ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ (OFFICIAL)
Статистика🖋️✍️ ይህ ቻናል በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ጉባኤ የተከፈተና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊትና አስተምህሮ የጠበቁ ትምህርቶች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ ኪነጥበባዊ ፅሁፎች፣ ዝማሬዎች የሚለቀቁበት ነው።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 144
- 1/48двое суток
- 165
- 1/72трое суток
- 177
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✨✨«ትግሁ ወጸልዩ ከመ ኢትባዑ ውስተ መንሱት»✨✨ «ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ።» ማቴ 26፥41 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 🌿11፡40🌿 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደተጠበቀ ነው። ሁላችንም ግቢ ውስጥ የምንገኝ የግቢጉባኤ ልጆች ጓደኞቻችንን በመቀስቀስ በጸሎቱ እንድንሳተፍ ይሁን‼️ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 💒ቦታ ፡ ሪ/ግ/ግ/ጉ አዳራሽ 🕠ቀን ፡ ዓርብ 🕰ሰዓት ፡ 11፡40
✨✨ነሐሴ 7 ቁጽረታ (ጽንሰታ)ለማርያም✨✨ ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል። ስለ ምን ነው ቢሉ ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተጸነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው። አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ። "ለጽንሰትኪ በከርሥ: እንበለ አበሳ ወርኩስ: ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ።" "ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው: የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው።" (መጽሐፈ ሰዓታት, ኢሳ. 1:9, መኃ. 4) ይሕች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል። የእመቤታችን መጸነስስ እንደ ምን ነው ቢሉ ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ(አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በሕጉ ጸንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች "ልጅ የላችሁም" በሚል ይናቁ ነበር። ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር። ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ። እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም። የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው። አንድ ቀን ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች። "እንስሳትና አራዊትን እጽዋትን በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን?" ብላ አዘነች። ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ። ለአርባ ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ። በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ:: እርሱ:- ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ: በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ። እርሷ ደግሞ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች። ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ። በሰባተኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ 7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: "ዓለም የሚድንባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው። እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ። እንደ ሥርዓቱም በዚህች ቀን አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች። "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ" "ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" እንዳለ ሊቁ አባ ሕርያቆስ። (ቅዳሴ ማርያም) Credit @ortodoxmezmur
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ (OFFICIAL) pinned «🎊🎊ልዩ የበረከት ዕጣ ትኬት🎊🎊 ✨✨“ዘመኑን የዋጀ ንቁ ትውልድ ለቤተ ክርስቲያን!" ፳፻፲፰ ዓ.ም✨✨ “የግቢ ጉባኤ መምህራን ማፍሪያ እና ቨርቹዋል የሥልጠና ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት” ገቢ ማሰባሰቢያ 2ተኛ ዓመት ፕሮጀክት ትግበራ 🍀የአንድ ትኬት ዋጋ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ብቻ! ገቢው፡ በግቢ ጉባኤ (በዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጆች) ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችን ለማነጽ የሚውል ሲሆን ይህንን ፕሮጀክት…»
видео или голосовое, без подписи
🌤 ዕለተ ሰንበት ደርሳለችና ፤ከሥርዓተ ቅዳሴው እንካፈል ዘንድ ኑ አብረን እንሂድ😊። 😊እንደተለመደው⏱11፡09:59⏱ ግቢ በር እንገናኝ☺️። 💫መልካም🥰ምሽት💫
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🌹🌹🌹ጾመ ፍልሰታ🥰🥰🥰 . . . . . የጾሙ እና የትንሣኤዋ በረከት ተካፋይ ያድርገን ፣ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ፡ ይቆየን አሜን!
✨✨«ትግሁ ወጸልዩ ከመ ኢትባዑ ውስተ መንሱት»✨✨ «ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ።» ማቴ 26፥41 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 🌿11፡40🌿 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደተጠበቀ ነው። ሁላችንም ግቢ ውስጥ የምንገኝ የግቢጉባኤ ልጆች ጓደኞቻችንን በመቀስቀስ በጸሎቱ እንድንሳተፍ ይሁን‼️ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 💒ቦታ ፡ ሪ/ግ/ግ/ጉ አዳራሽ 🕠ቀን ፡ ዓርብ 🕰ሰዓት ፡ 11፡40
ወፌ ሰንብታ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ ሀገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ተወዳጇ ጾመ ፍልሰታ ከነሐሴ 1-15 ድረስ ለ15 ቀናት ትጾማለች ፤ በድጋሚ መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልን🥰🥰🥰
🙏 #ፆመ_ፍልሰታ🙏 ✝️ ፍልሰታ ለማርያም ✝️ 🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ፣ በረከቷ፣ አማላጅነቷ አይለየን፡ አሜን። መልካም የሱባኤ ጊዜ🙏🙏
🌤 ዕለተ ሰንበት ደርሳለችና ፤ከሥርዓተ ቅዳሴው እንካፈል ዘንድ ኑ አብረን እንሂድ😊። 😊እንደተለመደው⏱11፡09:59⏱ ግቢ በር እንገናኝ☺️። 💫መልካም🥰ምሽት💫
✨✨«ትግሁ ወጸልዩ ከመ ኢትባዑ ውስተ መንሱት»✨✨ «ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ።» ማቴ 26፥41 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 🌿11፡40🌿 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደተጠበቀ ነው። ሁላችንም ግቢ ውስጥ የምንገኝ የግቢጉባኤ ልጆች ጓደኞቻችንን በመቀስቀስ በጸሎቱ እንድንሳተፍ ይሁን‼️ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 💒ቦታ ፡ ሪ/ግ/ግ/ጉ አዳራሽ 🕠ቀን ፡ ዓርብ 🕰ሰዓት ፡ 11፡40
https://youtu.be/z6l_t4O4EzE?si=O_UcBvH6gg-Plp9L