- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 491
- 1/48двое суток
- 562
- 1/72трое суток
- 606
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በብዙኃኑ ጉትጎታ @guzoadwahiking በውሎ ገብ ጉዞ በክረምቱ ተመልሷል: ቀጣዩ የክረምት የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻችን ማሩ ፏፏቴ /አለልቱ ነው:: ነሀሴ 10 2018 ዓ.ም (እሁድ) ከአዲስ አበባ ከተማ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ 60 ኪሎ ሜትር ላይ ወደምትገኘው አሌልቱ ተጉዘን : ይህን የመሰለ ድብቅ ፏፏቴ በክረምቱ ውብ አየር ታጅበን እንጎበኛለን:: 👉ሁሌም እንደምንለው አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ! የጉዞ ምዝገባው በማንኛውም ሰዓት በቂ ተጓዦች ክፍያ ፈፅመው ከተገኘ ወድያሁኑ ሊዘጋ ይችላል:: ‼️ ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 , +251929176542 ወይንም በውስጥ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: @guzoad , @guzoadwahiking
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በመሠረተ ወገራም መንደር (ጉራጌ) ያደረግነው የአንድ ምሽት የካምፒንግ ጉዞ ከተፈጥሮና ከማህበረሰቡ ጋር በቅርበት የተሳሰርንበት ድንቅ አጋጣሚ ነበር። በሀገር ሽማግሌዎችና አባቶች ባህላዊ ምርቃት በታጀበው ጉዟችን ከዚህ ቀደም በእግር ጉዞ ያልዳሰስናቸውን የቆጫንቆጪ፣ ጋሮራ፣ የቢደሪ እና የእምዩን የተራራ ጫፎች ለመጀመሪያ ጊዜ ለመርገጥ ችለናል። የአካባቢው ማህበረሰብ ያሳየን ልዩ መስተንግዶ፣ የመንደሩ አጠቃላይ ፅዳት እና ከምንጩ የሚቀዳው ንጹህ ፏፏቴ (ዋሹኒ) የጉዟችን ዋና ዋና ውበቶች ነበሩ። እንዲህ ያሉ ያልታዩ ውብ የገጠር ተፈጥሮን የማሰስ አባዜ : ቡድናችን የማህበረሰብ አቀፍ ቱሪዝምን፣ የባህል ልውውጥን እና የሀገራችንን የተፈጥሮ ሀብት ለማስተዋወቅ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ይበልጥ የሚያጠናክሩ ናቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በነበረን የሁለት ቀናት ድንቅ ቆይታ ላይ አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ አክብሮታችን የላቀ ነው 🙏 ለዚህም ከልብ እናመሰግናለን:: የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ የክረምት ጉዞዎች በተከታታይ የሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ላይ ይቀጥላሉ:: ቀጣዩ የክረምት የውሎ ገብ ጉዞ 🥾 📌 ጉዞ ወደ ማሩ ፏፏቴ/ አሌልቱ በያዝነው ሳምንት መጨረሻ ነሀሴ 10 2018 ዓ.ም (እሁድ) ከአዲስ አበባ ከተማ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ 60 ኪሎ ሜትር ላይ ወደምትገኘው አሌልቱ ተጉዘን ውብ የሆነውን ማሩ ፏፏቴን እንጎበኛለን:: 👉ሁሌም እንደምንለው አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ! የጉዞ ምዝገባው በማንኛውም ሰዓት በቂ ተጓዦች ክፍያ ፈፅመው ከተገኘ ወድያሁኑ ሊዘጋ ይችላል:: ‼️ ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 , +251929176542 ወይንም ወይንም በ @guzoAD @guzoadwahiking አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: #ethiopia #guzoadwahiking #meseretewegeram #traveltoethiopia #communitybasedtourism
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи