- Последний пост
- 5 сент. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ስለ ግብፅ ምን ተናግረው ነበር። ስሙት እስኪ https://www.facebook.com/share/v/DhpBM8Ucfbpkge9e/?mibextid=oFDknk
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለመላው የክርስቲና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል!
#ነውርእናወንጀል መጀመሪያ ተመልካች ለመሳብ ያደረጉት ርዕስ መስሎኝ ነበር (በእርግጥ እሱም ቢሆን ሩብ እንኳ ልክነት አይኖረውም ፕሮግራሙ ውስጥ ያለው ድድብና የባሰ ሆኖ ከቨር ስለሚያደርገው እንጂ) ፍልፍሉ "ይቅርታ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ..." ሲል ጃሉድ ቀለል አድርጎ "የምን ይቅርታ ነው? ፈጣሪውንስ ሚዳፈር አለ አይደል እንዴ? ኖርማል ነው" ይለዋል። ጥላሁን ይቀበልና "አዎ ስንት ነገር አለ አይደል ይሄማ ኖርማል ነው። የእኔን አባት ጨምሮ አብዛኛው ወንድ ጠልፎ'ና ደፍሮ ነው ያገባው" ብሎ ስለ አስገድዶ መድፈር የሰራውን ዘፈን ይዘፍናል። ደፈራት ደፈራት ደፈራት መሬት አስተኝቶ እያንፈራፈራት እኛ እስከምናውቀው ከጥንት ጀምሮ ሁሉም ሰው ያገባው አስገድዶ ደፍሮ ከጀርባቸው ብዙ ሳቅ አለ የሚያወሩት እና የምሰማው የተለያየ እስኪመስለኝ ድረስ ። ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት? ምንድነው የምታደርጉት? ሚዲያውስ ልክነቱን አምኖበት፥ ሀሳቡን ተቀብሎት ነው ፕሮሰሱን ሁሉ አሳልፎ እንዲተላለፍ ያደረገው? አልገባኝም Via Beza Wit @EliasMeseret
видео или голосовое, без подписи
"እነሆ÷ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው።" ሉቃ ፪÷፲፩
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከናቅናት ቀጣይ የኢትዮጵያ ፈተና ትሆን ይሆናል!! ይሄ ትርክት በዚህ ከቀጠለ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰቱ ችግሮችና አሁንም እየተከሰተ ካለው ችግር ሊብስ ይችላል በብልፅግና ዘመን ነገሮች ሲጀምሩ ይናቃሉ (under mine) ይደረጋሉ ያቺ የመናቅ አባዜን ስለማቃት ነው ዛሬ ለመፃፍ የተገደድኩት,ይቺ ሀገር ጫና በዝቶባታል ብየ ነው በዛሬው ዕለት ታላቅ የኢሳ ህዝብ እንመሰርታለን ሲባል ማንን ለመግጠም እንደሆነ ለማውቅ አይቸግርም ለማንኛውም በሽንሌ ዞን የጀቡቲ እናና የኢትዮጵያ ኢሳ ጎሳ የጀቡቲ ገንዘብ ሚ/ር እና የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዚዳንት አቶ እብራሂም ኡስማን ትልቅ ህዝባዊ ስብሰባ እያካሄዱ ነው።በዚህ ስብሰባ ከተሳተፉት መሃከል አቶ አልያስ ደዋሌ ይገኙበታል፥ አቶ ኤልያስ ደዋሌ ማለት ደግሞ የጀቡቲ ገንዘብ ሚ/ር የዛሬ ሁለት አመት አዋሽ ውንዝ የጀቡቲ ነው ብሎ ትዊተር ገፅ የለጠፈ ደፋር ሰው ናቸው። ስለዚህ ይቺ መሰባሰብ ለበኋላ እንዳንነታርክባትና ወደ ማያበራ ችግር እንዳትወስደን በአግባቡ እንያት ግድ የለም ለማለት ነው።
ነፍስ ይማር😭 ትናንት ከነዛ ወራሪ ጥይት ተርፋችሁ ዛሬ ትናንት ጋሻ መከታ በሆንክለት ወንድም ጥይት መሞታችሁ ከልብ አሳዝኖኛል 😭😭😭
ነፍስ ይማር😭 ትናንት ከነዛ ወራሪ ጥይት ተርፋችሁ ዛሬ ትናንት ጋሻ መከታ በሆንክለት ወንድም ጥይት መሞታችሁ ከልብ አሳዝኖኛል 😭😭😭
እውነት ያሸንፋል!
የመከላከያ ሰራዊት ለሀገራዊ ደኅንነት የመጨረሻው ምሽግ በመሆኑ ለሕዝባችን እና ሀገራችን ደኅንነት ሁልጊዜም እንሠራለን ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የአየር ጥበቃ ፖሊስ አባላቱን እና ቴክኒሻኖች አስመርቋል፡፡ በዚሁ ወቅት የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ባደረጉት ንግግር÷ በርካታ ልፋትን አከናውናችሁ የማዕረግ ሽልማትን ያገኛችሁ የአየር ሃይል አባላትና ቤተሰቦች ለዚህ ስለበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ አየር ሃይል የሀገሪቱ መከላከያ ክንድ መሆኑን ጠቅሰው÷ ይሄንን ኃይል ማጠንከር ብቻ ሳይሆን የባህር ሃይል አቅምንም በመጨመር ከፍ ማለት እንደሆነ ተናግረዋል። አሁን ላይ ኢትዮጵያ ትልቅ የምድር ሃይል አቅምን ገንብታለች ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ÷ አየር ሃይላችንንም በከፍተኛ አቅምና ችሎታ የጠነከረ ለማድረግ በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየተሰራ ነው ብለዋል። በዘመነ ህውሓት የአየር ሃይሉን አቅም በአቅሙ ወደታች የሆነ እና የብሄር ብሄረሰብ ተዋጽኦም ያልነበረው ተቋም አድርጎት እንደነበረ አስታውሰው÷ ኢትዮጵያ ለስሙ ብቻ አየር ሃይል አላት ተብሎ ለውድቀት እንድትዳረግ ያደረገ የህውሓት የሴራ ውጤት እንደነበረም ገልጸዋል፡፡ የሀገሪቱን የፓይለት ባለሙያዎች ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን÷ ከውጭም ሌሎቹን ማሰልጠን የሚችል አቅም ተፈጥሯል ነው ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አየር ሃይል የአፍሪካ የልምድ መውሰጃ ማዕከል እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ የተመላከተ ሲሆን÷ ባለፉት ሁለት አመታት በተሰራው ስራም ለውጥ ማምጣት ተችሏል ተብሏል። አየር ሃይሉ የደረሰበትን ከፍታ በሽብር ቡድኑ ላይ ያከናወነው የጀግንነት ተግባር እና ጀብዱ ማሳያ እንደሆነ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
እንኳን ለከተራና ለብርሐነ ጥምቀቱ በዓል በሠላም አደረሣችሁ!