tgindex
ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ

ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ

Статистика

ይህ የእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ፤ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ ● መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች ● መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ● ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች ● የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
24
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 226
−1 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
145
40 постов
Вовлечённость
11,8%
к подписчикам
Постов в день
3,4
всего 40
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
131
1/48двое суток
150
1/72трое суток
161

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ክፍል ፲ https://t.me/weludebirhane

  • በእለተ አርብ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን ለመቀላቀል 👉 https://t.me/weludebirhane

  • 🔔 ​ነሐሴ 8 🔔   በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ 👉ዲያቆን 📖ሮሜ 9÷24....... 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖1ኛ ጴጥ 4፥12..... 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 16÷35..... 👉ምስባክ 📖መዝ 57፥8-10 ወድቀት እሳት ወአርኢክም ለፀሐይ ዘእንበለ ጺትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውህጠ ክሙ               👉ትርጉም እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም እሽኳችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችዋል                           📖ወንጌል ማቴ 7÷12-26 📣ቅዳሴ ዘእግዝእትነ    < ወስብሐት ለእግዚአብሔር >      #መልካም ቀን ለመቀላቀል 👉  @weludebirhane

  • 13 авг.170из weludebirhane

    በእለተ ሐሙስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @weludebirhane

  • без подписи

  • 13 авг.1441из weludebirhane

    #እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን "መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::" መዝ. ፹፮፥፩-፮ #ቅዳሴ ማርያም አብርሃምና እንደ ይስሐቅ እንደ ያዕቆብም ሦስት የምንል አይደለም በገጽ ሦስት ሲሆን አንድ ነው እንጂ ። ከፍጥረት ሁሉ እንደሚቀድም እንደ አዳም አንድ የምንል አይደለም በባሕርዪው አንድ ሲሆን ሦስት ነው እንላለን እንጂ ። ክፉዎች አይሁድ ባለማወቃቸው የእግዚአብሔርን ገጽና አካል አንድ ነው የሚሉ በደለኞችን የይስማኤል ወገኖችንም እነሆ እንሰማቸዋለን ልቦናቸውን ያሳወሩ ናቸው ። አምላኮቻቸውም ብዙ አጋንንቶቻቸው ብዙ የሆኑ በጣዖት የሚያመልኩ አረማውያንን እነሆ እናያቸዋለን ። እኛ ግን በጎ ጐዳና የሚያስተምሩትን እንከተላለን ። ሐዋርያት እንዲህ እያሉ እንዳስተማሩን ። አብ ፀሐይ ነው ወልድ ፀሐይ ነው መንፈስ ቅዱስም ፀሐይ ነው ። ከሁሉ በላይ የሚሆን አንድ የእውነት ፀሐይ ነው ። አብ እሳት ነው ወልድ እሳት ነው መንፈስ ቅዱስም እሳት ነው ። በልዕልና ያለ አንድ የሕይወት እሳት ነው ። አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስ ቅዱስም ጎሕ ነው ። በብርሃኑ ፀዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጧት ጎሕ ነው ። አብ ጒንደ ወይን ነው ወልድ ጒንደ ወይን ነው መንፈስ ቅዱስም ጒንደ ወይን ነው ። ዓለሙ ሁሉ የጣፈጠበት አንድ የሕይወት ወይን ነው ። አብ ሐሊብ ነው ወልድ ሐሊብ ነው መንፈስ ቅዱስም ሐሊብ ነው ። ጭማሪ የሌለበት አንድ ሐሊብ እርሱ ነው ። እንዲህም እናምናለን እንዲህም እንታመናለን ። ምንጭ: –ቅዳሴ ማርያም @weludebirhane

  • 13 авг.922из weludebirhane

    #ቅዳሴ ማርያም " ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ" 🙏ቅዳሴማርያም🙏 @weludebirhane

