ትረካዎች በ ቤዛዊት🎧
Статистикаእውቅ ደራሲያን የፃፉትን አጫጭር እና ተከታታይ ፁሁፎችን 📚 ፣ግጥሞችን📜 እዲሁም መጣጥፎች ያድምጡ።🎧 ትልቅ ነበርን ፤ትልቅ ነን ፤ትልቅም እንሆናለን። ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ያሎትን ማንኛውም አስተያየት @Bezawit_eshetu ላይ ይጻፉ አመሰግናለሁ 🙏
- Последний пост
- 22 дек. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የዛሬው የመልመጃ ፖድካስት እንግዳችን የኢኮኖሚ መሰረት ከሆነው የግብርናው ዘርፍ ጀርባ ያለው እና ትልቁን ቦታ የሚይዘውን የእንሰሳት ህክምናን ያጠናው ዶ/ር ሰልሀዲን አሊ ነው ። ከዶ/ር ሰልሀዲን ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜 like,share,subscribe ማድረግ አትርሱ ። https://youtu.be/G9oZuPxSur8?si=iwzCwAWf54Crxqug
ከቅዳሜ ይልቅ ለረዥሙ እሁድ መልመጃ ፖድካስት ተላልፎ ተሰጥቷል 😁 እሁድ 9 ሰአት በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶች ስለ ትምህርት ዝግጅታቸው በተለይም ስለ ዩኒቨርስቲ ህይወታቸው እና ስለ ስራቸው ሊነግሩን ወደ መልመጃ ይመጣሉ 💜 በዚህ ሳምንት በቅርቡ 10ኛ አመቱን የያዘው "የእርሳስ አርት ስቱዲዮ "መስራች ሰአሊ ዩሀንስ ባዩ እንግዳችን ነው ። ከዩሀንስ ጋር ከሰአሊ ጋር ማውራት እንደዚህ ነው እንዴ ? እሰከምል ድረስ የተገረምኩበት ሰው ነው ። ስለ ሞያው ሲያወራ የሚሰማው ደስታ ያስቀናል ። የሰራቸው ስእሎች ደጋግመው ቢያዩት ሰርክ አዲስ ያስብላሉ ። ከሰአሊ ዩሀንስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜 like,share ,subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ። https://youtu.be/65RYpAT4EBk?si=GUFFC38Bl8N8s1rh
ዛሬ በመልመጃ ፖድካስት ከዩኒቨርስቲ ክለብ ተጫዋችነት አንስቶ ወደ ትልልቅ ክለቦች በማደግ እስከ ብሄራዊ ቡድን ድረስ የተጫወተው የኮከብ ግብ አስቆጣሪነትነት ማእረግ እና አመለ ሸጋነት መጠሪያው የሆነው የእግር ኳስ ተጫዋች ፍፁም ገ/ማሪያም እንግዳችን ነው ። በመልመጃ you tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ። https://youtu.be/gsIPWEB33bo?si=JY673rpAMx8Izyls
መልመጃ ፖድካስት የምእራፍ 2 ( episode 1) እንግዳችን ድምፃዊት እና የቲያትር ባለሞያ የሆነችው "ለምለም ሀ/ሚካኤል "ናት ። ለምለም በመጀመሪያ ሰው ጋር የደረሰችው 5 ሴቶችን ከፊት አድርጎ ከበስተጀርባው ትልልቅ ባለሞያዎችን በካተተው"በየኛ"ፕሮጀክት ሲሆን እዛው ላይ ከሰራቻቸው የቡድን ስራዎች በተጨማሪ ገዳም ፣ለበጎ ነው እና ላሊበላ ጨምሮ በራሷ የሰራቻቸው ሙዚቃዎች ተጠቃሽ ናቸው። በቅርቡ "ማያዬ"የተሰኘ አልበምንም ለአድማጭ አድርሳለች ። በመልመጃ ፖድካስት ከለምለም ጋር ስለ ልጅነቷ ፣ስለ ተማረችው የቲያትር ትምህርት ፣ስለ ስራዎቿ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል ። በመልመጃ You tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላቹ 💜 https://youtu.be/giuyU_RyE0Q?si=x62gafHWLCnfUd7N
በአጭር ደቂቃ ውስጥ እንዲህም አይነት ሰፊ ሀሳብ ይገለፃል ተመልከቱት 🖤 https://youtu.be/5BhL5kG1aGI?si=wZv4ycMrhhn-RiwK
🎭 ዐዲስ ነገር አጫጭር ኤክስፐርመንታልና በስልክ ብቻ የተቀረጹ ፊልሞችን ወደ እናንተ በዩቲዩብ በኩል ለማድረስ በ «Gfilms» ቻናል በኩል መጥቼያለሁ። በሲኒማቶግራፈርነትና ዳይሬክተርነት ወደ እናንተ የማደርሰው የመጀመሪያው አጭር ፊልም «ስለሰበርሺኝ ይቅርታ» ይሰኛል። ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ይለቀቃል። በቀጣይም ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደ እናንተ የሚደርሱ አጫጭር ትዕይንቶች አሉ። እስከዚያው ቻናሉን ማስተዋወቅና ሰብስክራይብ ማድረግ ይቻላል። https://www.youtube.com/@Gfilms.1 አመሰግናለሁ 🙏
"ከንስር እና ምስር" መፀሀፍ ደራሲ እና የህግ ባለሞያ ቴዎድሮስ መብራት ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 5 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜 https://youtu.be/N3vFpvLmOws?si=7eocYLduTAZj05DA
ከስነ ልቦና ባለሞያ ትእግስት ዋልተንጉስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 4 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜 https://youtu.be/MZlJHJVmBW0?si=L7JR54JUGy8iVfSf
ይህቺ ብርቱ ሴት እያንዳንዱ ለሰው የምታካፍለው ሀሳብ፣የምትሰጠው ትምህርት፣የምትመክረው ህይወት እራሷ አሳልፋ የመጣችው የህይወት መንገድ ነው ።ያልኖረችውን አታወራም ! በመሰለኝ እና በዘፈቀደ አልመጣችም ሞያዋን ተምራ ከሚባለው በላይ ከትንሽ እስከ ትልቅ አይታበት ነው እዚህ የደረሰችው ። የስነ ልቦና ሞያ እና ድጋፍ፣የአእምሮ ጤና እና የልጅነት ጠባሳ ስለሚባሉት ጉዳዮች በአደባባይ ሰዉ ስራዬ ብሎ ማውራት ከመጀመሩ በፊት ገና የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ተማሪ እያለች የምትማረውን የ psychology ትምህርቷን ስራ ላይ ለማዋል የለፋች ሴት ናት 💜 ስለመጣችበት መንገድ ፣ስለገጠሟት መውደቅ መነሳቶች እንዲሁም ስራው ላይ ስላለው ጉዳይ አውርተናል ። የስነ ልቦና ባለሞያ ትእግስት ዋልተንጉስ እንግዳዬ ስለሆንሽ አክብረሽኝ ስለተገኘሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 የመልመጃ podcast ክፍል 4 የሆነው ከስነልቦና ባለሞያዋ ትእግስት ዋልተንጉስ ጋር ያደረግነው ቆይታ ዛሬ 11 ሰአት ላይ ይጠብቁን ። subscribe and share በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ። https://youtu.be/enUymN6Ck4s?si=rRuO9gb9KRhiNlWc
ከህግ ባለሞያው ሰመረ ካሳዬ ( ሰመረ ባሪያው )ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 3 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ። subscribe and share በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ። 💜🥰 https://youtu.be/enUymN6Ck4s?si=co0_1eJoRyC-zraY
