Solomon's Academy official channel
Статистикаየትምህርት ልህቀትን በግብረ ገባዊ እሴት ውስጥ ማረጋገጥ “Ensuring Academic Execellece under Moral Environment” “ ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም!”
- Последний пост
- 28 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Làst school day of 2018 E.C. Have a nice summer break time.!!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
GRADE 6 1.ADONAY GETACHEW 2.EYUEL AYUB 3.REMLA NEGASH
GRADE 5 1.ANIYA HENOK 2.YIDIDYA TESHOME 3.MEKIDAS GETACHEW
GRADE 4 1.YAFET MEHERTAB 2.YOHAS DANIEL 3.TOBIYAS YIRGA
GRADE 3 1.MILLEN HENOK 2.MINA ABDULBER 3.REIS ENDRIS
GRADE 2 1.ELIYAS TAGEL 2.BARKOT TIBEBU 3.AMEN KIBRU
GRADE 1 1. MERCY GETAHUN 2. MARKAN WASSHUN 3. HASSET DEMAS
ሰላም ውድ የሰለሞን አካዳሚ ወላጆች ነገ ሰኞ በ 22/10/2018 ዓ. ም ከጥዋቱ 2:00 እስክ 6:00ሰ የልጆቻችሁን ፈተና ወረቀት እንድትወስዱ በድጋሚ ላስታውሳችሁ ነው:: ስላም!!
ስላም ውድ ሰለምንስ አካዳሚ ተማሪዎችና ወላጆች በ24/9/2018 ዓ. ም በሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በአዲስ አበባ ደረጃ ት /ቤቶች ዝግ መሆናችውን በድጋሚ ላስታውሳችሁ ነው :: ሐሙስ በ 27/09/2018 ዓ. ም መደበኛው ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል:: ማሳስቢያ የትምህርት ዘመኑ ማጠቃለያ ፈተና እየተቃረበ በመሆኑ በዝጎቹ ቀናት ልጆቻችን እንዳይዘናጉ ጥብቅ ክትትል ልናደርግ ይገባል::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
This is revised exam schedule for grade 6 model prepared by A.A city Government Edu. B. Grade 6 student`s parents please follow up them to focus on the exam. This model is just similar to the final one; ministry.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи