tgindex
𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧 ✍️

𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧 ✍️

Статистика

✍️

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
6 531
+19 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
696
23 постов
Вовлечённость
10,7%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
410
1/48двое суток
469
1/72трое суток
506

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📚 የሰዎችን አዕምሮ የማንበብ ጥበብ ( THE CAVE OF THE ANCIENTS) 📚 📝ደራሲ:- ዶክትር ትዮስዴይ ሎብሳንግ ራምፓ 👤ትርጉም:- ናሚ 📜 ይዘት :- ልዩ ዘገባ 📅ዓ.ም:- 2001 📖የገፅ ብዛት:- 160 ⬇️size :- 14.1 MB 💰ልጥፋ ዋጋ:- 100(2012) 🪝Type :- Pdf - ልዩ ዘገባ 📚 |➜ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 🚨🚨 ገንዘብ  አስቸኳይ  ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽  ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: ሰባት

  • 9 авг.542139

    🟢• ውጤታማ የገንዘብ አያያዝ ልምዶች ========================== 🟡• ውጤታማ የገንዘብ አያያዝ ጠንካራ የፋይናንስ ነፃነትን እና ሰላምን ለመገንባት መሰረት ነው። በግልም ሆነ በንግድ ሕይወት ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚረዱ ዋና ዋና የገንዘብ አያያዝ ልምዶች የሚከተሉት ናቸው፦ ​1. ግልጽ በጀት ማዘጋጀት (Budgeting) ​ገቢና ወጪን መመዝገብ፦ በየወሩ የሚገባውን እና የሚወጣውን እያንዳንዱን ሳንቲም በትክክል ይከታተሉ። ይህ አላስፈላጊ ወጪዎችን ለመቀነስ ይረዳል። ​የ 50/30/20 መመሪያን መጠቀም፦ ​50%፦ ለአስፈላጊ ወጪዎች (ምግብ፣ ቤት ኪራይ፣ መገልገያዎች) ​30%፦ ለፍላጎቶች (መዝናኛ፣ ልብስ፣ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ) ​20%፦ ለቁጠባ እና ለዕዳ ክፍያ ማዋል ይቻላል። ​2. የቁጠባ ባህልን ማሳደግ ​ቀድሞ መቆጠብ፦ ደመወዝ ወይም ገቢ ሲያገኙ መጀመሪያ የሚቆጥቡትን ገንዘብ ለይተው ያስቀምጡ፤ የቀረውን ደግሞ ለወጪዎች ይጠቀሙ (ቁጠባ ከወጪ የተረፈ መሆን የለበትም)። ​የድንገተኛ አደጋ ፈንድ (Emergency Fund)፦ ሳይታሰቡ ለሚመጡ ችግሮች (ህመም፣ የስራ ማጣት ወይም የንብረት መበላሸት) የሚሆን ቢያንስ የ 3 እስከ 6 ወር ወጪን የሚሸፍን ገንዘብ ለይቶ ማስቀመጥ። ​3. ዕዳን በአግባቡ ማስተዳደር ​ከፍተኛ ወለድ ያላቸውን ዕዳዎች ማስቀደም፦ ወለዳቸው ከፍተኛ የሆኑ እዳዎችን በፍጥነት መክፈል ከትርፍ ወጪ ያድናል። ​ለፍጆታ አለመበደር፦ ገቢ የማያስገኙ ቁሶችን ለመግዛት (ለምሳሌ ለቅንጦት ዕቃዎች) መበደርን ማስወገድ። ​4. በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ኢንቨስትመንት ​ገንዘብዎ እንዲሰራ ማድረግ፦ ቁጠባ ብቻውን ከዋጋ ንረት (Inflation) አይከላከልም። ስለዚህ በተጠኑ እና ገቢ ሊያስገኙ በሚችሉ ህጋዊ መስኮች ላይ ኢንቨስት ማድረግ። ​የፋይናንስ እውቀትን ማሳደግ፦ ስለ ገንዘብ ህጎች፣ ስለ ታክስ ሥርዓቶች እና ስለ ኢንቨስትመንት አማራጮች መጽሐፍትን ማንበብ እና እራስን ማስተማር። ​5. ግልጽ የፋይናንስ ግቦችን ማስቀመጥ ​የአጭርና የረጅም ጊዜ ግቦች፦ ለምሳሌ በ 1 አመት ውስጥ የተወሰነ ገንዘብ ለመቆጠብ፣ በ 5 አመት ውስጥ ቤት ወይም መኪና ለመግዛት፣ ወይም የራስን የንግድ ስራ ለመጀመር ግልጽ እቅድና የጊዜ ገደብ ማውጣት። ​ወርቃማ ህግ፦ "ከሚያገኙት ገቢ በታች መኖር (Living below your means)" የሀብት ግንባታ ትልቁ ምስጢር ነው። ​እነዚህን ልምዶች በጥቃቅን እርምጃዎች በመጀመር የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ስኬትን ማረጋገጥ ይቻላል ። 