tgindex
የዘፈን ግጥሞች

የዘፈን ግጥሞች

Статистика

ለየትኛውም አይነት አስተያየት @narditi12 @inutii56

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 140
−7 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 942
20 постов
Вовлечённость
125,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
499
1/48двое суток
571
1/72трое суток
616

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/hu0xpLU5skk?si=lKA1eNHPsfvRrbZ_

  • https://youtube.com/shorts/K-j6GShd8RU?si=452cnI2A6bInZUpf

  • https://youtube.com/shorts/l_LqvhM3b-A?si=dX7JcFmIyFOpUPNj

  • 31 мар.2 975101

    https://youtube.com/shorts/eRP-iqT_Hjo?is=bY7a0oHbTMCpFaWQ

  • 30 мар.2 79112

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 мар.2 7283

    እንደማይሰለቻት

  • https://t.me/Mulervlog21 Join us 🥰🤩

  • https://youtube.com/@mulervlog21

  • https://youtube.com/@mulervlog21 Subscribe,Share,Like በማረግ እነረዳድ 🥰🙏🫡 1000 subscribers 🥰 4k watch hours 🫡

  • 18 янв.4 53073

    የዩቲዩብ ህልምዎን እውን ለማድረግ ዝግጁ ነዎት? 🚀🌟 ​"ብቻህን ከምትሮጥ አብረህ ብትጓዝ ሩቅ ትደርሳለህ!" ​የዩቲዩብ ቻናል ከፍታችሁ ሰብስክራይበር አልጨምር ላላችሁ፣ የቪዲዮ እይታ (Views) ላስቸገራችሁ ወይም ደግሞ አዲስ ቻናል ለመጀመር እያሰባችሁ ላላችሁ ሁሉ ትልቅ የምስራች! 🇪🇹 ​ብዙዎቻችን ጥሩ ይዘት (Content) እያለን ብቻችንን በመታገላችን ምክንያት ቻናላችን ሳይታወቅ ይቀራል። ይህን ችግር ለመቅረፍ እና ሁላችንም በጋራ ሞኒታይዝ እንድንሆን አዲስ የድጋፍ መድረክ አዘጋጅተናል! ​ምን እናተርፋለን? ​✅ ፈጣን እድገት፦ እርስ በርስ በመደጋገፍ የሰብስክራይበር እና የWatch Time ቁጥራችንን እናሳድጋለን። ​✅ የሞኒታይዜሽን እገዛ፦ ቻናላችሁ ገቢ ማመንጨት እስኪጀምር ድረስ አብረን እንሰራለን። ​✅ ቴክኒካዊ ድጋፍ፦ ስለ ታምብኔል (Thumbnail)፣ ታግ (Tags) እና SEO አጠቃቀም እንማማራለን። ​✅ ትብብር (Collaboration)፦ ቻናሎቻችንን በጋራ በማስተዋወቅ ሰፊ ተመልካች ጋር እንደርሳለን። ​እንዴት መቀላቀል ይቻላል? በጣም ቀላል ነው! ምንም ክፍያ አይጠይቅም፤ የሚያስፈልገው የእርስዎ ፍላጎት እና ታማኝነት ብቻ ነው። ​Link https://t.me/youtubechannal120 ሁላችንም ከ  0 ነው የምንጀምረው ምንም እያሳሰባቸው

