tgindex
Sofoniyas Girma 🇪🇹

Sofoniyas Girma 🇪🇹

Статистика
Последний пост
11 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
671
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
881
24 постов
Вовлечённость
131,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 июл.2461из YemuyaWeg

    ⚠️ Alert ⚠️ Summer is here, and YeMuyaWeg is excited to share more on the upcoming Summer Launchpad 2026, coming in an extraordinary national format. We've noticed growing interest and questions about the exact date and location. To clarify: these details have not yet been officially disclosed. Please be cautious of any opportunity fair claiming similar branding or scope, as it may not be affiliated with YeMuyaWeg. For timely, accurate, and official updates, please follow our verified YeMuyaWeg platforms only. Stay tuned something great is coming. Instagram | Telegram Facebook | Tiktok | LinkedIn Website

  • 1 апр.6362из motri_gov_et

    መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ አዲስ አበባ፤ መጋቢት 22/2018 ፦ መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በመካካለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነትና አለመረጋጋት በሀገራችን የነዳጅ ግብይትና አቅርቦት ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተጽዕኖ እንዲሁም መንግሥት የሚከተላቸውን አቅጣጫዎች በተመለከተ ለኢዜአ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን የሚከታተል፣ እርምጃ የሚወስድና የነዳጅ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፍች የሚለይ ልዩ ክፍል መቋቋሙንም ይፋ አድርገዋል። በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነትና አለመረጋጋት በሀገራችን የነዳጅ ግብይትና አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን ተናግረዋል። በጦርነቱ ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጦርነቱ በፊት የአንድ በርሜል ነጭ ናፍጣ ዋጋ 80 ዶላር የነበረ ሲሆን አሁን 230 ዶላር መድረሱን ቤንዚንም ከ70 ወደ 150 ዶላር ማሻቀቡን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር የነበራት የረጅም ጊዜ የነዳጅ ግብይት ውል በጦርነቱ ምክንያት መስተጓጎሉንና አቅራቢ ሀገራቱ ምርቱን ማቅረብ እንደማይችሉ ማሳወቃቸውን አስታውሰዋል። በዚህም ምክንያት በግዥ ሂደት ላይ የነበረ ከ180 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ነዳጅ አለመቅረቡን ጠቅሰዋል። በጦርነቱና አለመረጋጋቱ ምክንያትም በነጭ ናፍጣ ላይ የነበረው የቀን አቅርቦት ከ9 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር ወደ 4 ነጥብብ 5 ሚሊዮን ሊትር ዝቅ ማለቱን ጠቁመዋል። የተለያዩ ሀገራት ያጋጠማቸውን የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ተከትሎ የተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እቀባዎችን እያደረጉ መሆኑን ገልጸው፥ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚከተለው መርህ ግን ከህዝቡ ጋር በመተባበር ችግሩን በጋራ ለመሻገር መሆኑን ጠቅሰዋል። መንግሥት የተፈጠረውን የአቅርቦት እጥረት ለመቅረፍና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች እንዳይገቱ ነዳጅን ከተጓዳኝ ገበያ ስለሚገዛና የዓለም የነዳጅ ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት በሦስት እጥፍ ዋጋ እየገዛ ለማቅረብ መገደዱን ሚኒስትሩ አስረድተዋል። ምንም እንኳን የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቢጨምርም፣ መንግሥት የዜጎችን ኑሮ ለመታደግ በአሁኑ ወቅት በነጭ ናፍጣ ላይ በአንድ ሊትር 95 ብር፣ በቤንዚን ላይ ደግሞ 42 ብር ድጎማ እያደረገ ይገኛል ነው ያሉት። እስካሁን 262 ቢሊዮን ብር ገደማ ድጎማ ማድረጉን በማንሳት የተደረገ ሲሆን፣ በየወሩም ከ15 እስከ 20 ቢሊዮን ብር ለድጎማ እየተመደበ መሆኑ ጠቅሰዋል። ያጋጠመው የነዳጅ አቅርቦት እጥረት በሀገርና በዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ጫና እንዳያሳድርና በፍትሐዊነት ለመምራት መንግሥት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የቅድሚያ አሰጣጥ ውሳኔ ማሳለፉን ሚኒስትሩ ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሠረት 1. ነዳጅ የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች በማደያ የቅድሚያ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው 2. ከፍተኛ አምራችና የኤክስፖርት ድርጅቶች በቀጥታ ፣ 3. ልዩ ትኩረት የሚሹ የመንግሥትና የግል ፕሮጀክቶች በቀጥታ፣ 4. የገቢና ወጪ ንግድን ጨምሮ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች 5. ግብርናን የሚያዘምኑ ትራክተሮች፣ 6. የከተማና ሀገር አቀፍ የብዙሃን ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች 7. እንዲሁም በናፍጣ የሚሰሩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ነዳጅን በቅድሚያ እንዲያገኙ የሚያደርግ የቅድሚያ የነዳጅ አጠቃቀም አሠራር የሚተገበር መሆኑን ገልጸዋል። ከዚህ ውጭ የሚደረግ የነዳጅ ስርጭት ተገቢ ባለመሆኑ እርምጃ ይወሰዳል ያሉት ሚኒስትር፥ ይህንን ውሳኔ በአግባቡ ለማስፈጸም በቅንጅት እንደሚሠራም ገልጸዋል። በሌላ በኩል መንግሥት የፌደራልና የክልል ተቋማትን ያካተተና ስርጭቱን 24/7 የሚከታተል የሁኔታዎች ልዩ የመከታተያ ክፍል ማቋቋሙን ይፋ አድርገዋል። ልዩ የመከታተያ ክፍሉ በማዕከል የሚመራ ሲሆን የነዳጅ አቅርቦት፣ ስርጭትና አጠቃቀምን የሚከታተል፣ ውሳኔዎችን የሚየቀርብና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የሚለይ መሆኑን ተናግረዋል። በነዳጅ ግብይትና አቅርቦት ዙሪያ ሕገ-ወጥ ድርጊት የፈጸሙ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ 658 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፣ ከ720 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተይዞ ለመንግሥት ገቢ ሆኗል ብለዋል። ከህብረተሰቡ የሚከጠበቁ ተግባራትን ይፋ ያደረጉ ሲሆን በዚህም መሠረት፦ 1) ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀም፣ 2) የታዳሽ ኃይል አማራጮችን የመጠቀም ስልትን መከተል፣ 3) የእግር ጉዞ ባህልን ማጎልበት 4) አላስፈላጊ የጉዞ ፕሮግራሞችን መሰረዝና ማቆም 5) የሕዝብ ትራንስፖርትን መጠቀም 6) በነዳጅ ግብይት ላይ የሚስተዋሉ ሕገ-ወጥ ተግባራትን በማጋለጥ ረገድ ከመንግሥት ጋር ተባብሮ እንዲሠራ ጥሪ አቅርበዋል።

