tgindex
BDU Residence administration channel

BDU Residence administration channel

Статистика

የመኖሪያ ቤቶችን ድልድል በተመለከተ በዚህ ገጽ

Последний пост
4 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 402
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 541
20 постов
Вовлечённость
466,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 271
1/48двое суток
2 602
1/72трое суток
2 806

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 4 авг.2 561355

    ሰላም ውድ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች! የማጠቃለያ ውጤት ከላይ በተያያዘው መሰረት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች በአካዳሚክ ዩኒቶቻችሁ ኮሚቴዎች በኩል እስከ 01/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ድረስ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን!

  • 11 мая4 6231241

    ለመኖሪያ ቤት አመልካቾች! የምርምር እና ህትመት ውጤቶች አያያዝ ሙሉ በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር በተላከው የእድገት/promotion/ መመሪያ መሰረት ስለሆነ በፊት ከነበረው ውጤት ጋር ልዩነት ሊያመጣ ስለሚችል በተላከው የእድገት መመሪያ መሰረት የምርምር ውጤታችሁን ለኮሚቴዎች እንድታስገቡ ለማሳሰብ ነው። መልካም ቀን!

  • 4 мая6 0172421

    ሰላም ውድ አመልካቾች! ባቀረባችሁት ጥያቄ መሰረት በአንዳንድ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር የስራ ክፍሎች ላይ በተፈጠረው የሲስተመ መቆራረጥ ምክንያት በተገለጸው ጊዜ ማመልከቻችሁን ማስገባት እንዳልቻላችሁ በኮሚቴዎች በኩል ተገልጾልናል። ስለሆነም በዚሁ መሰረት ያለው የስራ ጫና ጭምር ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ 12 የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። መልካም ቀን!

  • 21 апр.5 8202844

    ማስታወቂያ ለመምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች በሙሉ እንደሚታወቀው የመኖሪያ ቤቶች አስተዳደር በየጊዜው የመኖሪያ ቤቶች የውጤት ድልድል እያደረገ የቤት ምደባ አገልግሎት ይሰጣል። ስለሆነም የቤት ድልድል አገልግሎት የምትፈልጉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 26/08/2018 ዓ.ም በየአካዳሚክ ዩኒቶች በተመረጡት ኮሚቴዎች በኩል ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ// 1) ከዚህ በፊት ማለትም በ2017 ዓ.ም ያመለከታችሁ አመልካቾች ማስገባት የምትፈልጉት ተጨማሪ ማስረጃ ካለ ብቻ ለኮሚቴዎች እንድታስገቡ ይሁን። 2) አዲስ አመልካቾች ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር መሰረት የተሟላ ማስረጃ ማስገባት ይኖርባችኋል።

  • 13 апр.5 13367

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ውድ የድልድል ኮሚቴዎች! ረቡዕ በ07/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በውጤት አሰራር ዙሪያና ስለሲስተሙ አጠቃቀም ገለጻና ማብራሪያ ስለሚኖር ከአካዳሚክ ዩኒት አንድ ተወካይ እንድትገኙ እናሳስባለን።

  • 10 февр.5 9171715

    አርብ በ06/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 360 ያላችሁ አመልካቾች ከላይ በተያያዘው መሰረት ዘንዘልማ ላሉት ባለ 1 መኝታ ቤቶች ብቻ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። እንዲሁም ሰኞ በ09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ለስቱዲዮ አመልካቾች እስከ ተ.ቁጥር 510 ያላችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 2 февр.5 86822

    видео или голосовое, без подписи

  • በ27/05/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ተራ ቁጥር 330 ያላችሁ አመልካቾች ከታች በተያያዘው መሰረት ዘንዘልማ ላሉት ባለ 1 መኝታ ቤቶች ብቻ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 27 янв.5 88726

    አርብ በ22/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 290 ያላችሁ ባለ 1 መኝታ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ባለ 1 መኝታ" ቤቶች መሰረት በማድረግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 1 янв.6 58349

    በ01/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 480 ያላችሁ ስቱዲዮ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች መሰረት በማድረግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 22 дек.6 601104

    ሃሙስ በ16/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 280 ያላችሁ ባለ አንድ መኝታ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ባለ አንድ" መኝታ ቤቶች መሰረት በማድረግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 11 нояб.8 7901210

    አርብ በ05/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 260 ያላችሁ ባለ አንድ መኝታ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ባለ አንድ" መኝታ ቤቶች እንዲሁም እስከ ተራ ቁጥር 470 ያላችሁ ማክሰኞ በ09/03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ስቱዲዮ ቤቶችን ታሳቢ በማድረግ በወጣላችሁ መርሃ ግብር መሰረት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ማክሰኞ በ27/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 460 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ረቡዕ በ14/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 በውጤታችሁ መሰረት እስከ ተ.ቁጥር 260 ያላችሁ ባለ አንድ መኝታ ቤት አመልካቾች ሲስተም ላይ ያሉትን ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን  እየገለጽን በተጠቀሰው ሰዓት ያልተገኘ አመልካች እንዳልፈለገ ተቆጥሮ በሰዓቱ ለተገኙ አመልካቾች ምደባ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን።          መልካም ጊዜ!

  • ሰኞ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 በውጤታችሁ መሰረት እስከ ተ.ቁጥር 60 ያላችሁ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አመልካቾች ሲስተም ላይ ያሉትን ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ሰዓት ያልተገኘ አመልካች እንዳልፈለገ ተቆጥሮ በሰዓቱ ለተገኙ አመልካቾች ምደባ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን። መልካም ምሽት!

  • ሰኞ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 በውጤታችሁ መሰረት እስከ ተ.ቁጥር 60 ያላችሁ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አመልካቾች ሲስተም ላይ ያሉትን ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ሰዓት ያልተገኘ አመልካች እንዳልፈለገ ተቆጥሮ በሰዓቱ ለተገኙ አመልካቾች ምደባ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን። መልካም ምሽት!

  • ሃሙስ በ15/12/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ ተ.ቁጥር 420 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሚኖሩትን ባለ 2 እና ባለ 1 መኝታ ቤቶች ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ሰላም ለእርስዎ ይሁን ጌታየ ጸጋ ዘአብ! ሁሉን ነገር ጥንቅቅ አድርገን ተረድተነዋል። ማንም ሰው ባልተገባ መንገድ እንዲሰጠው ጠይቆ ለእሱ ካልተፈቀደ አሰራሩ ችግር እንዳለበት ባልተገባ መንገድ ቅድሚያ ከተሰጠው ደግሞ አሰራሩ መልካም የሚመስላቸው ብዙ አጭበርባሪዎች እንዳሉም ጠንቅቀን ተረድተነዋል። አውቃለሁ ባለፈው አርብ ማለትም እ.ኤ.አ በ08/08/2025 ባልተገባ መንገድ ጠይቀው አሰራሩ እንደማይፈቅድ እና ተገቢም እንዳልሆነ አስረድቸዎት ለጥያቄዎ ተገቢ መልስ የሰጠን ቢሆንም ባልተገባ መንገድ ባለመመደባችን አሰራሩ ጥሩ እንዳልሆነም ነግረውን እንደሄዱ የሚታወስ ነው።ባልተገባ መንገድ ለማግኘት ያግዘኛል ብለው የጻፉትን ዝርዝር የግል ጉዳይ ለPrivacy ሲባል ቆርጠን ትተነዋል። ይኸው ነው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለመረጃ ይሆናችሁ ዘንድ!

BDU Residence administration channel — tgindex