tgindex
Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 778
+7 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
335
26 постов
Вовлечённость
12,1%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
27
1/48двое суток
30
1/72трое суток
33

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 15 авг.12из 𝐑𝐚𝐟𝐢𝐪𝐮𝐥 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧

    без подписи

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • 𝐆𝐀𝐀𝐅𝐅𝐈𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐂𝐇𝐈𝐒𝐀𝐀! 💡 𝐄𝐫𝐠𝐚𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢 (𝐒.𝐀.𝐖) 𝐥𝐚𝐛𝐬𝐚 "𝐁𝐚𝐫𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐛𝐨𝐨𝐝𝐚 𝐦𝐮𝐬𝐡𝐫𝐢𝐤𝐧𝐢 𝐇𝐚𝐣𝐣𝐢𝐢 𝐡𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐝𝐡𝐮, 𝐊𝐚'𝐚𝐛𝐚𝐚𝐬 𝐪𝐮𝐥𝐥𝐚𝐚𝐧 𝐡𝐢𝐧 𝐭𝐚𝐰𝐰𝐚𝐟𝐮" 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐮𝐮𝐦𝐦𝐚𝐭𝐚 𝐝𝐮𝐫𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐥𝐚𝐛𝐬𝐮𝐮𝐟 𝐞𝐞𝐧𝐲𝐮𝐮𝐧 𝐠𝐚𝐫𝐚 𝐌𝐚𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐞𝐫𝐠𝐚𝐧? Add My Channel👇 @Rafiiqul_Islaam @Rafiiqul_Islaam

  • 13 авг.24из Rafiqul_Islam_Promotion

    𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 𝙱𝙰𝚁𝚂𝙸𝙸𝚂𝙾𝙾 𝙵𝙸 𝙱𝙰𝚂𝙷𝙰𝙽𝙽𝙰𝙽𝚂𝙸𝙸𝚂𝙾𝙾 𝚃𝙰'𝙰𝙽  𝙰𝚁𝙶𝙰𝙲𝙷𝚄𝚄𝙵 𝙼𝙰𝙻𝙻𝙰𝚃𝚃𝙾𝙾 𝙼𝙰𝙶𝙰𝚁𝙸𝙸𝚂𝙰𝙰 𝙲𝚄𝚀𝙰𝙰𝚂𝚄𝚄𝙳𝙷𝙰𝙰𝙽 𝚂𝙴𝙴𝙽𝙰𝙰!     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩     🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩          𝑻𝑯𝑰𝑺 𝑰𝑺 𝑯𝑶𝑷𝑬 𝑷𝑹𝑶𝑴𝑶𝑻𝑰𝑶𝑵           𝑨𝑫𝑽𝑬𝑹𝑻𝑰𝑺𝑰𝑵𝑮 𝑻𝑬𝑳𝑬𝑮𝑹𝑨𝑴              𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳𝑺/𝑮𝑹𝑶𝑼𝑷𝑺          Add: 👇👇 @Rafiiqul_Islaam @Rafiqul_Islam_Promotion ➕ @Rafiqul_Islaam ➕

  • 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️ 𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️ Channel/Group 20K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam Adds:👇👇👇 My Channel @Rafiiqul_Islaam  HP: @Rafiqul_Islam_Promotion

  • 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 📚📚📚📚📚📚📚 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐍𝐢 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 𝐀𝐝𝐬: 👇 https://t.me/+zOTmz0fXj3pkMTk0 https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0 https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0 ╔══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╗ 𝐅𝐢𝐥𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚𝐚 ╚══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╝

  • 🍁አንድ ሰው ጥሩ ባህሪ አለው ሚባለው በሸሪዓ ሚዛን ነው(ኢባዳ ላይ ባለው ቦታ)እንጂ ዝምታን ስላበዛ ወይም ለጋሽ ስለሆነ አይደለም።!

  • "የተሰጠህን ብታውቅ... የጎደለህ ነገር የለም!" 💎🧠 ​አብዛኛው ሰው ህይወቱን ሙሉ የሚያስበው "ስለጎደለው ነገር" ብቻ ነው! ​"ይህ ቢኖረኝ ይሳካልኝ ነበር..." ​"እገሌ የነበረው እድል ቢኖረኝ ይሄን አደርግ ነበር..." ​"ሰርተፊኬት ወይም ዲግሪ ቢኖረኝ እዛ ቦታ እደርስ ነበር..." ​ይህ ግን እውነተኛውን አቅም እንዳታይ የተሰራ ትልቅ የአእምሮ ወጥመድ ነው! ​🚨 THE BRUTAL TRUTH: ​ችግሩ የስጦታ ማነስ ሳይሆን... የተሰጠህን የአእምሮ ሀብት አለማወቅህ ነው! ​ፈጣሪ የሰጠህን አእምሮ፣ ማስተዋል፣ እና ችግር የመፍታት ተፈጥሮአዊ አቅም አውጥተህ ማሰራት (Educo) ከጀመርክ... የጎደለህ አንዳች ነገር እንደሌለ ትረዳለህ! ​ውጫዊ ነገሮች የሚሟሉት ከውስጥህ ያለው እውነተኛ አቅም ሲነቃ እንጂ፣ ውጪ ስትለምን በመኖር አይደለም። ​💡 የነውሮን ቀመር (The Neuron Code) መመሪያ፦ ​ጎደለኝ ማለትን አቁም፦ በእጅህ ባለው፣ አእምሮህ ውስጥ ባለው ጥበብና አቅም መስራት ጀምር። ​አእምሮህን እመን፦ ባዶ እጅህን ሳይሆን፣ ያልተጠቀመበትን አእምሮህን እንደ ጉድለት ቁጠረው። ​ከውስጥ ወደ ውጭ ኑር፦ የተሰጠህን በጥበብና በማስተዋል ስታሰራው... አለም የምትፈልገው ችግር ፈቺ ትሆናለህ!

