ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
Статистикаይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 140
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 778
- 1/48двое суток
- 986
- 1/72трое суток
- 1 063
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
መሰረቷ ጉልላቷ እሱ ነው ሙሽራዋም መስቀል ላይ የሞተው ዛሬም ነገም ያውነው ለዘላለም አትንገሩን አዲስ ጌታ የለም #ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo 📔📒📕📗📘📙📙📚📔
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🔔 ነሐሴ 8 🔔 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ 👉ዲያቆን 📖ሮሜ 9÷24....... 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖1ኛ ጴጥ 4፥12..... 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 16÷35..... 👉ምስባክ 📖መዝ 57፥8-10 ወድቀት እሳት ወአርኢክም ለፀሐይ ዘእንበለ ጺትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውህጠ ክሙ 👉ትርጉም እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም እሽኳችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችዋል 📖ወንጌል ማቴ 7÷12-26 📣ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን ! (ያዕቆብ 1፥19) < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ" 🙏ቅዳሴማርያም🙏 http://t.me/ortodoxtewahedo
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን #መልካም እለተ ሀሙስ ይሁንልን http://t.me/ortodoxtewahedo 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::" መዝ. ፹፮፥፩-፮ ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 " ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ 🙏ቅዳሴማርያም🙏 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 " ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ" 🙏ቅዳሴማርያም🙏 http://t.me/ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን 💠ጽንሰታ ለማርያም 🔹ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል:: ❓ስለ ምን ነው ቢሉ 🔸ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተጸነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው:: 🔹 #አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ:: ✍"ለጽንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኩስ ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ" ✍"ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው" 📖መጽሐፈ ሰዓታት 📖ኢሳ 1፥9 🔸ይሕች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል:: ❓የእመቤታችን መጸነስስ እንደ ምን ነው ቢሉ 🔹ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ(አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በሕጉ ጸንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር:: 🔸ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች "ልጅ የላችሁም" በሚል ይናቁ ነበር፤ ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር:: 🔹ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ:: 🔸እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም፤ የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው:: 🔹አንድ ቀን ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች:: ✍"እንስሳትና አራዊትን እጽዋትን በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን" ብላ አዘነች:: 🔸ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ:: 🔹ለአርባ ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ፤ በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ:: 🔸#እርሱ ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ:: 🔹#እርሷ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች:: 🔸ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: 🔹ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ፤ በሰባተኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: ✍ "ዓለም የሚድንባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው:: 🔸እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ:: 🔹እንደ ሥርዓቱም በዚህች ቀን አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች:: ✍"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ" ✍"ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" 👉(ቅዳሴ ማርያም)👈 #ንፅህ በድንግልና ስርኩ በቅድስና እመቤታችን ፀጋው ክብሩ እንዳይነሳ ለምኝልን አምሮው ልቡን በልቦናች ሳይብን አሳድሪብ አሜን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🔔 ነሐሴ 6 🔔 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ 👉ዲያቆን 📖1ኛ ቆሮ 8÷1..... 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖1ኛ ጴጥ 4፥1-6 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 26÷1-24 👉ምስባክ 📖መዝ 86፥5-7 እምነ ጺዮን ይብል ሰብእ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ወውእቱ ልዑል ሣረራ 👉ትርጉም ሰው ጽዮንን እናታችን ይላታል በውስጧም ሰው ተወልደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት 📖ወንጌል ማቴ 12÷38....... 📣ቅዳሴ ዘእግዝእትነ http://t.me/ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot.