  • *** Job Title: Graphic Designer and Video Editor Job Type: Contractual full time (2 Month) - on site Work Location: Mexico Age: 20 - 24 Required skill: Adobe Ps, Illustrator, Indesign Having premier pro and cap cut skill is appreciated Compensation: Monthly Deadline: Monday March 30,2026 before noon Note: please write the position which you are applying for as a subject Send your CV to stenartradingplc@gmail.com

  • ⛔አስቸኳይ የሳይበር ደህንነት የጥንቃቄ መልዕክት በዋትስአፕ መተግበሪያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የተቀናጁ የጠለፋ ጥቃቶችን በተመለከተ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት የዜጎችንና የተቋማትን የሳይበር ደህንነት ለማስጠበቅ ተደጋጋሚ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ለማህበረሰቡ ሲያስተላልፍ መቆየቱ ይታወሳል። በተለይ ከዋትሳፕና ከቴሌግራም አካዉንቶች ጠለፋ መስፋፋትን ተከትሎ በቅርቡም የጥንቃቄ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም ሰባተኛዉን ሀገራዊ የምርጫ ሂደትን ተገን በማድረግ፣ አጥፊዎች ስልታቸውን ይበልጥ በማወሳሰብ የዋትስአፕ ተጠቃሚዎችን ኢላማ ያደረገ ሰፊ የሳይበር ጥቃት እየፈጸሙ እንደሚገኝ አስተዳደሩ በሚደርሱት መረጃዎችና የሳይበር ደህንነት ትንተናዎች ማረጋገጥ ችሏል። ይህ ጥቃት በተለይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችን፣ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ተማሪዎችን፣ በርቀት ሆነዉ በዲጂታል አማራጮች የሚማሩ ግለሰቦችን እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ኢላማ ያደረገ በመሆኑ፣ መላው የዋትሳፕ ተጠቃሚ ማህበረሰብ ሊያውቃቸው የሚገቡ የጥቃት ስልቶችና የመከላከያ መንገዶች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ የመረጃ መንታፊዎች የሚጠቀሙባቸዉ ዋና ዋና የጠለፋ ስልቶች 1. የምርጫ ሂደትን እና የፖለቲካ ኩነቶችን ለሴራ መጠቀም፦አጥፊዎቹ የሀገራዊ የምርጫ ወቅት መሆኑን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የዜጎችን የፖለቲካ ፍላጎትና ስሜት ለጥቃት ምቹ አጋጣሚ አድርገዉ እየተጠቀሙ ይገኛል፦ 👉የምርጫ ደጋፊ በመምሰል፦ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ደጋፊ በመምሰልና የፓርቲዎችን አርማ (Logo) በመጠቀም "ለፓርቲያችን ድጋፍዎን እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ይግለጹ" ወይም "የምርጫ ቅስቀሳ ቡድናችንን ይቀላቀሉ" የሚሉ አሳሳች መልዕክቶችን ይልካሉ። 👉የምርጫ መረጃ አቅራቢ በመምሰል፦ "የምርጫ ጣቢያዎትን ለማወቅ"፣ "የዕጩዎችን ዝርዝር ለማየት" ወይም "የምርጫ ውጤቶችን በቅድሚያ ለማግኘት" የሚሉ አሳሳች ማስፈንጠሪያዎችን (Links) በመጠቀም የተጠቃሚዎችን የዋትስአፕ አካውንት በቁጥጥራቸው ስር ያውላሉ። 