-አንሷሪ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ሐዲስ: حديث أبي قتادة الأنصاري رضي الله عنه: أن النبي صلى الله عليه وسلم سُئل عن صيام يوم عاشوراء، فقال: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ" (رواه مسلم). ከአቢቀታዳ አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ አሹራ (የሙሐረም ወር 10ኛ ቀን) ጾም ተጠየቁ፡፡ “የአሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል፡፡” ሲሉ መለሱ፡፡ (ሶሒሕ አል-ሙስሊም)፡፡ ሙስሊሞችም ሙሳና ተከታዮቹ በፊርዐውን ላይ ድል የተቀዳጁበትንና ነጻነታቸውን ያወጁበትን ቀን በጾም ያስታውሱታል፡፡ ታሪኩንም በማውሳት ይማማሩታል፡፡ የሙሳና ተከታዮቹ ድል የነርሱም ድል በመሆኑ፡፡ በአምባገነኑ ፊርዐውን ውድቀትም ይደሰታሉ፡፡ ምክንያቱም ፊርዐውን የአምባገነኖች ሁሉ ተምሳሌት ነውና፡፡ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 24 июн.1 55534

    የድሉ ቀን ሲታወስ 🌰🌰🌰🌰🌰 የአሹራ ፆም የሚውለው በነገ ሀሙስ ነው። 🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮 ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት ከተሰኘው የአሕመዲን ጀበል መጽሐፍ የተወሰደ) 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 ሙሴና ተከታዮቹ በፈርዖንና ወገኖቹ ላይ ድል የተቀዳጁበት ቀን ታላቅና ታሪካዊ ቀን ነው፡፡ ምክንያቱም የዘመናት ባርነት በነጻነት የተቀየረበት፤ በዳያቸውን ድል የነሱበትና ፈርዖን ከነአጋሮቹ የተንኮታኮተበት ዕለት ነው፡፡ በመሆኑም የድሉ ቀንና ታሪክ ሁሌም ሊታወስ ይገባዋል፡፡ ቀጣዩ ትውልድም ታሪኩን በጥሞና እንዲያውቅና እንዲማርበት ማስታወስ ግድ ይላል፡፡ በመሆኑም እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ገለጻ አምላክ ሙሴን እንዲህ ብሎታል፦ “ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ‘ዘወትር ሲታወስ እንዲኖር የዚህን ድል ታሪክ ጻፈው፤’ አለው፡፡” (ዘጸአት 17÷ 14) በፈርዖን ላይ የተቀዳጁትን ድል ለማስታወስ አምላክ ሁለት የበዓል ሥነ-ሥርዓቶችን እንደደነገገ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል፡፡ አንደኛው የፋሲካ መስዋዕት የሚደረግበት በዓል ሲሆን ይህም ቀን ፈርዖንን ለማንበርከክ የግብጻውያን የበኩር ልጆች የተገደሉበት (በዚያ) ሌሊት ነበር፡፡ ይህንኑ ሥርዓት ለእስራኤላውያን ቀጣይ ትውልድ ጭምር በቋሚነት እንዲቀጥል አምላክ ማዘዙን መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል፡፡ እንዲህም ይላል፦ “ልጆቻችሁ ‘ይህ ሥርዓት ምንድን ነው’? ብለው በሚጠይቁአችሁ ጊዜ÷ እናንተም እንዲህ ብላችሁ ትመልሱላቸዋላችሁ፤ ‘ይህ እግዚአብሔርን ለማክበር የሚደረግ የፋሲካ መሥዋዕት ነው፤ እግዚአብሔር በግብጽ ምድር የእስራኤላውያን መኖሪያ ቤቶች አልፎ በመሄድ ግብጻውያንን ሲገድል እኛን አድኖናል፡፡’” (ዘጸአት 12÷26-27) እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ገለጻ ይህ የድል ታሪክ በቀጣይ ትውልዶች ጭምር የተቀደሰ ተደርጐ ይታወሳል፡፡ ይህንኑ መጽሐፉ እንዲህ በማለት ይገልጻል፦ “እግዚአብሔር ሕዝቡን እየጠበቀ ከግብጽ ምድር ባወጣቸው ዕለት ጊዜው ሌሊት ነበር፤ ያም ሌሊት እስራኤላውያን በመጠባበቅ ተግተው የሚያድሩበት ለሚመጣው ትውልድ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሌሊት ነው፡፡” (ዘጸአት 12÷ 42) ሌላኛው ከነጻነቱ ድል ጋር ተያይዞ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው “የቂጣ በዓል” ነው፡፡ ይህ በዓል በዓመቱ የመጀመሪያ ወር ላይ የሚከበር ሲሆን ሰባት ቀናት ያክል እርሾ የሌለው ቂጣ የሚበላበት ነው፡፡ በሰባተኛው ቀንም የቂጣ በዓል ይደረጋል፡፡ ይህ የሚደረገው ከግብጽ የባርነት ሕይወት ነጻነት እንዲቀዳጁ አምላክ ያደረገላቸውን እገዛ ለማስታወስ ነው፡፡ ይህንኑ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይገልጸዋል፦ “ሙሴም ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ ‘ይህ ቀን በባርነት ስትገዙ የኖራችሁበትን የግብጽን ምድር ለቃችሁ የወጣችሁበት ስለሆነ ይህን ቀን አስታወሱ፤ እግዚአብሔር በታላቅ ኃይሉ በመታደግ ያወጣችሁ በዚህ ቀን ነው፤’” (ዘጸአት 13÷3) ስለቂጣ በዓል አከባበርም መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይገልጻል፦ “በማርና በወተት ወደበለፀገችው ወደዚያች ለም ምድር በሚያገባችሁ ጊዜ በዓመቱ መጀመሪያ ወር ላይ ይህን በዓል ታከብሩታላችሁ፡፡ ሰባት ቀን ሙሉ እርሾ የሌለበት ቂጣ ትበላላችሁ፤ በሰባተኛውም ቀን ለእግዚአብሔር ክብር በዓል ታደርጋላችሁ፡፡ እስከ ሰባት ቀን ድረስ ያልቦካ እንጀራ ትበላላችሁ፤ እርሾም ሆነ የቦካ እንጀራ ከቶ በምድራችሁ አይገኝ፡፡ በዓሉም በሚከበርበት ጊዜ ይህን ሁሉ የምታደርጉት ከግብጽ በወጣችሁበት ጊዜ እግዚአብሔር ያደረገላችሁን መልካም ነገር ሁሉ ለማስታወስ መሆኑን ለልጆቻችሁ ተርኩላቸው፡፡ ይህም በዓል በእጃችሁ እንደታሰረ ምልክትና በግንባራችሁ እንዳለ ማስታወሻ ይሆንላችኋል፤ እግዚአብሔር በታላቅ ኃይሉ ከግብጽ ስላወጣችሁም የእግዚአብሔር ሕግ ዘወትር ከአንደበታችሁ ሳይለይ በቃላችሁ እንድትደግሙትና እንድታጠኑት ያስታውሳችኋል፡፡ ስለዚህ ይህን በዓል በየዓመቱ በተመደበለት ጊዜ የማክበር ሥርዓት ይሁንላችሁ፡፡” (ዘጸአት 13÷5-10) በዚህ መልኩ የድሉ ቀን እየታወሰ እንዲቀጥል መጽሐፉ ደንግጓል፡፡ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ተከታዮቹ ከፊርዐውን ጭቆናና ግፍ ነጻ የወጡበት ዕለት በኢስላምም ዘወትር ይታወሳል፡፡ ይህች ቀን ፊርዐውንና አጋሮቹ በባሕር የሰጠሙባት ዕለት ናት፡፡ በመሆኑም ይህች ታሪካዊ ዕለት በመሆኗም ሁሌም ልትታወስ ይገባታል፡፡ ይህችው ቀን በዚያው ዕለት አላህ በቁርኣን “ዛሬ” ብሎ የጠቀሳት ቀን ነች፡፡ በዚህችው ቀን ሙሳና ተከታዮቹ ለአምላካቸው የምስጋና ጾም እየጾሙ ዕለቷን ያስታውሱ ነበር፡፡ አምባገነኑን ፊርዐውንን አላህ በባሕር ሲያሰጥመው እንዲህ ነበር ያለው፦ فَٱلۡيَوۡمَ نُنَجِّيكَ بِبَدَنِكَ لِتَكُونَ لِمَنۡ خَلۡفَكَ ءَايَةٗۚ وَإِنَّ كَثِيرٗا مِّنَ ٱلنَّاسِ عَنۡ ءَايَٰتِنَا لَغَٰفِلُونَ — سورة يونس (10:92) “ዛሬ÷ ከአንተ በኋላ ለሚመጡ (ትውልዶች) ተአምር ትሆን ዘንድ አካልህን እናድናለን፡፡ ግና ብዙዎች ሰዎች ተአምራቶቻችንን ይዘነጋሉ፡፡” (ዩኑስ÷ 92) እንደ ኢስላማዊ መዛግብት ገለጻ ሙሳንና ተከታዮቹን አላህ ነጻ ያወጣበትና እንዲሁም “ዛሬ” ሲል አላህ የጠቀሳት ዕለት በኢስላማዊ አቆጣጠር በመጀመሪያ ወር (ሙሐረም) 10ኛ ቀን ነች፡፡ ከኢብኑ ዐብ-ባስ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው ነቢዩ ሙሳና ተከታዮቹ ዕለቷን በጾም ያሳልፉ ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መዲና ከተማ ባቀኑበት ጊዜ ዕለቷን አይሁዶች ሲጾሙ አገኙ፡፡ የሚጾሙበትንም ምክንያት ጠየቋቸው፡፡ እንዲህ በማለትም መለሱላቸው፦ “ይህ ታላቅ ቀን ነው፡፡ አላህ ሙሳንና ተከታዮቹን ያዳነው በዚህ ቀን ነው፡፡ የፊርዖንንም ቤተሰቦች ያሰመጠበት ዕለት ነው፡፡ ሙሳም አላህን ለማመስገን ዕለቱን ይጾም ነበር”፡፡ መልዕክተኛውም (ሰ.ዐ.ወ) “እኔ ከአይሁዶች ይበልጥ ለሙሳ የቀረብኩ ነኝ፡፡” በማለት ዕለቱን ይጾሙ ጀመር፡፡ ተከታዮቻቸውንም እለቱን እንዲጾሙ አዘዙ፡፡(ሶሒሕ አል-ቡኻሪ፣ጥሪዝ 4፣ ሐዲሥ ቁጥር 1130፣ ገጽ 795) ሙስሊሞችም ሁለቱ የአላህ መልዕክተኞች (ሙሳና ሙሐመድ) ሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ቢራራቁም የሙሳ ድል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ድል ነውና ዕለቱን በጾም አሳለፉ፡፡ ተከታዮቻቸውንም የድሉን ቀን በጾም እንዲያስታውሱ አዘዙ፡፡ ተከታዮቻቸው ዕለቱን (ሙሐረም 10ኛ ቀንን) እንዲጾሙ ያዘዙት እንዲህ በማለት ነበር፦ “ከነርሱ (ከአይሁዶቹ) ይልቅ ለሙሳ የምትቀርቡ እናንተ ናችሁ፡፡ እናም ዕለቱን ጹሙ፡፡”(ኢብኑ ከሢር፣ ተፍሲር አል-ቁርኣኑል ዐዚም፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 915) ይህ ሙስሊሞች የሚጾሙት ፆምም “የአሹራ ቀን ጾም” ተብሎ ይታወቃል፡፡ ዕለቱንም የሙሳንና የፊርዐውንን የትግል ታሪክ እያስታወሱ÷ ከታሪኩ በመማር የሙሳ ድል የነርሱም ድል እንደሆነ እያሰቡ ይጾማሉ፡፡ የፊርዐውን ውድቀትም የሁሉም እኩያንና መሰል አምባገነኖች ውድቅት እንዲሆን እየተመኙ፤ አላህ ሙሳንም እንደረዳ ሁሉ እነርሱንም እንዲረዳ ይማጸናሉ፡፡ ኢስላም እንደሚያስተምረው ዕለቱንም በጾም ማሳለፉ እጅግ ተወዳጅና ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኝ የአምልኮ ተግባር ነው፡፡

  • 18 июн.1 53652

    “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።” የአላህ መልእክተኛ ﷺ SHARE 👉 @NURU_TURKII

  • 16 июн.1 86230

    እንኳን ለኢስላማዊው ዘመን አቆጣጠር አዲስ አመት በሰላም አደረሰን! መጪው አመት የደስታ፣ የስኬት እንዲሁም የበረካ እንዲሆን እንመኛለን! ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Ustaz Nuru Turki

  • 16 июн.1 443213

    እንኳን ለ1448ኛው ዓመተ‐ሒጅራ ኢስላማዊ የዘመን መለወጫ በሰላም አደረሰን። መጪውን ዘመን አላህ በበረካ የተሞላ፣ የሻትነው ኸይር ሁሉ የሚሳካበት፣ በኢማን የምንታደስበት፣ ከወንጀል የምንርቅበት፣ የአላህን ውዴታ የምናገኝበት ይሁንልን። አሚን