ወደ እዚህ ሞያ መግባት ከትምህርቱ በተጨማሪ ስራው ላይ የሚገጥመውን ፈተና ይቺ ምናላት በማያስብል ደረጃ የመጀመሪያው መልመጃ podcast መተላለፍ ሳይጀምር እና መተላለፍ ጀምሮ ገና በመጀመሪያው episode ብዙ ብርታትን እንደሚጠይቅ በግሌ ተረድቻለሁ ።ብዙ ሰው ከሚሰጠው ማበረታቻ በላይ አንድ ሰው የሚፅፈው ትችት ለምን ያህል ሰአታት እንደሚያስቆዝም ከሰሞኑ አይቼዋለሁ ። በአንድም በሌላም ግን እንቀጥላለን ገና ብዙ አለ 💜 መልመጃ podcast በተለያዩ ሞያ ላይ ያሉ ሰዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል። በየጊዜው ስለዮኒቨርስቲ ትምህርት አሰጣጥ ስለ መማር value መውረድ ትምህርቱ እና ስራው ላይ ስላለው ልዮነት ይወራል አይደል ? ፈገግ እያልን እንወያይበት የሚስተካከለው ጉዳይ አብረን እንሞክርበት 💜 የመጀመሪያውን episode አይታቹ አስተያየት የሰጣቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 ሁለተኛው episode ከጋዜጠኛ ሶዶ ለማ ጋር ፈገግ እያልን ያደረግነው ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ 🥰 subscribe and share በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ https://youtu.be/gu3V5xwmvKA?si=zxJJNEgaydveJAYC
የመልመጃ podcast episod 1 የሆነው ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ያደረግነው ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ። ጅማሬ አይደል ስህተት ብዙ ይኖረዋል ማንኛውም አስተያየት አድርሱኝ 💜
እንግዳዬ እንዲሆን ደውዬ ስጠይቀው የሰጠኝን ክብር እና ማበረታቻ መቼም ቢሆን የምረሳው አይሆንም ። በልጅነት እያያቹት አድጋቹ ከልብ የምታከብሩትን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ interview ማድረግ ምን ያህል ከባድ እንደሚሆን በእሱ አይቼዋለሁ የተቀረፀውን ለ editing ቁጭ ብዬ ሳየው እንደዚህ ተፍለቅልቂያለው እንዴ ? ምን ሆኜ ነው አስብሎኛል ። ስለ ተማረው ትምህርት ዮኒቨርስቲ ቆይታ፣ ተምሮ ሲወጣ ስራው ላይ ስለገጠመው ፣ ሞያው ላይ ስላለው መልካም እና ከባድ ጉዳዩች አውርተናል ። መልመጃ podcast እነሆ episode 1 ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር የነበረን ቆይታ ነገ ሰኔ 22 በእለተ ቅዳሜ አመሻሽ 11 ሰአት ላይ ይለቀቃል ። ማስታወቂያውን አይታቹ ብቻ ጥሩ ነገር አለው ብላቹ subscribe እና share ያረጋቹልኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።አይታቹም አስተያየታቹን እንዳይለይ 💜ያላረጋቹም አድርጋቹ ጠብቁን። https://youtube.com/@melmejapodcast?si=m8nvJcalOgKuXGag
በጣም ብዙ ጊዜ ሰዎች ምን ይቆጫቹሀል ሲባሉ ዮኒቨርስቲ ያባከንኩት ጊዜ ፣በመማር የጨረስኩት፣ ሞያውን ሳልፈልግ መማሬ፣ትምህርቱን የተማርኩትን ያህል ስራው ላይ አልጠቀመኝም ሲሉ እሰማለሁ ። አንዳንድ ሰዎችም በተቃራኒው እንኳን ተማርኩ እዛ ያሳለፍኩት ጊዜ በምንም አይተመንም የሚያስብሉ ትዝታዎች አሉ ይላሉ...እነዚህን ሀሳቦች ዋና ጉዳይ አድርገን ከተለያየ ሞያ ከመጡ እንግዶች ጋር ልናወራ ነው 💜 ዘወትር ቅዳሜ ከ11 ሰአት ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል ። "መልመጃ podcast" Subscribe እድርጋቹ ቆዮንማ https://youtu.be/SlNTbNNHxiQ?feature=shared
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
▸Author ፦HEnock Bekele ▸Photographer ፦ Gebrela Shewakena ▸Model ፦ https://t.me/terkan_be_esua💃 ▸Project ፦ ሀገር ያጣ ሞት