Bored Cellphone
СтатистикаBored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone
- Последний пост
- 23 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 444
- 1/48двое суток
- 508
- 1/72трое суток
- 548
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid035AVkqw7WMS4q7scYwbioK8hyWb23syepjP7W17DubRBWzhgt5JVE2YGKVWtyf7edl&id=100057707767719&mibextid=Nif5oz
በቅርቡ ያሉን ጉዞዎች ናቸው Telegram us 0930616509
10th Exhibition እየታየ ነው እየመጣችሁ ✌️
видео или голосовое, без подписи
አንዴት ከረማችሁ የምንወደው በጉጉት የምንጠብቀው የ @bored cellphone የፎቶግራፍ አውደርዕይ ለ10ኛ ግዜ ተመልሶ መጥቷል። በአይነቱ ለየት ያለ ለቀናት የሚቆይ ከ@Tecno mobile ጋር በትብብር የተዘጋጀ - አዲሱን የCamon 50 ስልክም እንመርቃለን። ከሚያሸልሙ ጨዋታዎች ጋር-የተለያዩ መዝናኛዎች የዝግጅቱ አካል ናቸው። ከሰኔ 27 ጀምሮ መስቀል አደባባይ በፍላሚንጎ ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እነና ወጣቶች የትያትር ኮምፕሌክስ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል #BCAAxTECNO #10thExhibition #Camon50 #Tecno #BCAATours
ወደ ምድረገነቷ ቦንጋ ተመልሰን ልንሄድ ነው የዶር ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ አገር ወደ ባርቷ ፏፏቴ እና የእግዜር ድልድይ መገኛ ከሄዱ መመለስ የማይመኙባት ውብ አገር ኑ አብረን እንሂድ . የጉዞ ወጪዎች ቢወደድም ትንሽ እንዲቀንስ መፍትሄም ይዘናል ከሰኔ 04-07 ለአራት ቀናት ጉዞ Telegram 930 616509 አዋሩን @everyone ተቀላቀሉን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ጉዞ ወደ ምድረ ገነት አርባምንጭ እና ዶርዜ ለአራት ቀናት ከከተማው ሁከትና ግርግር ወጣ እንበል - ከውብ ተፈጥሮ ከመልካም ህዝብ ጋር እናሳልፍ . የአርባምንጭ ጥቅጥቅ ደን - 40ዎቹ ምንጮች - አዞ እርባታ - የጫሞ ሀይቅና አሳ - ዶርዜ መንደር ገብተን ከባህላዊ ቤት አሰራራቸው እስከ ሙዚቃ ጭፈራና መብላቸው እንካፈላለን በአራት ቀናት ሁሌም የሚስታውሱት ምርጥ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን . በጉዞው የሚሳተፈው ሰው - 20 ብቻ ከጥር 29 እስከ የካቲት 02 ፓኬጅ - ትራንስፖርት ምግብ ማደሪያ የፓርክ መግቢያ የጋይድ የመንደር መግቢያ ያካትታል . ለጥንድ ቅናሽ አለው . 0930616509 ይደውሉ ወይም ቴሌግራም @bcaa4life
100,000 ብር ልንሽልማችሁ ነው ከ7UP ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ጨዋታ . ዛሬ ማታ በ Bored Cellphone Addis Ababa ግሩፕ ውስጥ ይጀመራል ሁሉም በስልኩ ፎቶ የሚያነሳ ሰው መሳተፍ መሸለም ይችላል . በዓሉን ከ7UP ጋር ይበልጥ እናድምቀው Are you ready?
видео или голосовое, без подписи
በዓል እንዴት እያለፈ ነው? . ከጥምቀት ቦኃላስ ወደ ውብ ሀገር ውብ ምድር ወደሆነው ወደ ባሌ ተራሮች ለምን አብረን አንልቅም ። ቀኑ በተጓዞች ጥያቄ ከጥር 01 ወደ ጥር 14-18 ተሸጋግሯል። ሀረና ጫካ ሳንቴን ብሎም ሶፍ ኡመርን እንጎበኛለን። ጉዞው በCoaster bus ሲሆን ለአምስት ቀናት ይቆያል። . አብረውን ምርጥ ቦታ ይዩ ምርጥ ጊዜ ያሳልፉ con tact 0930616509 ላይ . @bcaa tours
видео или голосовое, без подписи
https://www.facebook.com/share/1AC7Uhu9bX/
ለ10 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ጉዞ ትግራይን ማየት ስትመኙ ለነበራችሁ . ለህዳር ፅዮን አክሱም ነን። ገርአልታ አቡነ የማታ - አድዋ የሐ - መቐለ ከምናያቸው ቦታዎች ጥቂቶቹ ናቸው። .የአራት ቀን ጉዞ ከተወዳጁ BCAA Tours ጋር ከህዳር 18-22 2018። .መሄድ የምትፈልጉ ይህንን ፖስት እንዳያችሁ ቶሎ እንድትመዘገቡ እንመክራለን። 0930616509 #Tigray #Axum #Tsion #Zion #Adigrat #Mekelle #Geralta #Hawzen #Yeha #Adwa #wukro #Boredcellphone #bcaa
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи