tgindex
P

Piazza 2016 graduate class representative

Статистика
Последний пост
1 февр. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
142
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 059
20 постов
Вовлечённость
745,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አስቸኴይ ማሳሰብያ፣ ከ GAGE University College ፣ ተመርቃችው  official ያላስላካችው በአስቸኴይ እድታስልኩ እያሳሰብን ቶሎ ላላስላኩት ሀላፍነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።  Please use the following address to send: P.O.Box: 34631   To:   GAGE University College,    Megenagna campus Tel: 0118 1212 68 Regards,

  • ማሳሰብያ፡ በ 2016 ዓ/ም በ ተለያዩ ምክንያት thesis ያልሰሩ ተማርዎች ካሉ PG Dean office ሪፖርት እንድያደርጉ ወይም 0932291707 መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 сент. 2024 г.7039из GAGE_Postgraduate

    ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ጥበቅ ማስታወቂያ( last call): በተለያዩ ምክንያቶች ሪሰርቻችሁን ገቢ ያላደረጋችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ወይም defense ያመለጣችው ከ መስከረም 6 እስከ 11, 2017 ዓ/ም ብቻ የተሰጣችሁን እድል ተጠቃሚ በመሆን thesis ገቢ እንድታደርጉ እና defend አድርጋችው እንድታጠናቅቁ በጥብቅ አናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ ከዚህ ማስታወቂያ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ተመሳሳይ ጥያቄ ይዞ የሚመጣ ማንኛውንም ተማሪ ሪሰርችን በተመለከተ የምናስተናግደው መሆኑን በጥብ እናሳውቃለን ። ከሠላምታ ጋር፡ የድህረ ምረቃ ቢሮ

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማሳሰብያ:  የገዋን መመለሻ ቀን እሮብ ነሐሴ 29_ አርብ ጳጉሜ 1 ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከዝህ ቀን ውጭ ለምመልሱ በየቀኑ 100 ብር ቅጣት መኖሩን እናሳውቃለን። ከ ሠላምታ ጋር

  • 30 авг. 2024 г.423из GAGE_Postgraduate

    ውድ ተማርወቻችን *እገዛችሁን እንፈልጋለን* ወንድማችን ሞገስ ግርማ(Ph.D Candidate) ለ3 ኛ ዲግሪ የማሟያ ጥናቱ ከታች የተያያዘውን መጠይቅ እንድንሞላለት ጠይቋል።በተለመደ ቅንነታችሁ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስዳችሁ እንድትሞሉለት በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ። https://www.surveymonkey.com/r/NTFPHTJ

  • 29 авг. 2024 г.3598из guc_ug

    https://t.me/gagecollegeded/17987

  • 29 авг. 2024 г.4725из GAGE_Postgraduate

    ጉሌሌ ምረቃ አዳራሽ በክፍል።

  • 29 авг. 2024 г.4846из GAGE_Postgraduate

    ከ ቀን 23 እስከ 30/12/2016 ድረስ thesis ለ defense በምረቃ ምክንያት የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 28 авг. 2024 г.46713из GAGE_Postgraduate

    ለ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በቦታ ጥበት ምክንያት ምንም ዓይነት የተመራቂ ቤተሰቦች አስመራቂዎች እና ልጆች ወደ መመረቂያ አዳራሽ መግባት ሆነ ይዞ መምጣት እንዳልተፈቀደ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

  • 28 авг. 2024 г.34912из GAGE_Postgraduate

    የተከበራችው ተመራቅ ተማርዎቻችን የምረቃ ቀን እሁድ  ነሐሴ 26 / 2016 መሆኑን እያሳወቅን፣ የመመረቅያ አዳራሽ ወደ ጉሌሌ ክፍለ ከተማ የተቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን።  ኮሌጁ። Graduation place:  Gullele Sub-city Hall- Addisu Gebeya in front of GAGE University College

  • የ2016 ዓ.ም የማስተርስ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ: ከታች በዝርዝር በተጠቀሱት ቀናት በ Piazza GAGE Academy ቅጥር ግቢ በተመደባችሁት ክፍል በመምጣት ጋውን ፣ መፅሔትና ፎልደር እንድትወስዱ እናስታውቃለን። ለ ሙሉ መረጃ ይህንን Word file እንድትመለቱ እናሳስባለን። ከተጠቀሰው ቀን ውጪ ለሚመጣ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ከሠላምታ ጋር

  • Revised(የተስተካከለ): ለ 7ኛ ዙር defense schedule የወጣላችው በ graduation ምክንያት የድፈንስ ቀን ወደ ማክሰኞ   ነሐሴ 28/ 2016( September 3/ 2024) የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • Revised(የተስተካከለ): ለ 7ኛ ዙር defense schedule የወጣላችው በተለያዬ ምክንያት የድፈንስ ቀን ወደ ማክሰኞ   ነሐሴ 21 / 2016( August 27/ 2016) የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • Revised: Dear candidate students who have submitted thesis till August 19, 2024 for defense. Your 7th round thesis defense will be on Sunday August 25, 2024(ነሐሴ 19)@ 3 morning local time. The detail schedule will be attach soon. Regards, Tarekegn T(Ph.D), PG Dean

  • 19 авг. 2024 г.50614из GAGE_Postgraduate

    የተከበራችው ተመራቅ ተማርዎቻችን ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የምረቃ ቀን ወደ እሁድ ነሐሴ 26 / 2016 የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን። ኮሌጁ። Graduation place: Bole Sub-city Administration hall- Megenagna

  • Revised: 5th and 6th round defense schedule

  • 5th and 6th round defense schedule: Saturday August 17(ነሐሴ 11) and Sunday August 18(ነሐሴ 12). Regards, Tarekegn T(Ph.D)

  • ማሳሰብያ፡ በ 2014 እና 2015 ዓ/ም በ ተለያዩ ምክንያት thesis ያልሰሩ ተማርዎች ካሉ V/PG Dean office / Coordinator office ሪፖርት እንድያደርጉ ወይም 0932291707/0937114993 መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።