📚 |➜ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 🚘• የሕይወት ትርጉም ማጣት Existential Vacuum ሀብታም ወይም ደሃ፣ ስኬታማ ሳይል ማንኛውንም ሰው ሊያጠቃ ይችላል ። 🚘• መሰረታዊ ፍላጎቱን ያላሟላ ሰው The Struggle for Survival _ይህ ሰው ትርጉም የሚያጣው "በተስፋ መቁረጥ" ምክንያት ነው። በየቀኑ ለምግብ፣ ለቤት እና ለህልውና በሚደረግ ትግል ውስጥ ሲቆይ "የሰው ልጅ መኖር ትርጉሙ ይሄው ነው? መከራ ብቻ?" የሚል ጥያቄ ይፈጠርበታል። ህልሙን ማሳካት አለመቻሉ ዋጋ እንደሌለው እንዲሰማው ያደርገዋል። ነገ የተሻለ ይሆናል" የሚል ተስፋ ሲጠፋ፣ ህይወት እንደ ከባድ ሸክም ትታያለች ። _ስኬታማ እና ሀብታም የሚባለው ሰው The Paradox of Success ይህ ሰው ትርጉም የሚያጣው "በመሰላቸት እና ግብ በማጣት" ምክንያት ነው። የፈለገውን ነገር ሁሉ ማግኘት ሲችል፣ "ከዚህ በኋላስ ምን ይቀራል?" የሚል ባዶነት ይመጣል። ቁሳዊ ነገሮች ደስታ የሚሰጡት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው። ሁሉም ነገር ሲሟላ፣ አእምሮ የሚጠይቀው ጥልቅ "መንፈሳዊ" ወይም "ፍልስፍናዊ" ትርጉም በገንዘብ ሊገዛ አይችልም። _ቪክቶር ፍራንክል እንደሚለው፣ ብዙ ሀብታሞች በ "Existential Boredom" የህልውና መሰላቸት ይሰቃያሉ። የሚታገሉለት አዲስ ነገር ሲያጡ ህይወት ጣዕሟን ታጣለች። ሄዶኒክ ትሬድሚል" The Hedonic Treadmill ስነ-ልቦናዊ ጽንሰ-ሀሳብ _ሰው አዲስ ስኬት ወይም ሀብት ሲያገኝ ደስ ይለዋል፤ ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ አእምሮው ከዚያ ሁኔታ ጋር ይላመዳል። ከዚያም የበለጠ ደስታ ለማግኘት "ተጨማሪ" ይፈልጋል። ይህ ማለቂያ የሌለው ሩጫ ሰውን ያደክመዋል። ቪክቶር ፍራንክል Man’s Search for Meaning በሚለው መጽሐፉ እንዲህ ይላል_የሰው ልጅ ዋነኛ ተነሳሽነት ደስታን መፈለግ ሳይሆን ትርጉምን መፈለግ ነው"። ትርጉም የሚገኘው በሦስት መንገዶች ነውይለናል! _በስራ Achievement_ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው የሚተርፍ ስራ መስራት። _በትስስር Connection_ሰውን መውደድ እና መወደድ። _በመከራ Attitude towards Suffering_መቀየር። -በማንችለው መከራ ውስጥ የምናሳየው ጽናት። ሀብታሙም "ከራሱ በላይ ለሆነ ዓላማ" መኖር ሲያቆም፣ ደሃውም "የተሻለ ቀን ይመጣል" ብሎ ማመኑን ሲተው ህይወት ትርጉም ታጣለች። ትርጉም የሚመጣው ካለን ሀብት ሳይሆን፣ ለህይወት ከምንሰጠው ምላሽ ነው። አንድ ሰው በህይወቱ ያለው ትርጉም ሲጠፋበትና "ባዶነት" ሲሰማው፣ ያንን ባዶነት ለመሙላት ማንኛውንም -ጥሩም ይሁን መጥፎ አነቃቂ ነገር ይፈልጋል። ከመጠን በላይ ሀብትም ሆነ ከፍተኛ ድህነት፣ ለስነ-ምግባርና ለሰብአዊነት ትልቅ "ፈተናዎች" ናቸው። ሁለቱም በውስጣችን ተኝቶ ያለውን "የክፋት እሳት" አመዱን ቆስቁሰው እንዲቀጣጠል የሚያደርጉበት መንገድ አላቸው። ድህነት የሰውን ልጅ ወደ እንስሳዊ የመኖር ተጋድሎ Survival Instinct ያወርደዋል። አንድ ሰው ለራሱ ወይም ለልጆቹ የሚበላው ሲያጣ፣ "ስነ-ምግባር" እንደ ቅንጦት ይታየዋል። ድህነት በውስጥ ያለውን የክፋት እሳት በተስፋ መቁረጥ አማካኝነት ይቆሰቁሰዋል። ሰውዬው ህልውናውን ለማቆየት ሲል ብቻ ሌላውን ለመጉዳት ወይም ህግ ለመጣስ ይገደዳል። ሀብት ደግሞ የሰውን ልጅ ወደ "አምላክነት" ስሜት God Complex ከፍ ያደርገዋል። ብዙ ገንዘብ ሲኖር "ለኔ የማይቻል ነገር የለም" እና "ማንም ሊጠይቀኝ አይችልም" የሚል ስሜት ይፈጠራል። ሀብት ትዕቢትንና መናቅን ይወልዳል። ሌሎች ሰዎች እንደ ሰው ሳይሆን እንደ "መገልገያ ቁሳቁስ" ይታያሉ።