ASTU EDC
СтатистикаStrive to nurture upcoming entrepreneurs from idea generation to execution thereby make real change and drive growth.. join @astuedc group for discussion
- Последний пост
- 10 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለታታሪዎቹ ከሃሳብ እስከ ስኬት ! እንኳን ደስ አላችሁ! የ“አዋሽ ባንከ ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! እያንዳንዱ ትልቅ ቢዝነስ ከቀላል ሀሳብ ይጀምራል; ሀሳቡ ደግሞ ድጋፍ ሲያገኝ ወደ ተግባር ይቀየራል! ባንካችን የሚያዘጋጀው “ታታሪዎቹ” የተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል፤ ✨ በውድድሩ በመሳተፍ የሚያገኙት፦ 📍የሙያ ክህሎት ስልጠና 📍የገበያ ትስስር እና ድጋፍ 📍የሚዲያ ሽፋን 📍ለአሸናፊዎች፣ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ሽልማት 📍ሀሳብዎን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር እስከ ብር 5 ሚሊዮን የነበረው ከዋስትና ነፃ ብድር ወደ 10 ሚሊዮን ከፍ ብሏል። ዛሬ ያለዎት ሀሳብ ነገ ትልቅ ቢዝነስ ሊሆን ይችላል! “ታታሪዎቹ” መድረክ የእርስዎን ፈጠራ ወደ ስኬት የሚወስድ እድል ነው። ይህ ልዩ እድል እንዳያመልጥዎ! ይመዝገቡ፣ ይሳተፉ፣ ያሸንፉ፣ ይሸለሙ! የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የምዝገባ መንገዶች: በድረ-ገጽ፡ Tatariwochu.Awashbank.com ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ ማንኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Tatariwochu #Qaxaleewwan
https://www.facebook.com/share/1CcB5uxErW/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
💥💥💥 Day 2 of WET at ASTU-EC
без подписи
без подписи
без подписи
Day-1 of WET at ASTU-EC (Research Park Building)
💥💥 On going at ASTU - EC (Research Park Building)
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScHevuYslJWHJs3l9qpqlkPlyLG48fULUYa5zB0rKkU21gEIQ/viewform?usp=header
💥💥Call for "Women Entrepreneurship Training (WET)" registration to ASTU female students💥💥
без подписи
без подписи