  • 🍁ሶላት የማይሰግድ  ባል.. ለጌታው ከመስገድ ችላ እዳለው ሁሉ አንችንም ችላ ለማለቱ  ምንም ጥርጥር  የለውም። 🍁ለጌታው ያልታመነ ላንች ሊታመንልሺ ታስቢያለሺ!? በጭራሺ የማይታሰብ ነው። 🍁 ስለዚህ በመጀመሪያ ከጌታው الله, ጋር ያለውን አህዋል ማጣራት ማወቅ አለብሺ!?

  • 🍁እንደስራችን ሳይሆን በረህመቱ የሚያኖረን ጌታ ዛሬም ሌላ አዲስ ቀን ሰቶናል...   🍁አልሀምዱ ሊላህ

  • 🍁ሶላት የማይሰግድን ሰው ለትዳርሽ አጋር እንዲሆን አትፍቀጂ ጌታውን ችላ እንዳለ ሁሉ አንቺንም ይተውሻል።

  • አላህ )ሱብሃነሁ ወተዓላ የሚክስህ፤ በሱ ሀቅ ላይ፣ እሱን በማመስገንህ ላይ ጉድለት እንዳለብህ እስኪሰማህ ድረስ ነው። እስክትደነቅ ድረስ ይተካሃል። “በፊት ባጣሁትና ባላገኘሁት ነገር ላይ እንዴት አዝኜ ነበር?” ብለህ እስክታስብ ድረስ! በፊትህ ላይ የተዘጉት በሮች በሙሉ፤ ከነሱ የተሻሉና እጅግ በጣም በላጭ የሆኑ በሮች ላንተ እንዲከፈቱልህ ተብሎ እንደተዘጉ ትረዳለህ። የተከለከልከው ነገር በሙሉ ከክፉው እንደተጠበቅክበት፣ ያላገኘኸው ነገር ሁሉ አላህ ከዚያ የተሻለ መልካም ነገር እንደተካህልህ ትገነዘባለህ። የአላህ ምትክ(መካስ) ሲመጣ ያጣኸውን ነገር ሁሉ ያስረሳሃል።

  • 🍁ቀብር ውስጥ ለትንሽ ሰዓት እንኳ ምንቀጣት ቅጣት ዱንያ ላይ እስካሁን የተደሰትነውን ሁሉ ያስረሳናል።! 🍁 አላህ ይዘንልን!

  • 🍁ቀናቹን በቁርአን ጀምሩ @tefi_alem

  • 🍁ሴት ልጅ የራሷን ውበትና የቤቷን  ጽዳት ስትጠብቅ  ባለቤቷን ከማስደሰትም አልፎ ትዳራቸው  የስኬት ቁልፍ  ይሆናል !!!

  • 🍁ቀብር ውስጥ ለትንሽ ሰዓት እንኳ ምንቀጣት ቅጣት ዱንያ ላይ እስካሁን የተደሰትነውን ሁሉ ያስረሳናል።! 🍁አላህ ይዘንልን!

  • 11 июн.1 0221

    🍁ሰዎች በተፈተኑበት ነገር ላይ ፈራጅ አንሁን። እኛ በአላህ ራህመት ምክንያት በዛ ፊትና ስላልወደቅን ብቻ ሌሎችን አንተች ምክንያቱም ሁላችንም የሆነች ምንፈተንባት ወንጀል አለች ወደፊትም አጋጣሚዎች ምን አይነት ጥፋት ላይ እንደሚጥሉን አናቅም። 🍁አላህ ይጠብቀን

  • 🍁እንደ ዛሬ ሞት የበዛበት ጊዜ የለም 🍁እንደ ዛሬ ደግሞ ከሞት የተዘናጋንበት ችላ ያልንበት ጊዜ የለም @tefi_alem

  • 2 июн.1 00341

    🍁 በእርግጥ ብር የሌለን የገንዘብ ድሃ ልንሆን እንችላለን፤ ነገር ግን ሌሎች ብዙ ሺህ ብሮች ከፍለው የሚታከሙት አይነት በሽታ እኛ ጫንቃ ላይ አልተጣለብንም። 🍁ምን አልባትም ምቹ የሆኑ መኝታዎችን አልታደልንም ይሆናል፤ የሰላም እንቅልፍ ግን አልተነፈግንም። 🍁ምቹ መጓጓዣም ላይኖረን ይችላል፤ ነገር ግን የተሟላ ጤንነት ስላለን እስካለምነው እንጓዛለን። 🍁ትላንትም፣ዛሬም፣ ነገም الحمد لله 🍁አላህን ማመስጋን የዛዉትር ተግባራችን መሆን አለባት አህባቢ መልካም ለይል