2. ተከታታይ ጠለፋ እና የማንነት ስርቆት: ይህ ስልት እጅግ አደገኛ የሆነው ጥቃቱ የሚመጣው ከሚታወቅና ከቅርብ ሰው በመሆኑ ነው። የአንድ ግለሰብ አካውንት አንዴ ከተጠለፈ በኋላ አጥፊዎቹ የሚከተሉትን ድርጊቶች ይፈጽማሉ፦ 👉የገንዘብ ማጭበርበር፦ የተጠለፈውን ሰው ማንነት በመጠቀም በስልክ አድራሻ ዝርዝሩ ውስጥ ላሉ ወዳጆች "ድንገተኛ የጤና ችግር አጋጥሞኝ ነው" ወይም "ከምርጫ ስራ ጋር በተያያዘ ገንዘብ በአስቸኳይ አስፈልጎኝ ነው" በማለት የባንክ አካውንት በመላክ ከፍተኛ የገንዘብ ማጭበርበር ይፈጽማሉ። 👉ተጨማሪ ጠለፋ፦ ለሌሎች የሥራ ባልደረቦችና ኃላፊዎች አሳሳች ሊንኮችን በመላክ የጥቃቱን ሰለባ ያስፋፋሉ። በዚህም ወሳኝ የሆኑ የመንግስት እና የተቋማዊ መረጃዎችን የመስረቅና የማጥፋት ስጋት ይፈጥራሉ። 3. ተማሪዎችን እና የከፍተኛ ትምህርት ተከታታዮችን ኢላማ ማድረግ፦ በውጭ ሀገር የሚማሩ ወይም በኢንተርኔት ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ዜጎችን ኢላማ በማድረግ፤ ከሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ የተላከ በማስመስል (ለቪዛ እድሳት፣ ለትምህርት ክፍያ ቅናሽ ወይም ለፈተና መረጃ በሚል ሰበብ) ሊንኮችን ይልካሉ። ተማሪዎቹ መረጃቸውን ሲያስገቡ የግል መረጃቸውና የዋትስአፕ አካውንታቸው ወዲያውኑ ይረበሻል። 4. የባለ 6-አሃዝ ኮድ ማጭበርበር: አጥፊዎች የእርስዎን ስልክ ቁጥር በመጠቀም በሌላ ስልክ ዋትስአፕ ለመክፈት ይሞክሩና ወደ እርስዎ ስልክ በቴክስት (SMS) የሚመጣውን ባለ 6-አሃዝ ኮድ፤ "በስህተት ወደ አንተ የተላከ ኮድ ስለሆነ እባክህ መልሰህ ላክልኝ" በማለት ይጠይቃሉ። ይህንን ኮድ አሳልፈው ከሰጡ አካውንትዎ ወዲያውኑ ይጠለፋል። 🔍ራስን እና ተቋምን ለመጠበቅ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች 1. ባለሁለት-ደረጃ ማረጋገጫን ያብሩ፦ ይህ አካውንትዎን ከጠለፋ ለመጠበቅ ቁልፍ መከላከያ ነው። 👉እንዴት ይበራል? WhatsApp Settings > Account > Two-step verification > Turn On በመግባት የራስዎን ሚስጥራዊ ባለ 6-አሃዝ ቁጥር (PIN) እና የኢሜይል አድራሻ ያስገቡ። 2. የማረጋገጫ ኮድን በምንም ምክንያት አያጋሩ፦ ወደ ስልክዎ በሜሴጅ የሚላክን የዋትስአፕ ማረጋገጫ ኮድ (Verification Code) ለምንም አይነት አካል (ለጓደኛም ሆነ ለቤተሰብ) አሳልፈው አይስጡ። 3. አጠራጣሪ ሊንኮችን (Links) አይጫኑ፦ በተለይ ከምርጫና ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ከማይታወቅም ሆነ ከሚታወቅ ሰው የሚላክልዎትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመጫንዎ በፊት ትክክለኛነቱን በሌላ የመገናኛ ዘዴ ያረጋግጡ። 4. የገንዘብ ጥያቄን በመደበኛ ስልክ ያረጋግጡ፦ ማንኛውም ሰው በዋትስአፕ በኩል የገንዘብ እርዳታ ሲጠይቅዎት፣ አካውንቱ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል ገንዘብ ከመላክዎ በፊት በመደበኛ ስልክ በመደወል ድምፁን ሰምተው ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። 5. የመረጃ ጥንቃቄ ያድርጉ፦ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ወሳኝ የሆኑ ሀገራዊ እና ተቋማዊ መረጃዎችን በዋትስአፕ ከመለዋወጥ መቆጠብ አለባቸው። ለሥራ ጉዳይ ደህንነታቸው የተረጋገጡ (Secure) የውስጥ መገናኛ ዘዴዎችን መጠቀም ይመከራል። ⁉️አካውንትዎ ከተጠለፈ ምን ማድረግ አለብዎት? 