- Последний пост
- 08:29
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 61
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 235
- 1/48двое суток
- 269
- 1/72трое суток
- 290
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
🎊30GB internet package በ 450ብር for 3 month🎁🎁 📍10GB per month ለተከታታይ ሶስት ወራት 🎉በተጨማሪም 5GB bonus ለ3ወር ሚከፋፈል🎉 መግዛት ከፈለጋቹ Dm👉 @pluzinf0
“የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” — ዕብራውያን 4፥12
https://t.me/lightoflamb?livestream=60cd64e31533b6e4bf
አሁን Live ላይ ነኝ ገባ ገባ በሉ 👇👇
ሰላም የሞላበት ያዕቆብ ሚሊዮን |NEW LIVE |
የየትኛውን ዘማሪ መዝሙር ይፈልጋሉ wave ለመግባት @pluzinf0
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል:- ኢሳይያስ 54 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ። ¹² የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ። በዚህ ምሽት በዚህ ቃል ተባረኩ:- እግዚአብሔር በብዙ ያግዛል እንደገና ያቆማል እንደገና ያበረታል እንደገና አቅምና ጉልበት ይሆናል በብዙ ልባቹ ያዘነ እግዚአብሔር እንደገና ልባቹን ያፀናናል፤ እግዚአብሔር እንደገና ሀይልና ሞገስ ይሆናቹል ፤ የእግዚአብሔር ሰላምና በረከት ያገኛችሃል።
ኢሳይያስ 26 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። ⁴ በእግዚአብሔር ለዘላለም ታመኑ፤ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም ዐምባ ነውና።
ድንቅ ዝማሬ Cover song
ፍለጋው አደረገኝ አስቴር አበበ |NEW LIVE |
“አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል።” — መዝሙር 103፥13 (አዲሱ መ.ት)
📖 1 ነገሥት 17፡2-6 በምድር ላይ ድርቅ በነገሠበት ወቅት፣ እግዚአብሔር ነቢዩ ኤልያስን ወደ ኮራት ወንዝ ላከው። ውሃ የሚጠጣበት ቦታ ብቻ ሳይሆን፣ ምግብ የሚያገኝበትንም መንገድ አዘጋጀለት - ቁራዎችን! ማለዳ ማለዳ እና ማታ ማታ፣ እነዚያ ወፎች ዳቦና ስጋ ይዘውለት ይመጡ ነበር። በሰው እይታ ይህ የማይመስል ነገር ነው። ቁራ ራሱን ለራሱ እንኳ በቂ ምግብ ላያገኝ ይችላል፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ፈቃዱን ሲወስን፣ ተፈጥሮ ራሷ ትታዘዘዋለች። ይህ ታሪክ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። አንዳንድ ጊዜ ህይወታችን እንደ ደረቅ ምድር ትሆናለች። ስራ ያጣንበት፣ ተስፋ የቆረጥንበት፣ መንገዳችን የጨለመበት ወቅት ይኖራል። ነገር ግን እግዚአብሔር ልክ እንደ ኤልያስ እኛንም አይረሳንም። ምናልባት እርዳታው ከምንጠብቀው ቦታ ላይመጣ ይችላል - ግን በእርግጠኝነት ይመጣል። ኤልያስ በኮራት ወንዝ ተቀምጦ ሲጠብቅ፣ እምነት ብቻ ነበረው። እኛም ዛሪ በህይወታችን ውስጥ በምንጠብቅበት ወቅት፣ ያንን ተመሳሳይ እምነት እንያዝ። እግዚአብሔር የሰጠውን ቃል አይረሳም። የእኛ ስራ መጠበቅ እና ማመን ብቻ ነው። እግዚአብሔር ዛሬም በህይወትህ ውስጥ የገባህበትን ደረቅ ወቅት አይቶልሃል? እርሱ በሚያስደንቅ መንገድ እንደሚንከባከብህ ታምናለህ?
መዝሙረ ዳዊት 90:14-15 (AMH) •••••••••• ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። ¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።
Break News ተወዳጅ ዘማሪ ዮስፍ ካሳ ከዚህ በፊት በተለቀቀ ዝማሬዎች የወንጌል አማኞች የሆነው ሁሉ ያልተባረከና ያልተጽናና ሰው አለ ብዬ አለምንም። አሁን ደግሞ 👉”ቤዛ” በሚል ርዕስ ቁጥር #4 አዲስ አልበም ለመልቀቅ ቀናቶች ቀርተዋል Coming Soon
በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ሃሌሉያ
👉 አበቃልኝ አትበሉ!! በእግዚአብሔር እቀጥላለሁ በሉ። ጨልሟል አትበሉ!! እግዚአብሔር ያነጋልኛል በሉ። 👉 ተዘጋ አትበሉ!! እግዚአብሔር ማንም የማይዘጋው በር ይከፍትልኛል በሉ። ተሸንፌያለሁ አትበሉ!! እግዚአብሔር እያስተማረኝ ነው በሉ። 👉 የዛሬ ሃዘናችሁ የነገ ደስታችሁን ሊያዘጋጅ ይችላል። የዛሬ እንባችሁ የነገ ምስክርነታችሁ ሊሆን ይችላል። 👉 ስለዚህ ተስፋ አትቁረጡ። እግዚአብሔር የሰጣችሁን ሕይወት በፍርሃት ሳይሆን በእምነት ኑሩ። 👉 በማጉረምረም ሳይሆን በምስጋና ኑሩ። በተስፋ ተራመዱ፣ በድፍረት ሥሩ፣ በእግዚአብሔር ታመኑ። መልካምና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!!!
#ማስታወቂያ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ🙌 ዛሬ ማታ ከምሽቱ 4፤00 በበጉ ብርሃን Family Group ላይ በቀጥታ ስርጭት ( live stream) ልዩ የቃልና ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል ። ሁላችሁም ተዘጋጁ ማርፈድና መቅረት አይታስብም። መዝሙር 62 11፤ እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥💪 ጉሩፕ ውስጥ እየገባችሁ Join እያላችሁ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን Add አድርጉ 👇👇 https://t.me/lightoflab