_ሀብት በውስጥ ያለውን የክፋት እሳት Impunity አማካኝነት ይቆሰቁሰዋል _ሰውዬው አሰልቺ የሆነውን የሀብታም ህይወቱን ለማድመቅ ሲል ብቻ ሌሎችን የሚያሰቃዩ ወይም ስነ-ምግባር የሌላቸውን ድርጊቶች በድፍረት ይፈፅማል። ብዙ የጥንት ፈላስፋዎች እንደ አርስቶትል ያሉ "መካከለኛው መንገድ" The Middle Path ለስነ-ምግባር ተመራጭ ነው ይላሉ። ከመጠን በላይ እጥረት ለሌብነትና ለነውር ይገፋፋል፤ ከመጠን በላይ ትርፍ ደግሞ ለትዕቢትና ለግፍ ይዳርጋል። ሁለቱም ጫፎች ሀብትና ድህነት የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ_"የግል ምቾትና ፍላጎትን ከሰብአዊነት በላይ ማድረግ"። ድሃው በችግር ብዛት ሰብአዊነትን ይረሳል፤ ሀብታሙ በጥጋብ ብዛት ሰብአዊነትን ይንቃል። "ድህነት ሰውን ሌባ ሊያደርገው ይችላል፣ ሀብት ግን ሰውን አውሬ ሊያደርገው ይችላል።" ሰው በተፈጥሮው ትርጉም የሚሰጠው ነገር ይፈልጋል። ያ ካልተሳካለት ግን "መሰማትን" Sensation ይፈልጋል። ለሀብታሙ/ለስኬታማው_ሁሉም ነገር ስላለው ተራው ደስታ ሰልችቶታል። አሁን ትርጉም የሚያገኘው "በጥሳቱ" Transgression ውስጥ ነው። ህግን መጣስ፣ በሌሎች ላይ ስቃይ ማድረስ ወይም ከሰውነት ተራ የወጡ ድርጊቶችን መፈፀም "እኔ ልዩ ነኝ" ወይም "ከሁሉ በላይ ነኝ" የሚል የተዛባ የትርጉም ስሜት ይሰጠዋል። ይህ ጭካኔ ለሱ "መሰላቸትን መከላከያ" Boredom killer ነው። ለድሃው/ተስፋ ለቆረጠው_ህይወት ምንም ትርጉም ካልሰጠችውና ማህበረሰቡ እንደ ሰው ካልቆጠረው፣ እሱም ለባህልና ለስነ-ምግባር ያለው ክብር ይጠፋል። "ማህበረሰቡ ካልራራልኝ እኔ ለምን እራራለሁ?" በሚል ስሜት ጭካኔን እንደ "አጸፋ" Revenge ይወስደዋል። በጭካኔው ውስጥ "ኃይል" እንዳለው ይሰማዋል። በሁለቱም ሁኔታዎች ውጤቱ እርቃንነት እንስሳዊ ባህሪ ነው። ሰው ሰራሽ የሆኑት የርህራሄና የሞራል ህጎች ሲቀደዱ፣ በውስጥ ያለው አውሬነት ብቅ ይላል። ፈላስፋው ፍሬድሪክ ኒቼ "Nihilism" የእሴቶች አልባነት_ሲመጣ ሰው ወደ ምን ሊቀየር እንደሚችል አስቀድሞ አስፈሪ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ነበር። የሰው ልጅ ምንም የሚያምነው ትልቅ ዓላማ ከሌለው፣ የራሱን ደስታ ለማርካት ሲል ብቻ ለሌሎች ስቃይ ግድ የማይሰጠው "የመጨረሻው ሰው" The Last Man ይሆናል። ባጭሩ_አንድ ሰው ሀብታምም ይሁን ድሃ፣ በውስጡ "ህሊና" Conscience የተባለውን ኮምፓስ ካጣ፣ በህይወቱ ያለው ትርጉም በቁሳዊ ነገር ወይም በስሜት ላይ ብቻ የተመሰረተ ከሆነ፣ ወደ እንስሳዊ ጭካኔ የመውረድ እድሉ እኩል ነው። ጭካኔው ለሁለቱም "ባዶነትን መሸፈኛ" ጭንብል ነው። ሀብትም ሆነ ድህነት "ክፉ" አይደሉም። ነገር ግን በውስጣችን ያለውን ድብቅ ማንነት አውጥተው የሚያሳዩ "መስታወቶች" ናቸው። ሀብትም ሆነ ድህነት የክፋት _አመዱን ሲቆሰቁሱት፣ እሳቱ እንዲፋፋም መፍቀድ ወይም ማጥፋት የሰውየው የውስጥ ጥንካሬና የህሊና ጉዳይ ነው። ይህ የሚያሳየን የሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ገንዘቡ ሳይሆን፣ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ሰብአዊነቱን ጠብቆ የሚያቆይበት "ውስጣዊ ስነ-ምግባሩ" መሆኑን ነው ። 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: ስድስት 6 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: አምስት 5 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: አራት 4 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 2 авг.1 05083

    ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: ሶስት 3 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 1 авг.1 150204

    ልዩ ናችሁ! አዎ! ልዩ ናችሁ! እናንተነታችሁ ማንም ሰው ጋር ኖሮ አያውቅም፣ አሁንም የለም፣ ወደፊትም አይኖም! 🫡 አንድ ሰው በአስገራሚ ሁኔታ ያስቀመጠውን አንድ ሃሳብ ላጋራችሁ፡- “አሉኝ የምትሏቸውን ነገሮች በሙሉ (ገንዝብ፣ ቁሳቁሱ፣ እውቀት፣ ውበት …) ተመልከቷቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች ሌሎች ሰዎች ጋር አሉ፡፡ በዚህ ዓለም ላይ ሌላ ሰው በፍጹም የሌለው አንድና ብቸኛ ነገር እኛነታችን ብቻ ነው፡፡ የቀሩት አሉኝ የምንላቸው ነገሮች በሙሉ ሌሎች ሰዎች ጋር አሉ”፡፡ 😊 ስለዚህ ከሁሉም በፊት ራሳችሁን ሁኑ፣ ራሳችሁን ተቀበሉ፣ ራሳችሁን አክብሩ፣ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፣ ራሳችሁን ምሩ፣ ራሳችሁን ይቅር በሉ፣ ከራሳችሁ ጋር ደስተኞች ሁኑ፣ የግል ራእያችሁን ለይታችሁ እወቁና ኑሩት . . . ፡፡ መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ ! 🥰🥰🥰 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 31 июл.1 13064

    ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: ሁለት 2 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 30 июл.1 301106

    ርዕስ: ሀሽማል ክፍል: አንድ 1 ተራኪ : የእሰይነሽ ልጅ 📚 |➜ ማጋራት አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

  • 30 июл.1 21371

    ሙሉ ክፍል ትረካ 😍💛 ርዕስ:-  ሀሽማል 😍 ደራሲ:- ምዕበል ፈጠነ ዘውግ:- ልቦለድ ዓ.ም:- 2011 የገፅ ብዛት :- 393 / 13 ክፍሎች ተራኪዎች:- ሰገነት ሚዲያ አቅራቢ: 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧 ✍️ — tgindex