(መጽሐፈ ምሳሌ 31-10-30) ---------- 10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። 11፤ የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም። 12፤ ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። 30፤ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 💠 #እንሆ_የሱባዔው_በረከት ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን አዕምሮውን ልቡን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን፡፡ #ቅድስት_ንጽሕት_ጽንዕት_ክብርት_ልዩ_ሲል_ነው 💠 #ንጽሕት_አለ 🔹ሌሎች ሴቶች ከነቢብ ከገቢር ቢነፁ ከሐልዮ አይነጹም፤ እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከሐልዮ ንጽሕት ናትና፡፡ 💠 #ጽንዕትም_አለ 🔸ሌሎች ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው፤ ኋላ ግን ተፈትሖ አለባቸው፤ እርሷ ግን ቅድመ ፀኒስ፣ ጊዜ ፀኒስ፣ ድኅረ ፀኒስ፤ ቅድመ ወሊድ፣ ጊዜ ወሊድ፣ ድኅረ ወሊድ፣ ጽንዕት ናትና፡፡ 💠 #ክብርትም_አለ 🔹ሌሎችን ሴቶች ብናከብራቸው ጸድቃንን ሰማዕታትን ወልደዋል ብለን ነው፤ እርሷን ግን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ብለን ነውና፡፡ 💠 #ልዩም_አለ 🔸እናትነት ከድንግልና አስተባብራ የምትገኝ ከእመቤታችን በቀር ሌላ ሴት የለችምና፡፡ 👌በጾመ ፍልሰታ በሱባዔው ወቅት ያፈስነውን በረከት ያራገፍነውን ኃጢአት ወደኛ እንዳይቀርብ ሁሌ በክርስቶስ ቃል በቃለ ወንጌሉ እየለመለምን እያደግን እያፈራን ጠላታችንን ዲያብሎስ ድል መንሳት አለብን:: የእመቤታችንን ጣዕሟን በአንደበታችን፣ ፍቅሯን በልቡናችን ይሳልብን ያሳድርብን፡፡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን 🙏 ሼር ማድረግ አይርሱ 🙏 ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር #ኢትዮጵያ ስላንቺ አምላክ በቅዱስ መፅሀፊ የመሰከረልሽ ከሰው ሳይሆን ከአምላክ የተቀበልንሽ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ። ማንም ምንም ቢል የማንቀየይርሽ ውዷ እናታችን። ከሀይማኖት እና ሀገር ይልቅ ብዙዎች ሰዎችሽ ምድራዊ ለሆነው ብሔራቸው ቢያደሉም ጠባቂሽ ከላይ ነው አጥፊዎችሽ ሲጠፊ እንጂ አንቺ ጠፍሽ አታቂም። " #ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።" (መዝሙረ ዳዊት 68:31፤) "23፤ በውኑ #ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ። " (ትንቢተ ኤርምያስ 13:23፤) " የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ #ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን? " (ትንቢተ አሞጽ 9:7፤) "ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚማልዱኝ፥ የተበተኑት ሴቶች ልጆቼ፥ ቍርባኔን ያመጡልኛል። " (ትንቢተ ሶፎንያስ 3:10፤) " የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው፤ እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።" (ኦሪት ዘፍጥረት 2:13፤) አንቺን የሚጠሉ ማንን እንደሚጠሉ ግልፅ ነው። #ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ 07/12/13 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 "እርሱ ቅሉ እግዚአብሔር አብ ንጽሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ መልአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስ በላይሽ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ። ከአባቱ አጠገብ ሳይለይ ቃል ወደ አንቺ መጣ ሳይወሰን ፀነስሽው በላይ ሳይጎድል በታችም ሳይጨምር በማኀፀንሽ ተወሰነ። መጠንና መመርመር የሌለበት እሳተ መለኮት በሆድሽ አደራ በምድራዊ እሳት እንመስለው ዘንድ አይገባም ለእሳትስ መጠን አለው አለው መለኮት ግን ይህን ያህላል ይህንም ይመስላል ሊባል አይቻልም። ለመለኮት እንደ ፀሐይና እንደ ጨረቃ ክበብ አንደ ሰውም መጠን ያለው አይደለም ድንቅ ነው እንጂ የሰው ህሊና የመላዕክት አዕምሮ በማይደርስበት በአርያሙ የሚኖር ነው እንጂ። (ቅዳሴ ማርያም) http://t.me/ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot
🔔ነሐሴ 5🔔 በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምስባክ 👉ዲያቆን 📖2ኛ ቆሮ 12፥10-17 ✍"ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን መሰደብን መጨነቅን መሰደድን መቸገርንም ወደድሁ መከራ በተቀበልሁ ጊዜ ወዲያውኑ እበረታለሁና፤.......እኔ አልከበድሁባችሁም ነገር ግን ምክር ዐዋቂ ሆኜ በመጠበብ ወሰድኋችሁ" 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖1ኛ ዩሐ 5፥14.... ✍"በእግዚአብሔር ዘንድ ያለችን መወደድ ይህች ናት በስሙ ከእርሱ ዘንድ የምንለምነውን ይሰማናልና፤.......ልጆቼ ሆይ ጣዖታትን ከማምለክ ራሳችሁን ጠብቁ" 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 15፥1-13 ✍"ከይሁዳ ሀገርም የወረዱ ሰዎች እንደ ሙሴ ሕግ ካልተገዘራችሁ ልትድኑ አትችሉም እያሉ ወንድሞችን ያስተምሩ ነበር፤......ያንጊዜም ሕዝቡ ሁሉ ጸጥ ብለው እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያደረገላቸውን ተአምራትና ድንቅ ሥራ ሁሉ ሲናገሩ ጳውሎስንና በርናባስን አዳመጡአቸው" 👉ምስባክ 📖መዝ 17፥43-44 ወትሠይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ ውስተ ምስማዐ እዝን ተሰጥዉኒ፡፡ 👉ትርጉም የአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ የማላውቀው ሕዝብም ይገዛኛል በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ፡፡ 📖ወንጌል ሉቃስ 15፥1-11 ✍"ቀራጮችና ኀጢኣተኞችም ሊሰሙት ወደ እርሱ ይቀርቡ ነበር፤........እንዲሁ ንስሓ ስለሚገባ ስለ አንድ ኀጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት በሰማያት ደስታ ይሆናል" 📣ቅዳሴ ዘእግዝእትነ http://t.me/ortodoxtewahed #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 💠 #እንሆ_የሱባዔው_በረከት ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን አዕምሮውን ልቡን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን፡፡ #ቅድስት_ንጽሕት_ጽንዕት_ክብርት_ልዩ_ሲል_ነው 💠 #ንጽሕት_አለ 🔹ሌሎች ሴቶች ከነቢብ ከገቢር ቢነፁ ከሐልዮ አይነጹም፤ እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከሐልዮ ንጽሕት ናትና፡፡ 💠 #ጽንዕትም_አለ 🔸ሌሎች ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው፤ ኋላ ግን ተፈትሖ አለባቸው፤ እርሷ ግን ቅድመ ፀኒስ፣ ጊዜ ፀኒስ፣ ድኅረ ፀኒስ፤ ቅድመ ወሊድ፣ ጊዜ ወሊድ፣ ድኅረ ወሊድ፣ ጽንዕት ናትና፡፡ 💠 #ክብርትም_አለ 🔹ሌሎችን ሴቶች ብናከብራቸው ጸድቃንን ሰማዕታትን ወልደዋል ብለን ነው፤ እርሷን ግን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ብለን ነውና፡፡ 💠 #ልዩም_አለ 🔸እናትነት ከድንግልና አስተባብራ የምትገኝ ከእመቤታችን በቀር ሌላ ሴት የለችምና፡፡ 👌በጾመ ፍልሰታ በሱባዔው ወቅት ያፈስነውን በረከት ያራገፍነውን ኃጢአት ወደኛ እንዳይቀርብ ሁሌ በክርስቶስ ቃል በቃለ ወንጌሉ እየለመለምን እያደግን እያፈራን ጠላታችንን ዲያብሎስ ድል መንሳት አለብን:: የእመቤታችንን ጣዕሟን በአንደበታችን፣ ፍቅሯን በልቡናችን ይሳልብን ያሳድርብን፡፡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን 🙏 ሼር ማድረግ አይርሱ 🙏 ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ 🌼ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 "መሀረኒ ድንግል ወተሰሃለኒ በበዘመኑ" ድንግል ሆይ ማሪኝ ይቅርም በይኝ በየዘመኑ ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼. #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🔔ነሐሴ 4🔔 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። e 👉ዲያቆን 📖ሮሜ 1÷3-18.... 👉ንፍቅ ደያቆን 📖1ኛ ጴጥ 3፥10-18 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 17÷23-28 👉ምስባክ 📖መዝ 20፥1-2 እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ 👉ትርጉም አቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል በማዳንህ እጅግ ሐሴትን ያደረጋል የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው 📖ወንጌል ሉቃ 14÷31..... 📣ቅዳሴ ዘእግዝእትነ http://t.me/ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot
видео или голосовое, без подписи
"ድንግል ሆይ አንቺን የሰደበ ሰው እንዴት ይኖራል " አይኖርም እንጂ ምክንያቱም በልጅሽ የፍርድ መፅሐፍ ላይ እናት አባቱን የሰደበ ሰው ይሙት ይላል የጌታን እናት ሰድቦ እንዴት ይኖራል። #አባ ፅጌ ድንግል ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo