tgindex
ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services

ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services

Статистика

የአለም አቀፍ ( የአስመጪና ላኪነት) ንግድ Import Export 📝ሥልጠና 🖍Training 💼ማማከር 📒Consultancy 👷‍♀️ሙሉ ስራ 👷‍♂️Outsource ስለ ስልጠናችን ለማወቅ @sebeztrainingbot www.sebeztraining.com/courses www.sebeztraining.com

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 703
+5 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 258
29 постов
Вовлечённость
46,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
491
1/48двое суток
562
1/72трое суток
606

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጉሙሩክ ኮሚሽን በሞስብ መስጠት የጀመራቸው አገልግሎቶች

  • 1 авг.1 0873

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 3737

    Ethiopia's Horticulture Exports Generate $490 Million, Sector Targets $575 Million Next Fiscal Year #EBR_News Jul 24, 2026 Ethiopia's horticulture sector generated $490 million in export earnings during the 2025/26 fiscal year, with the government setting a target to increase revenues to $575 million in the coming fiscal year as it seeks to strengthen the country's foreign exchange earnings through higher-value agricultural exports. According to the Ministry of Agriculture, flower exports accounted for $412 million of the total revenue, while vegetables generated $57 million and fruit exports contributed $21 million. For the 2026/27 fiscal year, the Ministry plans to export 357,457 tones of flowers, vegetables and fruits to achieve the $575 million revenue target, representing an increase of about 17% over this year's . Source ETHIOPIAN BUSINESS REVIEW NEWS

  • 20 июл.1 40795

    አሜሪካ ሀገር የሚካሄደውን ኤግዚቢሽን እና ኮንፈረንስ በአሜሪካን ሀገር ሚያሚ ከተማ 30ኛው የምግብ እና መጠጥ የንግድ ትርኢና ኮንፈረንስ እ.ኤ.አ ከመስከረም 10-15 ቀን 2026 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምከር ቤት ንግድ ትርዒት እና ኤክስፖ በማስተባበርየቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም በአሜሪካን ሀገር በሚካሄደው የንግድ ትርዒትና ኮንፈረንስ ላይ የሚሳተፉ ዘርፎች ቡና ላኪዎች፣ የምግብ እና መጠጥ አስመጪ እና ላኪዎች፣ የግብርና ውጤቶች አምራች እና ላኪ ፣ አግሮ ኢንዱስትሪ እና የምግብ ማቀነባበሪያ አምራች እና ላኪ፣ አልኮል እና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች አምራች እና ላኪ፣ አትከልቶች እና ፍራፍሬዎች አምራች እና ላኪ፣ ኦርጋኒከ ምግብ አምራች እና ላኪ፣ ጣፋጭ ምግቦች አምራች እና ላኪ፣ ቅመማ ቅመም አምራች እና ላኪ ፣ኢንጀራ እና ባህላትና ውጤቶች እና በተመሳሳይ ዘርፎች የተሰማሩ የሀገራችን ባለሃብቶች እንድትሳተፉ እየገለጽን ለመሳተፍ ፍለጉት ያላችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች፡- 1. የተሳትፎ ፎርሙን በጥንቃቄ መሙላት 2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ 3. የታደሰ ንግድ ምዝገባ ኮፒ 4. የፓስፖርት ኮፒ 5. ከሚሰሩበት ድርጅት የድጋፍ ደብዳቤ 6. የድርጅቱ ተቀጣሪ ከሆኑ ከገቢዎች ቢሮ የደመወዝ ግብር መከፈላቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 709፣ 716 በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል ethiochamberevent@gmail.com በመላከ እስከ ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ድረስ ይመዝገቡ፡፡

  • ከንግድ ሚኒስቴር ማበራዊ መገናኛ ያገኘነው መረጃ፡- • የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ በበጀት ዓመቱ በወጪ ንግድ ዘርፍ ከ10.7 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ በማስገኘት የዕቅዱን 114 በመቶ ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ ይህም በሀገሪቱ የወጪ ንግድ ታሪክ አዲስ ሪከርድ በመስበር ከፍተኛው የገቢ መጠን ሆኖ መመዝገቡን • የኢትዮ-ኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ጸድቆ በይፋ ሥራ ላይ እንዲውል መወሰኑና በጠረፍ ንግድ ሥርዓቱ ውስጥ ሊገበያዩ የሚችሉት 50 አይነት ምርቶች ሲሆኑ ግብይቱ ሊፈጸም የሚችለው ከኢትዮጵያ እና ከኬንያ የድንበር በር ጀምሮ በኢትዮጵያ በኩል 50 ኪሎ ሜትር፤ በኬንያ በኩል ደግሞ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ባሉ የጠረፍ አካባቢዎች እንደሆነ ተመልክቷል፡፡