  • 17 янв.4 0871512

    ጀመረች ጀመረች ጉንጉን ፀጉሯን ፈታች ልጅነትን ረታች ውበት ዘነበባት ወርቁን ጋረደባት(2)(2) ነይ ነይ ገላ ገመድ ድጦሽ ዝላይ ነይ ነይ ገላ ነበር ጨዋታዋ ነይ ነይ ገላ ምሽት በቀን ተካች ***እሷም በፋንታዋ **ገበና መደበቅ ***አወቀች ለመደች ***በአይናችን ስር አድጋ ***በአይናችን ላይ ሄደች በፍቅር ተራመደች ደረሰች አክርሟን ጣለች ተረታች ክፉ ደጉን ለየች ጀመረች በቃ ነፍስ አወቀች አማረች ከጊዜ ጋር ሄደች ከነፈች ከዘመን ጋር መጠቀች አበረች የእይወትን ፊደል ቀጠረች ጀመረች ከእናት ጉያ ወጣች ወፌቱ በረረች አዝ ነይ ነይ ገላ የሰፋ እንጀራ ይሰጥሽ * **እንጥፍ ያሳድግሽ ****ልጄ ተባረኪ *እግዜር ይመንድግሽ **በለው የመረቋት **የትናንትናዋ **ወፌ ቆመች አለች **እሷም በፌናዋ አብራን በበረረች ተጓዘች መንገዷን ቀና ጀመረ ህልሟ እሁን ሆነ አደገች ምርቃት ሰመረ ደረሰች ምኞቷ ተሳካ ደመቀች በውበት ላይ ውበት ጨመረች የህይወትን ፊደል ቆጠረች ጀመረች ከእናት ጉያ ወጣች ወፌቱ በረረች ነይ ነይ ገላ ዳሌዋ ኮራብኝ ***ሽንጧም አየው አለ ****ባቷ አይን አስቀረ ****ደረቷ ፏለለ ****አንገት መድፋት ቀረ ****አይኗ ተከፈተ *   *ልቧ ከቤት ወጣ ***እረቀ ሸፈተ ሰውነቷ ሞላ ደረሰች ቋንቋዋ ጣፈጠ በሰለች እሷ መለሎ ነች ተባለ እንጀራዋ ስፋ ታደለች ውበቷ ተጣራ አፈካች ተመልካቾም በዛ ማረከች የህይወትን ፊደል ቆጠረች ጀመረች ከእናት ጉያ ወጣች ወፌቱ በረረች

  • 7 дек.4 8232

    https://youtu.be/6Uz1FPJ-bng

  • 7 дек.4 81931

    Promotion 📢 Like 👍 Share 🔃 Subscribe🔔 በማረግ አበረታቱኝ 🙏♥️

  • የዘፈን ግጥሞች pinned «#Geremew_Asefa #selam_nesh ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ የደስታዬ ብርሃን ሁሉን ያደለሽህ ይመስገነዉ አንቺን ለኔ ያረገሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ  ሰላም አለሽ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ ሰላም አለሽ የደስታዬ ብርሃን ሁሉን ያደለሽህ ይመስገነዉ አንቺን ለኔ ያረገሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ ሰላም አለሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ…»

  • #Geremew_Asefa #selam_nesh ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ የደስታዬ ብርሃን ሁሉን ያደለሽህ ይመስገነዉ አንቺን ለኔ ያረገሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ  ሰላም አለሽ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ ሰላም አለሽ የደስታዬ ብርሃን ሁሉን ያደለሽህ ይመስገነዉ አንቺን ለኔ ያረገሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ ሰላም አለሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሃኒቴ ነሽ መድሃኒቴ ያመነሽ ልቤ ፍቅር አልብሰሽ ወግ አሳየሽው አንቺ ለኔ ነዉ የተፈጠርሽው (ሰላም ነሽ ፍቅር ነሽ) ያዳምነቴን የመፈጠሬን ትርጉም ያወኩት ማፍቀርን ባንቺ ነዉ ያጣጣምኩት (ሰላም ነሽ ፍቅር ነሽ) ከጎንሽ እርቄ እስከ ምድር ጫፍ ብጓዝም የትም በቃ መንገድ ፍፁም አልስትም (ሰላም ነሽ ፍቅ ር ነሽ) ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም አለዉ ፍቅር ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ የደስታዬ ብርሃን ሁሉን ያደለሽህ ይመስገነዉ አንቺን ለኔ ያረገሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድሀኒቴ ነሽ ሰላም አለሽህ ኑሪ በልቤ ተደላድለሽህ መድኃኒቴ  ነሽ ሰላም አለሽህ በንፁ ስሜት የስጋ ክፋይ ያህል ቀርበሺኝ አንቺስ እንደእናት ዳግም ወለድሺኝ (ሰላም ነሽ ፍቅር ነሽ) ሳዝን ስከፋ ፍቅርሽ ከጎኔ አለው ይለኛል ጭንቀቴን ገፎ ያረጋጋኛል (ሰላም ነሽ ፍቅር ነሽ) እስከ ዘላለም አብረን እንኑር ፍቅርን ተላብሰን ሃዘን ደስታዬ ባንቺው ይወሰን (ሰላም ነሽ ፍቅር ነሽ) ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም አለዉ ፍቅርሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር ፍቅር ነሽ ሰላም ሰላም ነሽ ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ ፍቅር  ፍቅር ነሽ Join us https://t.me/yezefengetm

