ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
Статистикаይህ የደ/ፀ/አ/ተክለሃይማኖት ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎች የምንለቅበት ቻናል ነው፡፡
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 109
- 1/48двое суток
- 124
- 1/72трое суток
- 134
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
Buhee jedhaa...! ⛓Faaruu Buhee ==•|•== 👇👇Miseensa ta'aa! ╔═════════════╗ ♨️ ⚪️ @OrtoOroKoon ♨️ ╚═════════════╝ +++ @Faarfataa #Share
ቡሄ ጄዳ! ቡሄ ጄዳ ×2 ክርስቲያኒ ሁንዱ ኢሊል ጄዳ ጎፍታን ኬኛ ኡማን አዱኛ ዋቅኒ ናጌኛ ጋራ ላፌሳ ሳጋሌሳ ኒ ደጌኛ ዱምማሳ ኢፉ ኬሳ ኩኖ ኢፍኒ ቡሄ ኑፊሶ ኑፍ ኢፌ ያይቆብ ዮሐንሲ አካሱማ ፔጢሮስ ዋቀዮ አርጋን ሙሴፍ ኤሊያስ አባኒስ ጄዴ ኢልማ ኮ ዳጋሃ ጄቻ ኮዳ ካናን ዳሌ ሳጋሌ ኢሳ ኒ ደጌኛ ዱምማሳ ኢፉ ኬሳ ×2 ኩኖ ኢፍኒ ቡሄ ኑፊስ ሆ ኑፍ ኢፌ ×2 ዳብረታቦሪቲ ኢፍኒ ሙላቴ ቱሉ ቁልቁሉ ካንጋማቺሴ ናጋ ናጋ ቱሉ ታቦሪፍ ኢፍኒ ዋቁማ ሲራቲ ኢፌ ሳጋሌሳ ኒ ደጌኛ ዱምማሳ ኢፉ ኬሳ ×2 ኩኖ ኢፍኒ ቡሄ ኑፊሶ ኑፍ ኢፌ ×2 ኢቶፒያኖኒ ሴና ቃቤዪ አዳ ኢሳኒ ጫላቂሲሳን ጮምቦራ ኢብሳኒ አካ አቦታ ኢሳኒ ኢቺቲ ዋን ቃቡፍ ሲና ጋማቺሱ ሳጋሌ ኢሳ ኒ ደጌኛ ዱምማሳ ኢፉ ኬስ ×2 ኩኖ ኢፍኒ ቡሄ ኑፊስ ሆ ኑፍ ኢፌ ×2 ባርቶታ ኢሳቲፍ አፉራ ኤርጌ ኢቶፒያኖኒ ኬናን ኢሼ ጉቴ ቡሄ ጄዳ ቡሄ ጄዳ ክርስቲያኖኒ ኢሊል ጄዳ ሳጋሌ ኢሳ ኒደጌኛ ዱምማሳ ኢፉ ኬሳ ×2 ኩኖ ኢፍኒ ቡሄ ኑፊስ ሆ ኑፍ ኢፌ ×2 ዋጋን አያኒ ዋጋ ዳባላታን አያኒ ዋጋ ዳባላታን ማና አባ ኬኛ ዳባላታን ኤቢ ዋቃ ያሴኑ ዳባላታን ዳሚፊ አናኒ ዳባላታን ኢቲ ኑፍ ያ ሮቡ ዳባላታን ማና ሃርሜ ኬኛ ዳባላታን ኤቢ ዋቃ ያ ሴኑ ዳባላታን ዳሚ ፊ አናኒ ዳባላታ ኢቲ ኑፍ ያ ሮቡ አያኒ ዋጋ ×2 አኩማ ጂርታኒ ሲንሂን ቆዲን ክርስቶስ ሚርጋሳ ሲና ዳቡ ዳልቱ ሞቱማሳ ሲና ታሲሱ አኩማ ጂርሩኒ ኑሂን ቆዲን ክርስቶስ ሚርጋሳ ኑሃ ዳቡ ዳልቱ ሞቱማሳ ኑሃ ታሲሱ አኩማ ጂሩኒ ኑሂን ቆዲን ክርስቶስ ሚርጋሳ ኑሃ ዳቡ ዋጋሳስ ናጋዳን ኑን ሃ ጋሁ ቁልቁሉ ኤርጋሞታ ቁልቁሉ ቶሎታ ኤቢ ዋቃዮ ማና ሁንዳ ሴኑ ማና ሁንዳ ×2 ኤቢ ዋቃ ያ ሴኑ ==•|•== ⛓ ፋሩ ቡሄ
‼️እናስተውል ነገ ማለትም በቀን 4/12/2018 ዓ.ም የጻዲቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓል ጥናት ይጀመራል። በሰአታችን እንገኝ