  • አሜሪካ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ መሣሪያዎች ላይ ምርመራ መጀመሯ ተገለፀ ሲል አዲስ ሰታንዳርድ ዘገበ:: የአሜሪካ የንግድ መምሪያ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የሚገቡ የሲሊኮን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ መሣሪያዎች ላይ ሀገር አቀፍ ምርመራ መጀመሩን የፀሐይ ኃይል ኢንዱስትሪ መረጃ ምንጭ የሆነው ሶላር ፓወር ወርልድ ዘገበ። ምርመራው የተጀመረው ስምንት የአሜሪካ የሶላር አምራቾች በቻይና የተመረቱ የሶላር ምርቶች በአሜሪካ የተጣለባቸውን ታሪፍ ለማለፍ በኢትዮጵያ በኩል ኤክስፖርት እየተደረጉ ነው የሚል ቅሬታ መቅረባቸውን ተከትሎ ነው። ኩባንያዎቹ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ቶዮ (Toyo) እና ኦሪጅን ሶላር (Origin Solar) የተሰኙ ሁለት አምራቾች፣ ከቻይና የሚመጡ ግብዓቶችን በመጠቀም በኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል መሣሪያዎችን እንደሚያመርቱና ከዚያም በኢትዮጵያ ወይም በቬትናም ተገጣጥመው ወደ አሜሪካ እንደሚላኩ ገልጸዋል። ሙሉውን ከአዲስ ሰታንዳርድ ለማንበብ https://addisstandard.com/Amharic/?p=13450

  • የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ወደ አውሮፓ የሚገባ ቡና ከደን ጭፍጨፋ ነጻ ኾኖ እንዲመረት በሚያስገድደው ሕጉ ውስጥ የሚሟሟ ወይም የሚነከር ቡናን አካተተ። ኮሚሽኑ ከሦስት ዓመታት በፊት ባወጣው የደን ጭፍጨፋ ሕጉ ያካተተው፣ አረንጓዴ ወይም የተቆላ ቡናን ብቻ ነበር። የአውሮፓ ቡና ፌደሬሽን፣ በአውሮፓ የቡና አስመጪዎች መካከል ፍትሃዊ ውድድር እንዲኖር የሚሟሟ ቡና በሕጉ ውስጥ እንዲካተት ግፊት ሲያደርግ ነበር። ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመትታት ወዲህ ወደ ውጭ የምትልከውን የሚሟሟ ቡና መጠን ጨምራለች።ዋዜማ

  • 17 июл.1 05561

    መግለጫ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ አስመጪዎች እና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አንድ መስኮት አገልግሎት (ESW)በኩል እንዲያገኙ ፈቀደ

  • 14 июл.1 2365

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл.1 32865

    Sebez Training Import Export Procedures and Documentation Training For Beginners የአስመጪ እና ላኪነት ስልጠና ለጀማሪዎች Reserve your spot for the upcoming training • Weekend Group Class • Monday- Friday Mini Group • VIP/Personal • Online Our Program will start on • Weekend Sat July 14, 2026 • Weekday Mini Group July 14, 2026 • VIP/ Personal any time • Online July 27, 2026 Main Training Contents • Export Import License process • Export Import licensing institutions and their responsibility • Export Import Documentation • Transportation and Logistics • Payment Methods • Export Import Procedures • Ethiopian Single window System • Ethiopian customs procedures 📱0923753535 📲 0908097709 Email:- sebeztraining@gmail.com Telegram:- @sebeztraining Website:- sebeztraining.com Physical Address:- Megengna around Diaspora square Lion Ethiopia bldg. 3rd floor 306

  • 13 июл.1 09128

    ለጥራጥሬ እና ቅባት እህል ላኪዎች የ2019 በጀት ዓመት የስራ እቅድ( Business Plan) ፎርማት

  • 13 июл.1 09131

    ለአስመጪና ላኪዎች መልካም ዜና በብሔራዊ ባንክ ገዢ ዛሬ ሀምሌ 6/2018 መገለጫ የተሰጠበት የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባደረገው ሰብሰባ ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክረ ሃሳብ እንዳቀረብ እና ተቀባይነት አግኝተው ከፀደቁ ውስደጥደ ለአስመጪ እና ላኪዎ ጠቃ የሚባሉ 3 ለውጦች ውስጥ 1. ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘም ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ኮሚሽንን ከ2.5 በመቶ ወደ 1.5 በመቶ ዝቅ አድርጓል። 2. ላኪዎች የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ለባንክ የመሸጥ ግዴታ (Surrender requirement) ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ በማድረግ 3. ቀድሞ የነበርው የባንኮች የማበደር ጣሪያ ( credit cap) ተነስቷል ማብራሪያውን ለመስማት

  • 13 июл.1 1863

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 5273

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 3333

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 01134

    ጋዜጣዊ መግለጫ | የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁ.7

  • 9 июл.1 3452

    ኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ ስጋ መላክ ጀመረች የሚል ሰፊ ዜና እየተነገር ቢሆንም የግብርና ሚኒስቴር ምንም አይነት የስጋ ምርት ኢምፖርት ህጋዊ ፍቃድ አልሰጠሁም ብሏል ሲል ካፒታል ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡

  • 6 июл.1 694

    ኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት አቅሟን ለማሳደግ በቻይና መርከቦችን ለመግዛት ድርድር ጀመረች:: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት (ኢባትሎ) የባህር ትራንስፖርት አቅሙን ለማሳደግና መርከቦችን ለመግዛት የሚያስችለውን ሂደት ለማፋጠን፣ ከፍተኛ የቴክኒክ ልዑክ ወደ ቻይና መላኩን ተሰምቷል ሲል ካፒታል ኢትዮያ ዘገቧል ።

  • 26 июн.2 2181

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services — tgindex