  • 🎤 #ድምፃዊት_ሐመልማል_አባተ #የኔ_ነው እድሌ እጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ እንዲሆን የውሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነው እድሌ እሱ ነው ለኔ ሂወት የተወሰነው አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሃል ነጥዬ እሱን ነው የወደድኩት እሱን ነው ያፈቀርኩት እሱን ነው በልቤ ላይ እሱን ነው ያነገስኩት የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬ ከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬ ለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንዲሆን የተሰጠኝ ማንም ሰው የማይወስድብኝ ማንም ሰው የማይነጥቀኝ ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ላታገኙት አትመኙት በቃ በቃ በቃ ልጁ የኔ ነው የኔ ነው የኔ ነው የሰጠሁት ልቤን ነው ልቤን ነው ልቤን ነው የወሰድኩት ልቡን ነው ልቡን ነው ልቡን ነው እድሌ እጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ እንዲሆን የውሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነው እድሌ እሱ ነው ለኔ ሂወት የተወሰነው አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሃል ነጥዬ ሁዋ ሁዋ አልባሂቡ ሁዋ ሁዋ መሊክ ቀልቢ ሁዋ ሁዋ አልባሂቡ ሁዋ ሁዋ መሊክ ቀልቢ የናተም የናተ ነው የኔም የኔ የኔም የኔ የኔም የኔ ቀልድ አላውቅም በዓይኔ አትምጡ በብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ እንደ እሸት ባይታለፍም እንደ ቀልድ አይቀጠፍም ከኔ ነው አካል መንፈሱ የማንም አይደለም እሱ ተዉት ተዉት ተዉት ተዉት ላታገኙት አትመኙት በቃ በቃ በቃ ልጁ የኔ ነው የኔ ነው የኔ ነው Join us https://t.me/yezefengetm

  • 🎤 #ድምፃዊ_ማስተዋል_እያዩ 🎵 #ጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝ እና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋይን ሰብሮ ወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮ አገኘሽኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው [ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ]፪x አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር ባልጨክን ነው እንጂ ፊትም ባንቺ ጉዳይ ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ ወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰው ከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰው ብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱን ባልኩራራበትም ሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትም ለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝ አንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ https://t.me/yezefengetm ሼር➠