👉 ወዲያውኑ ድጋሚ ለመመዝገብ ይሞክሩ፦ የዋትስአፕ መተግበሪያዎን አጥፍተው (Uninstall) እንደገና በመጫን ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ። በSMS የሚላክልዎትን ኮድ ሲያስገቡ አጥፊው ከእርስዎ አካውንት በራስ-ሰር እንዲወጣ (Log out) ይደረጋል። 👉 ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልዕክት ያስተላልፉ፦ አካውንትዎ ተጠልፎ እንደነበር በመደበኛ ስልክ ወይም በሌሎች አማራጮች በማሳወቅ፣ በእርስዎ ስም ለሚመጣ ማንኛውም የገንዘብም ሆነ የሊንክ ጥያቄ ምላሽ እንዳይሰጡ ያስጠንቅቁ። 👉ሪፖርት ያድርጉ፦ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊ ከሆኑ ወይም ጥቃቱ ተቋማዊ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ጉዳዩን ወዲያውኑ ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ሪፖርት ያድርጉ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገሪቱን የሳይበር ምህዳር ደህንነት ለማስጠበቅ የሚሰራቸውን ስራዎች አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፣ ህብረተሰቡም አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ለሳይበር ሌቦች በር እንዳይከፍት ያሳስባል። ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የካቲት 20/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 𝗡𝗶𝗻𝗲 𝗱𝗲𝗰𝗮𝗱𝗲𝘀 𝗼𝗳 𝘀𝗼𝘃𝗲𝗿𝗲𝗶𝗴𝗻𝘁𝘆 𝗶𝗻 𝘁𝗵𝗲 𝘀𝗸𝘆, 𝗮 𝗹𝗶𝘃𝗶𝗻𝗴 𝘀𝘆𝗺𝗯𝗼𝗹 𝗼𝗳 𝗳𝗿𝗲𝗲𝗱𝗼𝗺 𝗮𝗻𝗱 𝘂𝗻𝗶𝘁𝘆! Ethiopia celebrates 90 years of our Air Force, born of heroic history, renewed by an unbreakable national spirit, and strengthened by advanced technology forged through sacrifice, blood, and resolve. From Pilot Zero to Pilot Hero, generations have carried invisible glory and inherited courage across our skies. The spirit of Adwa lives on; the blood of our ancestors continues to circulate in this generation. What flies above us is more than aircraft. It is patriotism in motion, a source of pride for the Horn of Africa, the region, and the continent. Hearing the roar of jet engines evokes the roars of our heroic forefathers, those who rose to defend their land, their children, and the sovereignty of Ethiopia and Africa. What echoes in the sky is not merely power, but memory, sacrifice, and an enduring promise to safeguard the nation. 𝗪𝗵𝗮𝘁 𝗮 𝗽𝗿𝗼𝘂𝗱 𝗺𝗼𝗺𝗲𝗻𝘁! 🇪🇹 #Ethiopia #Africa #EthiopianAirForce #AirShow

