አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች
Статистика🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 152
- 1/48двое суток
- 174
- 1/72трое суток
- 187
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 O P E N 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
⚠️ለሚስታቸው ጠበቃ ለሚስትህ ሰቆቃ አትሁን። 🫱"ብዙ ግዜ ዲናቸው ላይ ጠንካራ ናቸው፣ ሰዎችን መካሪ ናቸው፣ የሰዎች ትዳር ጠንክሮ እንዲቀጥል የሚለፉ ናቸው የሚባሉ አንዳንድ ወንዶች ከራሳቸው ሚስቶች ጋር ሲሆኑ ግን ምላሳቸው እርጥብ አይደለም።" 🫱ታዲያ ሚስትህ የሌሎችን ባልና ሚስቶች የደስታ ኑሮ እያየችና ጓደኛዋ የኔ ባል ይሄንን ኣለኝ፣ ይሄንን ሰርቶ አስደሰተኝ ብላ የምትነግራትን እየሰማች አንተን እንዴት ብላ ትታዘዝህ? 💭📰ለመጀመሪያ አንተ ለሚስቱ የሚቆረቆርና የሚያስብ ባል ሁንና እሷ ለባሏ የምትጨነቅ የምትታዘዝ ሚስት ትሆናለች። ከሌሎች በፊት ለራስህ ሚስት ቦታ ስጥና ለሌሎቹ ትደርሳለህ።📰 📩 ሴቶችም ሚስቱ ሁኑ። .... Equality (የፆታ እኩልነት) የሚለው ምእራባዊያ አስተምህሮ ሰለማዊ ቤቶችን ያፍርስ እንጂ ምንም የጠቀመን ነገር የለም። አንዱ ለሌላኛው ሐቁን ጠብቆ ተከባብሮ መኖር ይሻላል።" 💡 ሰፊ ማብራሪያ ከመዓሊ'ሸይኽ ሷሊሕ ኣሉ'ሸይኽ 📚 እናድምጥ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
📢 አስደሳች ዜና ለውድ ሰለፊዮች በሙሉ!! 🔸አስደሳች ዜና ለዉድ ሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 🔸በየትኛዉም የዓለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፍዮች እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም/ነሐሴ/08/2018م/ በአይነቱ ለየት ያለ ብርቅየ የሰለፍያ መሻይኾች የሚሳተፉበት ደማቅ የኦንላይ የዳዕዋ ፕሮግራም ተደግሶ ይጠብቃቹሀል። 💺የፕሮግራሙ ተጋባዥ መሻይኾች 👇👇👇👇👇 1,ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን [ከኮምቦልቻ] 2,ሸይኽ ሁሴን ዓባስ [ከወርቄ] 🕒ፕሮግራሙ የሚጀመረዉ 👇👇👇👇👇 🇪🇹በኢትዮ–3:00 Pm 🇸🇦በሳዉድ–9:00pm 🕌የፕሮግራሙ ቦታ 👇👇👇👇👇 በሀራ ሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የቴሌግራሙ ሊንክ[ጆይን ይበሉ] 👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi 🔵የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር በማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራች እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ!!
- «مَعاشِرَ المُؤمِناتِ، أَخَواتِي الفاضِلاتِ: مِن نِعَمِ اللهِ عَلَيْكُنَّ اليَومَ أَنَّ الدُّروسَ العِلميَّةَ لِلمَشايِخِ النَّافِعينَ الثِّقاتِ تُنقَلُ لَكُنَّ مُباشَرَةً وَتَدخُلُ بُيُوتَكُنَّ، فَوَصِيَّتِي لَكُنَّ: اجعَلنَ لَكُنَّ جَدولًا مَعَ تِلكَ الدُّروسِ، وَاستَمِعنَ لَها، فَإِن كانَت إِحداكُنَّ تَستَطيعُ التَّفَرُّغَ لِاستِماعِ الدَّرسِ، وَالجُلوسَ وَفِي يَدِها الكِتابُ، وَتُعَلِّقُ الفَوائِدَ، فَهذا حَسَنٌ جِدًّا ،وَإِن كانَت لا تَستَطيعُ، فَلا حَرَجَ أَن تَستَمِعَ لِلدَّرسِ حَتّى وَهِيَ تَطبُخُ أَو تَغسِلُ الأَوانِيَ، مَعَ إِحضارِ القَلبِ وَإِلقاءِ السَّمعِ لِلدَّرسِ، ثُمَّ نَصيحَةٌ أَيَّتُها الطَّيِّبَةُ: حاوِلِي أَن تُحَبِّبِي كُلَّ مَن فِي البَيتِ فِي استِماعِ الدَّرسِ، فَوَاللهِ إِنَّ ثِمارَ ذَلِكَ وَبَرَكاتِهِ عَلَيكِ وَعَلَى أَهلِ بَيتِكِ وَعَلَى بَيتِكِ لا تُعَدُّ وَلا تُحصَى، وَما عِندَ اللهِ خَيرٌ وَأَبقى». • سليمان الرحيلي -حَفِظَهُ اللهُ-.