  • 13 авг.79из weludebirhane

    @weludebirhane

  • 13 авг.8712из weludebirhane

    #እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን 💠ጽንሰታ ለማርያም 🔹ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል:: ❓ስለ ምን ነው ቢሉ 🔸ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተጸነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው:: 🔹 #አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ:: ✍"ለጽንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኩስ ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ" ✍"ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው" 📖መጽሐፈ ሰዓታት 📖ኢሳ 1፥9 🔸ይሕች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል:: ❓የእመቤታችን መጸነስስ እንደ ምን ነው ቢሉ 🔹ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ(አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በሕጉ ጸንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር:: 🔸ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች "ልጅ የላችሁም" በሚል ይናቁ ነበር፤ ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር:: 🔹ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ:: 🔸እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም፤ የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው:: 🔹አንድ ቀን ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች:: ✍"እንስሳትና አራዊትን እጽዋትን በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን" ብላ አዘነች:: 🔸ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ:: 🔹ለአርባ ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ፤ በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ:: 🔸#እርሱ ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ:: 🔹#እርሷ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች:: 🔸ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: 🔹ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ፤ በሰባተኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: ✍ "ዓለም የሚድንባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው:: 🔸እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ:: 🔹እንደ ሥርዓቱም በዚህች ቀን አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች:: ✍"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ" ✍"ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" 👉(ቅዳሴ ማርያም)👈 #ንፅህ በድንግልና ስርኩ በቅድስና እመቤታችን ፀጋው ክብሩ እንዳይነሳ ለምኝልን አምሮው ልቡን በልቦናች ሳይብን አሳድሪብ አሜን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን @weludebirhane

  • 13 авг.1331из weludebirhane

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈፅማሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሠራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከናውናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሰለጥናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ይስባሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለምዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያነጻሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከብራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስጨክናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጋርዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለብሳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ባለምዋል ያደርጋሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይቀመጣሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራሉ ። እንዲህ እናምናለን እንዲህም እንታመናለን አንድነትን ሳንለይ የተለየ እንዳይሆን ። የተቀላቀለ እንዳይሆን እንለይ። እንደ አብርሃምና እንደ ይስሐቅ እንደ ያዕቆብም ሦስት የምንል አይደለም በገጽ ሦስት ሲሆን አንድ ነው እንጂ ። ከፍጥረት ሁሉ እንደሚቀድም እንደ አዳም አንድ የምንል አይደለም በባሕርዪው አንድ ሲሆን ሦስት ነው እንላለን እንጂ ። ክፉዎች አይሁድ ባለማወቃቸው የእግዚአብሔርን ገጽና አካል አንድ ነው የሚሉ በደለኞችን የይስማኤል ወገኖችንም እነሆ እንሰማቸዋለን ልቦናቸውን ያሳወሩ ናቸው ። አምላኮቻቸውም ብዙ አጋንንቶቻቸው ብዙ የሆኑ በጣዖት የሚያመልኩ አረማውያንን እነሆ እናያቸዋለን ። እኛ ግን በጎ ጐዳና የሚያስተምሩትን እንከተላለን ። ሐዋርያት እንዲህ እያሉ እንዳስተማሩን ። አብ ፀሐይ ነው ወልድ ፀሐይ ነው መንፈስ ቅዱስም ፀሐይ ነው ። ከሁሉ በላይ የሚሆን አንድ የእውነት ፀሐይ ነው ። አብ እሳት ነው ወልድ እሳት ነው መንፈስ ቅዱስም እሳት ነው ። በልዕልና ያለ አንድ የሕይወት እሳት ነው ። አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስ ቅዱስም ጎሕ ነው ። በብርሃኑ ፀዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጧት ጎሕ ነው ። አብ ጒንደ ወይን ነው ወልድ ጒንደ ወይን ነው መንፈስ ቅዱስም ጒንደ ወይን ነው ። ዓለሙ ሁሉ የጣፈጠበት አንድ የሕይወት ወይን ነው ። አብ ሐሊብ ነው ወልድ ሐሊብ ነው መንፈስ ቅዱስም ሐሊብ ነው ። ጭማሪ የሌለበት አንድ ሐሊብ እርሱ ነው ። እንዲህም እናምናለን እንዲህም እንታመናለን ። ምንጭ: – ቅዳሴ ማርያም ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !    (ያዕቆብ 1፥19)    < ወስብሐት ለእግዚአብሔር >      #መልካም ቀን   #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ    ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉  @weludebirhane

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 авг.14821из weludebirhane

    #የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስሞች #ከፍጥረት ሁሉ #ሰይጣን አንቺን አብዝቶ ይጠላል። #ለምን ቢሉ፦ከአንች በተወለደው #ድል ተነስቷልና" #አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ @weludebirhane