https://vt.tiktok.com/ZS4p21mMm/
без подписи
ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንኳን ለ እመቤታችን ለድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደርሳችሁ እያልን የሀሙስ ሳምንታዊ ጉባኤ የምታገለግሉ አባላት ዝርዝር ምድብ 1 ሐምሌ 30 2018 ዓም ሃብተማርያም ቅባቱ ፍሬው ደግፍ ያሬድ ደምስ ቅዱስ እንዳለ ያብ እሸት ጣሰው ብሌን ካሳሁን ቅዱስ ዳባ ሜሮን ሙሉጌታ ማህሌት ከተማ ሃሴት ይርጋ አለም ብዙነሽ ሞላ ሄርሜላ ደጀኔ…»
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንኳን ለ እመቤታችን ለድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደርሳችሁ እያልን የሀሙስ ሳምንታዊ ጉባኤ የምታገለግሉ አባላት ዝርዝር ምድብ 1 ሐምሌ 30 2018 ዓም ሃብተማርያም ቅባቱ ፍሬው ደግፍ ያሬድ ደምስ ቅዱስ እንዳለ ያብ እሸት ጣሰው ብሌን ካሳሁን ቅዱስ ዳባ ሜሮን ሙሉጌታ ማህሌት ከተማ ሃሴት ይርጋ አለም ብዙነሽ ሞላ ሄርሜላ ደጀኔ ምድብ 2 ነሃሴ 7 2018 ያሬድ ፍቃዱ ናሆም ብርሃኑ ሚኪያስ ተሾመ ዮሃንስ ተስፋዬ ዮሴፍ ሃብታሙ ናርዶስ ጸጋዬ ናርዶስ ጌቱ ሊድያ ትእግስቱ ሰላም አማረ ምስራቅ ጋሻው ምድብ 3 ነሃሴ 14 2018 ታምራት ታሪኩ በ እምነት ታዬ ሙሉአለም ወርቁ ዳዊት መለስ ብሩክ ይመር ደሱ ቤኛ ሃና ማቆያ ሰላም ጌታቸው ሚልኪ ቦጋለ ምህረት መስጠት ገነት አለሙ ጸጋ አለም ተመስገን ምድብ 4 ነሃሴ 21 2018 ሃይለ እግዚአብሔር ገ/ዮሃንስ ሙሉቀን ታቦር ሜሮን ብርሃኑ ሳሮን ስዩም ረድኤት ታከለ ንጹህ ከፈለኝ እጹብ ከፈለኝ የማታወርቅ ደምስ ያብስራ ታዬ ያብስራ ደጉ ዮሃንስ ሙሉጌታ ዮሃንስ ተስፋዬ ዮርዳኖስ በላቸው ፍራኦል መቆያ ምድብ 5 ነሃሴ 28 2018 ሃና ተረፈ መ ዓዛ ፈቀደ ማርታ ዘራብዛ ሲንቦኔ ታመነ ሩት አብዮት በረከት ጋሻው ቤተልሔም ታደሰ ዲ/ን ቤካን ደንደና ዲ/ን ትንሳኤ ሲሳይ ዲ/ን ኢዮብ ጌቱ ቤዛዊት ሽፈራው ቤታዊት ተሻለ ናሆም ሽፈራው ያብስራ እድሉ ገነት መኮንን ማሳሰቢያ ፦ ሁላችሁም በተመደባችሁበት ቀን እንድታገለግሉ ስንል እናሳስባለን። ስነምግባር እና አገልግሎት ክፍል
አናስታውስዎ ✝️ ልዩ የዓርብ_ጸሎት መርሃ ግብር✝️✝️ አዘጋጅ ዜማና ኪነጥበብ ክፍል እኅት እና ወንድሞች በአንድነት የሚሳተፉበት መደበኛ የጸሎት መርሐግብር። "ሰላም ወንድሞች፣ ለአርብ መርሃ-ግብር ስንመጣ ሁላችንም ነጠላ ለብሰን (ይዘን) እንድንመጣ ለማስታወስ ያህል ነው። 🗓 ሁሌም በየሳምንቱ ዓርብ ዕለት ⏰ ከ 11:30 ጀምሮ እስከ 1:30
ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት pinned «በስመአብ ወወልድወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችቹ የማታ ጉባኤ አውደምረት ላይ በፀሎት ከፍቾች አባላት የስም ዝርዝር ነሐሴ1 1 ያሬድ ፈቃዱ 2 ፍሬው ደግፌ 3 ዮሴፍ ሀብታሙ ነሐሴ2 1 ብሩክ ይመር 2 ታምራት ታሪኩ 3 ፍራኦል መቆያ ነሐሴ 4 1 ሃብተማርያም ቅባቱ 2 ናሆም ብርሃኑ…»
❤️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ከመዝሙር ክፍል የተላለፈ መልእክት በቅድሚያ በያላችሁበት የክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን።እንኳን ለጻዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ እረፍት እና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ በማላት መልካም ምኞታችንን እናስተላልፋለን። በመቀጠልም እግዚአብሔር አምላካችን ቢፈቅድ ከሣልሳይ ክፍል ጀምሮ እስከ ወጣት ክፍል ያላችሁ አባላት በሙሉ እሑድ ከነሐሴ 3/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጻዲቁ በዓል የመዝሙር ጥናት መክፈቻ ስለሚደረግ ሁላችሁም ተገኝታችሁ ዝማሬያቱን በጋር እንድናጠና መዝሙር ክፍሉ መልእክቱን ያስተላልፋል። መልካም ጾመ ማርያም ይሁንልን🙏 🙏ማሳሰቢያ:- እስከ ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል ጥናት ድረስ በየሳምንቱ እሑድ ከጠዋቱ 4:00-6:00 በትልቁ አዳራሽ የጋር ጥናት ስለሚደረግ እንድትገኙ እናሳስባለን።የተለመደው የበዓሉ ጥናት ከነሐሴ 4 ጀምሮ ይቀጥላል።
በስመአብ ወወልድወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችቹ የማታ ጉባኤ አውደምረት ላይ በፀሎት ከፍቾች አባላት የስም ዝርዝር ነሐሴ1 1 ያሬድ ፈቃዱ 2 ፍሬው ደግፌ 3 ዮሴፍ ሀብታሙ ነሐሴ2 1 ብሩክ ይመር 2 ታምራት ታሪኩ 3 ፍራኦል መቆያ ነሐሴ 4 1 ሃብተማርያም ቅባቱ 2 ናሆም ብርሃኑ 2 ያሬድ ደምሴ ነሐሴ 5 1 ሙሉቀን ታቦር 2 እሱ ባለው ይርጋ 3 የአብራ ደጉ ነሐሴ 6 1 ዮሐንስ ተስፋዬ 2 ዲ/ን ቤካን ደንዳና 3 ዲ/ን እዮብ ጌቱ ነሐሴ 7 1 ዲ/ን ትንሳኤ ሲሳይ 2 ናሆም ሽፈራው 3 ናሆም አዲሱ ነሐሴ8 1 መላኩ እሱ ባለው 2 ዲያቆን ቴድሮስ ሲሳይ 3 አብርሀም ብርሃኑ ነሐሴ9 1 ዮናስ ሞገስ 2 