ዘውድ አክሊል Zewd Aklil
Статистикаበየቀኑ ምርጥ ምርጥ የግጥም ስራዎች የሚቀርቡበት Channal ነው። የቻናሉ ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። @zewd_aklil
- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 160
- 1/48двое суток
- 183
- 1/72трое суток
- 197
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፈጣሪ ሲወዳችሁ ሰው ነው ሚሰጣችሁ🥰 @zewd_aklil @zewd_aklil
ሰው እኮ እንግዳ ነው።ስለወደፊቱ እያሰበ አሁኑንን ይረሳል፣ ወደፊት ደሞ ያለፈውን በማስታወስ ያነባል። @zewd_aklil @zewd_aklil
አንዴ ልመርቃችሁ ልቤ ላይ ስላለ ማለት ነው....የሰው ፍቅር እና ክብር ይስጣችሁ በእውነት😌 @zewd_aklil @zewd_aklil
telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳 እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት እዚህ ጠቅ አድርግ 👇 https://uiee.lfhkj.xyz/cHWI/?p=t&gver=1
telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳 እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት እዚህ ጠቅ አድርግ 👇 https://uiee.lfhkj.xyz/cHWI/?p=t&gver=1
telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳 እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት እዚህ ጠቅ አድርግ 👇 https://uiee.lfhkj.xyz/cHWI/?p=t&gver=1
ጊዜ ያነሳል ጊዜ ይጥላል ትንሽ ብቻ ጠንከር በሉልኝ💪 @zewd_aklil @zewd_aklil
ጠፍተሃል የምትሉኝ ሰዎች ቆይ ምን ላድርጋችሁ ? አይገባችሁም ደክሞኛል🥀 😔 @zewd_aklil @zewd_aklil
💔ውስጣችን በጣም ሲጎዳ በማያስለቅስ ነገር ዝምብለን ማልቀስ እንጀምራለን😢... @zewd_aklil @zewd_aklil
ከሄደው ይልቅ የሚሚመጣው ይበልጣልና ተመስገን ማለት አንርሳ😊😊😊 @zewd_aklil @zewd_aklil
አንዳንድ ጊዜም የተበላሸ ሰዓት ልክ ሚሆንበት ጊዜ አለው ።🤗 @zewd_aklil @zewd_aklil
#ማዲንጎ 💔💔💔💔💔 አረ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ😔 ብሠማም ክፉ ነገር ባንቺ ቂም መች አውቅና አይሆንም እላለው ወድሻለውና ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳኝ ምነው... @zewd_aklil @zewd_aklil
አላውቅም ማለትን ልመድ 🦋አላውቅም የምትል ከሆነ እስክታውቅ ድረስ ያስተምሩሃል 🦋አውቃለሁ የምትል ከሆነ ደግሞ እስከማታውቅ ድረስ ይጠይቁሃል😁 @zewd_aklil @zewd_aklil
🤎🥀አንዳንዴ ምክንያት በሌለው ነገር ይከፍሀል 🥺 አንዳንዴ በሰው ተከበህ ሰው ይናፍቅሀል😞 አንዳንዴ ስለ እሩቅ ነገር ስታስቡ ህመምህ ይጨምራል😣 ያሳለፍከውን ቆም ብለህ ስታስበው🤔 ደስታ ሀዘን ሳቅ ትዝታ ብቻ ብዙ ነው...✨ @zewd_aklil @zewd_aklil
ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው👍🫡 @zewd_aklil @zewd_aklil
አንዳንድ ሰው ዋጋህን የሚረዳው ስትርቀው ነው💔 @zewd_aklil @zewd_aklil
💔 አንድ አንድ ስብራቶችን ለመጠገን እንደፈለገ ቢሞከርም እንደዛው ሆነው ይቆያሉ ። @zewd_aklil @zewd_aklil
ያለምናቸውን ጣፋጭ ህልሞች ሁሉ መኖር ብንችል ምን ያህል ጥሩ ነበር...🥺 @zewd_aklil @zewd_aklil
ድህነት ደሀ ብቻ ሳይሆን ፈሪም ያደርጋል🥺 @zewd_aklil @zewd_aklil
እንካን አደረሳቹ መልካም የአባቶች ቀን🥰🥰 @zewd_aklil @zewd_aklil