  • #አብዱ_ኪያር #ዘመን ♦♦♦♦♦♦♦ ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ፣ በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ፣ ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለው፣ ደግ ደጉን እመኝልሻለው፣ ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ፣ ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ፣(x2) ♦♦♦♦♦♦♦ ተቀየርሽ ወይ አንቺም ተቀይርሽ ወይ በጣም ያሳዝናል፣ አንቺ እንዲ የሆንሽ አንቺ እንደዚ ከሆንሽ ማን ሰው ይታመናል፣ ያሳዝናል አንቺ እንደዚ ከሆንሽ የቱ ይታመናል፣ አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ፣ የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ፣ ከሌላ አዋዶ ከሌላ አፋቅሮ፣ ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ፣ ….አዬ ዘመን(x2) አቤት ክፉ ዘመን፣ ♦♦♦♦♦♦♦ ማንን ልውደድ ማንን ልቅረብ ደግሞ ማንን ልመን፣ ማንን ልውደድ ማንን ልመን አዬ ዘመን አዬ ዘመን(x2) ♦♦♦♦♦♦♦ ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ፣ በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ፣ ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለው፣ ደግ ደጉን እመኝልሻለው፣ ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ፣ ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ፣(x2) ♦♦♦♦♦♦♦ አይኔ አታልቅስ ልቤም ብዙ አትዘን በል ተለማማደው፣ የወደደህን እጥፍ አርገህ ውደድ የተወህንም ተው፣ ተለማምደህ ልቤ ተለማምደህ የተወህንም ተው። አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ፣ የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ፣ ከሌላ አወዶ ከሌላ አፋቅሮ፣ ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ፣ አዬ ዘመን አዬ ዘመን…… https://t.me/yezefengetm ሼር➠

  • #ግርማ_ተፈራ #ልክ_እንዳየሁሽ ♦♦♦♦♦♦♦ ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ ድሮም በጅ የያዙት ከምን ይቆጠራል ደግሞ በሠው ሲያዩት ተመልሶ ያምራል ፍቅር አይሉት ቅናት ምን ይሆን ነገሩ ከሰው ጋራ ሳይሽ ልቤ መሸበሩ ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አብረሽኝ እያለሽ ደስተኛ መሆኔን ምን ነበር እንዳላይ የጋረደው አይኔን ያን ጊዜ ቁንጅናሽ ላይኔ እንኳን ሳይሞላ ዛሬ አመረሽ ታየሽኝ ሳገኝሽ ከሌላ ልክ እንዳየሁሽ ልቤ እርብሽ አለብኝ ለካ እንዲህ ውብ ነሽ እኔስ ማመን ተሳነኝ ልክ እንደ አዲስ ሰው ሆኜ ዛሬ ብመኝሽ ሲያምረኝ ይቅር እንጂ መቼም ከሰው አልቀማሽ አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል አቤት እንዴት ይገርማል ቆንጅተሻል አምረሻል ምን ዋጋ አለው ይገርማል አንዴ ከጄ ወጥተሸል ዛሬ ሳይሽ ይገርማል እንደገና ይገርማል አማለልሽኝ ይገርማል አማርሽና ይገርማል ♦♦♦♦♦♦ Join us https://t.me/yezefengetm

  • 🎤 # ድምፃዊ _ ተፈራ_ነጋሽ 🎵 #(ተመለሺ)_ግፍ_የዋልሺው ግፍ የዋልሺው በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ሲለኝ በሃዘን እንባ የሸኘሁሽ እረ ነይ ተመለሽ ተይ ነይ ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ ኧረ ነይ ዙሪያው ገደል ሆኖ ተስፋ በሌለበት ኑሮ እንዴት ይቻላል ኡሁሁ ለመጪው ነው ማሰብ ያለፈውን ትተን መስማማት ይሻላል እስኪ ፍቅሬ ነይ እንተማመን ከኔ ወይስ ካንቺ የት ያለው ስዕተት ማህላችን ፍቅር ሰላም ይስፈን በንፁህ ልባችን እንማከርበት እኔማ ያላንች መች ይሆንልኛል ሀሳብ እያጉላላ ያወዛውዘኛል ርቀሽኝ ስትሄጅ ስትሄጅ ጨንቆኛል ጠቦኛል ከፍቶኛል/2/ እስኪ ተረጅው ካጀማመሩ በመሰረቱ እንደሚለያይ እንደየአይነቱ የሰው ፍጥረቱ በአለም የለም የማይሳሳት ልማጸንሽ ብበድልሽም ይቅር በይና ነይ ተመለሽ ተመለሽ ተይ ተይ ተመለሽ ተይ ተይ ተመለሽ ነይ በይ ተመለሽ ነይ በይ ሼር➠ https://t.me/yezefengetm

የዘፈን ግጥሞች — tgindex