ተስፋሚካኤል ደግፌ 3 ኤፍሬም ታምሩ ነሐሴ11 1 በሱ ፈቃድ በዳዳ 2 ዲ/ን እዮብ ጥላሁን 3 ብሩክ ይመር ነሐሴ12 1 የአብሸት ጣሰው 2 ቅዱስ እንዳለ 3 ያሬድ ደምስ ነሐሴ14 1 ያሬድ ፈቃዱ 2 ፍሬው ደግፌ 3 ዮሴፍ ሀብታሙ ነሐሴ15 1 ዮናስ ሞገስ 2 ኤፍሬም ታምሩ 3 ፍራኦል መቆያ በዚህ በፆመ ፍልሰታ ወራት ሁላችንም በጸሎታችን ሰንበት ትምህርት ቤታችንን እናስብ። እግዚአብሔር አምላክ ተማሪዎቿን በሃይማኖት፣ አገልጋዮቿን በጥበብና በትዕግስት እንዲባረክ፣ አንድነታችንንም በፍቅር እንዲያጸናልን የጸሎት ጥሪያችንን እናቀርባለን። መልካም የፆም ወቅት! ማሳሰቢያ በተመደበበት ቀን ተገኝቶ አገልሎቱን ያልፈፀመ አባል ለሚወሰድበት ማንኛውም ውሳኔ(ቅጣት) ተጠያቂ እራሱ መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን :: የማይመቻችሁ አባላት ቀድማችሁ በመደውል አስዉቁ 0909967700 0937861071 0946425615 ስንምግባር አገልግሎት ክፍል
ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት pinned « በስመአብ ወወልድወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችቹ በቅዳሴ ሰአት የቤተ መቅደስ እና አዳርሽ አስተባባሪ አባላት የስም ዝርዝር ነሐሴ 1 1 ሀሴት ይርጋለም 2 ሀ/ማርያም ቅባቱ 3 ሊዲያ ትግስቱ 4 ሚኪያስ ተሾመ 5 የአብሰራ ደጉ 6 ዮሐንስ ሙሉጌታ ነሐሴ2 1 ማሌት ከተማ 2 ማራማዊት ከተማ…»
በስመአብ ወወልድወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችቹ በቅዳሴ ሰአት የቤተ መቅደስ እና አዳርሽ አስተባባሪ አባላት የስም ዝርዝር ነሐሴ 1 1 ሀሴት ይርጋለም 2 ሀ/ማርያም ቅባቱ 3 ሊዲያ ትግስቱ 4 ሚኪያስ ተሾመ 5 የአብሰራ ደጉ 6 ዮሐንስ ሙሉጌታ ነሐሴ2 1 ማሌት ከተማ 2 ማራማዊት ከተማ 3 ቅዱስ እንዳለ 4 ናሆም ብርሃኑ 5 ዮሃንስ ተስፋዬ 6 ፍራውድ መቆያ ነሐሴ 3 1 ጸደንያ ነሲቡ 2 ሳምራዊት ትግስቱ 3 ቤተልሔም ያለው 4 ቅዱስ አርጋው 5 በሱ ፍቃድ በዳ 6 አብረሃም ብርሃኑ ነሐሴ 4 1 ናርዶስ ጌቱ 2 ናርዶስ ፀጋዬ 3 ያሬድ ደምስ 4 ዮርዳኖስ በላቸው 5 ሳሮን ስዩም 6 የአበሻ ጣሰው ነሐሴ5 1 ዮሃንስ ተስፋዬ 2 ፌቨን ሚኪያስ 3 ፍሬው ደገፌ 4 ቅድስት ዳባ 5 ዮሴፍ ሀብታሙ 6 ሃና መቆያ ነሐሴ6 1 ዮሴፍ ትንሳኤ 2 ብሩክ ይመር 3 በእምነት ታዬ 4 ጸጋዓለም ተመስገን 5 ገነት አለሙ 6 ሰላም ጌታቸው ነሐሴ7 1 ሚልኪ ቦጋለ 2 ደስ ቤኛ 3 ሀይለ እግዚያብሄር ገብረዮሐንስ 4 ናሆም ሽፈራው 5 ዲ/ን ቤካን ደንደና 