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
💎 | አዲስ በጣም አስተማሪ ግጥም ● ርእስ;-ተውሂድህን ይዘህ ቀብርህን ጠብቅ 🎙 አቡ ሙቅቢል - || መሰል ስነጽሁፎችን ለማግኜት የቴሌግራምቻናላችንን ይጎብኙ። http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇
🔉ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰባያ ፕሮግራም🔊 🛋ተጋባዥ እንግዶቻችን ❶ታላቁ ሼይኽ አ/ሐሚድ አለተሚይ-ሐፊዘሁሏህ- ❷ሼይኽ ማህቡብ-ሐፊዘሁሏህ- ❹ኡስታዝ ዒዙ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ❺ኡስታዝ ሰይፉ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ❻ኡስታዝ አቡ መርዋን-ሐፊዘሁሏህ- ❼ኡስታዝ ሙሀመድ ከዶቦ-ሐፊዘሁሏህ- ፕሮግራም 🪧አድራሻ;- መድረሰቱ አሰለፊያህ imo room 🗓የፊታችን እሁድ ቀን10/12/2018 e.c 🕰ከምሽቱ 02;30🇪🇹በይፋ ይጀመራል ⚠️ማሳሰቢያ;- 🚫አደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!! 🚫የኡስታዛችን ኡስታዝ ዒዙ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ተማሪዎች ከቦታ እጥረተ የተነሳ በጣም ተችግረዋል እና ይህን ማስታወቂያ ሼር ሼር በማድረግ አደራ እንላለን!! አዘጋጅ;-የሁልባረግ ሰለፊያ ጀመዐዎች
ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ- – አቡ ሐኒፈህ & ኡሙ ሐኒፈህ !
🔷ሁለቱ የመንሐጅ አስ'ሰለፍ ጠላቶች ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "አይሁድና ነሷራ የሰለፎችን ጎዳና እንጅ ጠላት አያደርጉም። ምክንያቱም በውስጣቸው (ኢስላምን) የሚያጠኑ ተመራማሪና ፈላስፋ አልላቸው። ምስራቃውያን ኢስላምን ያጠናሉ። ከፊረቆች ለእነርሱ ተጎታች ፣ ኢስላምና ሙስሊሞችን (ለማሽመድመድ) ያግዙናል የሚሏቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ። በሐቅ ላይ ያለችው ጀማዓ ማን እንደሆነችም ጠንቅቀው ያውቃሉ። ይህች ጀመዓ ለእነርሱ ፍጹም እጅ የማትሰጥ መሆኗንም ጠንቅቀው ያውቃሉ። ይህን (መረጃ) አያገኙም ፣ ከሰለፍ መንሀጅ ተከታዮች ዘንድ እንጅ።" وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ "የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡" (አልዒምራን :103) الوصايا المنهجية لمتبعي السنة النبوية ص ٤٤٠ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች pinned a photo
❝ከጋብቻ ያስፈራሩሃል፤ከዝሙት ግን አያስፈራሩህም።❞ ♦️منقول
♦️| ጣፋጭ ግጥም! ● ርእስ፦ ውቢቷ ኒቃቢስት 🎙ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ- 📜መሰል ግጥም ለማግኘት የቴሌግራምቻናላችንን ይጎብኙ። https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
🔷 ሰው ከስህተት አይድንም ። ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ : – " ሰው በእውቀቱ የትም ቢደርስ ከስህተት አይድንም "። http://t.me/bahruteka
عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله ﷺ قال: اللَّهُمَّ إنِّي أعُوذُ بكَ مِنَ الهَمِّ والحَزَنِ 【صحيح البخاري ومسلم】 الحزن هو غمٌّ على ما فات الهمَّ يكون لأمرٍ مُستقبلٍ قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـﮯ : المقصود أنَّ النبي ﷺ جعل الحزنَ مما يُستعاذ منه؛ وذلك لأنَّ الحزنَ يُضعف القلب، ويُوهِن العزم، ويضرّ الإرادة، ولا شيء أحبّ إلى الشيطان من حزن المؤمن طريق الهجرتين ٢٧٩ -------- አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት፡- የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "አላህ ሆይ ከጭንቀትና ከትካዜ በአንተ እጠበቃለሁ።" [ሳሂህ አል ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል] ሀዘን ባለፈው ነገር ማዘን ነው። መጨነቅ ለወደፊት ጉዳይ ነው። ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡- ዋናው ቁም ነገር ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሀዘንን ከሚጠበቋቸው ነገሮች ውስጥ ማካተታቸው ነው ምክንያቱም ሀዘን ልብን ያዳክማል ፣ቁርጠኝነትን ይቀንሳል እና ፍላጎትን ይጎዳል። ለሰይጣንም ከአማኝ ሀዘን በላይ የተወደደ ነገር የለም። [መዳሪጁ-ሳሊኪን, ገጽ. 279 https://t.me/AbuToIhaAhmedmusa