  • ሃሌ ሉያ ሰማያዊ የሆነ ጌታ በሰዉ እጅ ተጠመቀ የእዳን ደብዳቤም ፋቀልን:: እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ።

  • ለመላው የክርስትና አማኞች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • UNICEF U-Report Ethiopia is running a new poll to hear youth voices on Marburg Virus Disease (MVD) and to raise awareness on how we can keep ourselves and our communities safe. This is an important moment for young people to share what we know, learn accurate facts, and help higher level decision makers shape better policies and responses. I have already made my voice heard and I invite you to do the same. Your one minute can truly make a difference. Take the poll through the link below, be informed, and let your voice guide the decisions that affect us all. Make your voice count. Make it matter. @ureportethiopia_bot

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 17 нояб.1 050из YemuyaWeg

    𝐓𝐨𝐦𝐨𝐫𝐫𝐨𝐰 𝐔𝐧𝐟𝐨𝐥𝐝𝐬 – 𝐎𝐧𝐥𝐲 𝟏 𝐃𝐚𝐲 𝐋𝐞𝐟𝐭! East Africa, the wait is almost over. A new chapter for youth empowerment is about to begin. Crafted by young Africans, for African youth, this platform stands as a bold response to the real challenges young people face every day from accessing dignified opportunities to building global competitiveness. Tomorrow, we unveil a digital space built to inspire, empower, and transform youth potential into real, life-changing pathways. To all sons and daughters of Africa students, professionals, unemployed youth, entrepreneurs, young people with disabilities, refugees this is your platform. Your voice. Your future. Stay tuned. A movement is rising!

  • I was having good discussion session with Pre -St. Mary's University student brothers and sisters. Sharing our experience in Exit preparation and University duration. I'm deeply humble for the kind invitation, and appreciate the actions that the university is taking to support the students community by organising such a peer to peer practical experience sharing sessions. https://www.youtube.com/watch?v=6JiAX2F6N-g

  • Rest in peace, the father of peace 🕯 ❤️

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Sofoniyas Girma 🇪🇹 — tgindex