6 ብዙነሽ ሞላ ነሐሴ8 1 እድላዊት ባይሳ 2 ሙላለም ወርቁ 3 ዳዊት መለሰ 4 ታምራት ታሪኩ 5 ሔርሜላ ደጀኔ 6 አብሳላት ተክለወልድ ነሐሴ9 1 ምሕረት መስጠት 2 የአብስራ ታዬ 3 የማታወርቅ ደምስ 4 እጹብ ከፈለኝ 5 መላኩ እሱባለው 6 ስዩም መኮነን ነሐሴ10 1 ባምላክ እንዳለ 2 ቤተልሄም ያለው 3 ዲ/ን ቴዎድሮስ ሲሳይ 4 የአብሰራ ጉልላት 5 አብርሃም ብርሃኑ 6 ገነት ልሳነ ወርቅ ነሐሴ11 1 ሃና ተረፈ 2 መዓዛ ፍቃደ 3 ሜሮን ብርሃኑ 4 ሙሉቀን ታቦር 5 ቅድስ እንዳለ 6 ፍራኦል መቆያ ነሐሴ12 1 ፍሬው ደገፍ 2 ሃና መቆያ 3 ሃብተማርያም ቅባቱ 4 ያሬድ ደምስ 5'ዲ/ን ትንሳኤ ሲሳይ 6 ዲ/ን እዮብ ጌቱ ነሐሴ13 1 ሜሮን ሙሉጌታ 2 ምስራቅ ጋሻው 3 ብሌን ካሳሁን 4 አብርሃም አለሙ 5 ዲ/ን ትንሳኤ ሲሳይ 6 ዲ/ን እዮብ ጌቱ ነሐሴ14 1 ዮናስ ሞገስ 2 ዲያቆን እዮብ ጥላሁን 3 ኮከቤ ታሪኩ 4 ሄለን ኮሩ 5 ምንተስኖት ፈቃደ 6 እጹብ ድንቅ ጌቱ ነሐሴ15 1 የአብሰራ እድሉ 2 ቤዛዊት ተሻለ 3 ቤተልሄም ታደሰ 4 በረከት ጋሻው 5 ሩት አብዮት 6 ሲንቦኔ ታመነ በዚህ በፆመ ፍልሰታ ወራት ሁላችንም በጸሎታችን ሰንበት ትምህርት ቤታችንን እናስብ። እግዚአብሔር አምላክ ተማሪዎቿን በሃይማኖት፣ አገልጋዮቿን በጥበብና በትዕግስት እንዲባረክ፣ አንድነታችንንም በፍቅር እንዲያጸናልን የጸሎት ጥሪያችንን እናቀርባለን። መልካም የፆም ወቅት! ማሳሰቢያ በተመደበበት ቀን ተገኝቶ አገልሎቱን ያልፈፀመ አባል ለሚወሰድበት ማንኛውም ውሳኔ(ቅጣት) ተጠያቂ እራሱ መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን :: የማይመቻችሁ አባላት ቀድማችሁ በመደውል አስዉቁ 0909967700 0937861071 0946425615 ስንምግባር እና አገልግሎት ክፍል ከሕፃናት እና ታዳጊ ክፍል በጋራ በመሆን
እናስተውል! ሳምንታዊው የረቡዕ መዝሙር ጥናታችን እና የአስጠኚዎች ጥናት ይቀጥላል። የሥ/ሃ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል ሰዓት ይከበር!!!
https://vt.tiktok.com/ZS4PXBYkY/
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 😊ይህ link በሥርወ ሃይማኖት ሰ.ት.ቤት የራብዓይ ክፍል የጥናታዊ ጽሁፍ መጠይቅ ነው። በቅንነት እንድትሞሉት በአምላከ ተ.ኃይማኖት ስም እንጠይቃለን 🙏
https://docs.google.com/forms/d/1Ce8hSsGYGLLFTgKvEZZr6P05mweOj3TkcLYVi-HeYEg/viewform
https://vt.tiktok.com/ZS4DjAw4c/
без подписи